ትንቢተ ኢሳይያስ 57
15፤ ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፡— የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ።
15፤ ለዘላለም የሚኖር ስሙም ቅዱስ የሆነ፥ ከፍ ያለው ልዑል እንዲህ ይላል፡— የተዋረዱትን ሰዎች መንፈስ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠውንም ልብ ሕያው አደርግ ዘንድ፥ የተቀጠቀጠና የተዋረደ መንፈስ ካለው ጋር በከፍታና በተቀደሰ ስፍራ እቀመጣለሁ።
Forwarded from Victory Family Church - Ethiopia
ሳምንታዊ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥናት ልንጀምር በእቅድ ላይ ነን ፥ በመሆኑም አመቺ ቀን እና ሰዐት እንድትጠቁምን እንጠይቃል
Anonymous Poll
29%
ሰኛ ማታ ከምሽቱ 2: 30
25%
ማክሰኞ ማታ ከምሽቱ 2: 30
13%
ረቡኦ ማታ ከምሽቱ 2: 30
33%
ሐሙስ ማታ ከምሽቱ 2: 30
38%
አርብ ማታ ከምሽቱ 2: 30
Forwarded from Biniyam Zenebe
YouTube
ንስሐ የማይገባ እግዚአብሔር ብቻ ነው
Forwarded from Tare Elilta
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Amare Teferi
አብረን እንዘምር
አዝ፦ አሁንም ፡ አለሁ ፡ በመርከቡ
ገና ፡ አልደረሰም ፡ ከወደቡ
መውረድ ፡ አልሻም ፡ እጓዛለሁ
ውኋ ፡ እንዳይበላኝ ፡ እፈራለሁ
ተሳፍሬአለሁ ፡ በባቡሩ
ገና ፡ አልደረሰም ፡ ከሰፈሩ
መቆም ፡ አልሻም ፡ በመንገዱ
ይቆራርጣል ፡ ሐዲዱ
አዝ፦ አሁንም ፡ አለሁ ፡ በመርከቡ
ገና ፡ አልደረሰም ፡ ከወደቡ
መውረድ ፡ አልሻም ፡ እጓዛለሁ
ውኋ ፡ እንዳይበላኝ ፡ እፈራለሁ
ስንቶች ፡ ተጓዙ ፡ ከእኔ ፡ ጋራ
ሸለቆ ፡ ወርደው ፡ ወጡ ፡ ተራራ
እየመሰለኝ ፡ ከጐኔ ፡ እያሉ
እኔ ፡ መች ፡ አወቅሁ ፡ እንደተበሉ
አዝ፦ አሁንም ፡ አለሁ ፡ በመርከቡ
ገና ፡ አልደረሰም ፡ ከወደቡ
መውረድ ፡ አልሻም ፡ እጓዛለሁ
ውኋ ፡ እንዳይበላኝ ፡ እፈራለሁ
ሳይመርምሩ ፡ ጊዜ ፡ ዘመኑን
ሳያውቁት ፡ ውኋው ፡ ጥልቅ ፡ መሆኑን
መንሸራሸር ፡ እያማራቸው
ሳያውቁት ፡ ድንገት ፡ ውጦ ፡ አስቀራቸው
አዝ፦ አሁንም ፡ አለሁ ፡ በመርከቡ
ገና ፡ አልደረሰም ፡ ከወደቡ
መውረድ ፡ አልሻም ፡ እጓዛለሁ
ውኋ ፡ እንዳይበላኝ ፡ እፈራለሁ
ስንቱን ፡ አልፌ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ
በፀጋው ፡ እንጂ ፡ መቼ ፡ በራሴ
ጌታ ፡ ሰጥቶኛል ፡ አቅሜን ፡ መለኪያ
ከፀጋው ፡ በቀር ፡ ያለኝ ፡ መመኪያ
አዝ፦ አሁንም ፡ አለሁ ፡ በመርከቡ
ገና ፡ አልደረሰም ፡ ከወደቡ
መውረድ ፡ አልሻም ፡ እጓዛለሁ
ውኋ ፡ እንዳይበላኝ ፡ እፈራለሁ
መርከቡ ፡ ሲቆም ፡ በየወደቡ
ወራጁን ፡ ሲያወርድ ፡ ሌሎች ፡ ሲገቡ
በየከተማው ፡ ባቡሩም ፡ ሲያልፍ
እንዱን ፡ ሲያሳፍር ፡ ሌላውን ፡ ሲያራግፍ
ከጫፍ ፡ የሚደርስ ፡ ማን ፡ ይሆን ፡ እንጃ
አጽናኝ ፡ እያልኩኝ ፡ ይዣለሁ ፡ ምልጃ
አዝ፦ አሁንም ፡ አለሁ ፡ በመርከቡ
ገና ፡ አልደረሰም ፡ ከወደቡ
መውረድ ፡ አልሻም ፡ እጓዛለሁ
ውኋ ፡ እንዳይበላኝ ፡ እፈራለሁ
#ፓስተር_ታምራት ፡ ሃይሌ (Tamrat Haile), ፯ (7) ...

ከኢየሱስ ጋር መዋል
የሉቃስ ወንጌል 10
39፤ ለእርስዋም ማርያም የምትባል እኅት ነበረቻት፥ እርስዋም ደግሞ ቃሉን ልትሰማ በኢየሱስ እግር አጠገብ ተቀምጣ ነበረች።
42፤ የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም፡ አላት።
የሐዋርያት ሥራ 4
13፤ ጴጥሮስና ዮሐንስም በግልጥ እንደ ተናገሩ ባዩ ጊዜ፥ መጽሐፍን የማያውቁና ያልተማሩ ሰዎች እንደ ሆኑ አስተውለው አደነቁ፥ ከኢየሱስም ጋር እንደ ነበሩ አወቁአቸው፤
1. ዘመንን የምንልፍበት ሐይል
2. የምስራች አብሳሪ የሚያደርገን ሐይል ነቅ
3. የማይወሰድ የአምልክ ህይወት እንዲኖረን የሚያደርግ ፊቱ ነው
ከኢየሱስ ጋር በመዋል ተባረኩ

ሁሉም ሰው ሊሰማው የተገባ መልዕክት! ጌታ አምላክ ወንድም @Biniyam Zenebe በነገር ሁሉ ይባርከው። በዚህ መልክት ጌታ ተናግሮኛል። በጣም ነው የምወድህ! Josey
Forwarded from Biniyam Zenebe
YouTube
ንስሐ የማይገባ እግዚአብሔር ብቻ ነው
Forwarded from Biniyam Zenebe
^ አንቀጹ የትዕዛዝ አንቀጽ ነው ^
""""""
“እንደ አስፈላጊነቱ ሌሎችን የሚያንጽና ሰሚዎችን የሚጠቅም ቃል እንጂ የማይረባ ቃል ከአፋችሁ አይውጣ።”
— ኤፌሶን 4፥29 (አዲሱ መ.ት)
“ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።”
— ኤፌሶን 4፥29
<፧ ይሔ ቁጥር ለአሁኑ ወቅታዊ ፧>
ችግር የአንደበት ( ንግግር )ብርቱ መልክት ነው
• ሰውን የሚያንጽ ማንኛም ንግግር ሳይሆን 'በጎ' ንግግር የሚጠቅም ንግግር ነው። ይለናል
•አንደበታችን የጌታ ማለፊያ ነው
•የእግዚአብሔር ሀሳብ ማድረሻ ነው
፧> ከአንደበታችን የታጣው ፧>
- ተኩስ ወሬ አይደለም ፣ የእውቀትም ወሬ አይደለም ፣ ስብከትም ትንቢትም አይደለም ፣ፀጋ የሚሰጥ የሚያንጽ" ቃል " ነው
[ አላማ ያለው በጎ ንግግር ፀጋን ያመጣል ]
•አንደበታችንን ሁል ጊዜ ወደ እ/ር ቃል መርህ
ስናመጣ ፀጋ ቅርብ ነው።
•ለአንደበታችን ምርጫ ሳይሆን መታዘዝ እናስለምድ
“የጻድቅ አንደበት የሕይወት ምንጭ ናት፤”
— ምሳሌ 10፥11 (አዲሱ መ.ት)
“የጠቢብ አንደበት ግን ፈውስን ያመጣል።”
— ምሳሌ 12፥18 (አዲሱ መ.ት)
•ለሰዎች ፀጋ የሚሰጥ የሚጠቅም ከአንደበታች
ሌላ በመፈለግ ጊዜ ልናጠፋ አይገባም
የትኛውም ንግግር ' ትውልድ ' እዳለው መገንዘብ አለብን^ ማነጽ ሲያቅተን ' አንደበታችንን እንይ።
••• በንጹህ አንደበት ተባረኩ •••
♦ ፓስተር ቢንያም ነኝ♦

በሚያናውጥ እና በሚንጥ ዘመን በጌታ ላይ እርፍ ብሎ መኖርን የመሰለ እርካታ የለም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ሚስጥር ነው ብለህ ደብቀህ የያዝከው የሴሰኝነት እና የፖርኖግራፊ ሱስ (በሽታ) ህይወትህን ቦርቡሮ አንተነትህን ያጠፋዋል እባክህ ወዳጄ ዛሬ ንቃ ወስን ሸክምህን በጌታ ስር አራግፍ የእይታ የአስተሳሰብ የልምምድ እና የኑሮ ኢንቫይሮመንትህን ቀይር ጌታ ከተሰወረው በሽታህ ይፈውስሀል” ጌትነት ተፈሪ (ፓስተር)
ሙሉውን መልእክት የዩቲዩብ ሊንኩን በመጫን ያገኙታል ደግሞም ሼር በማድረግ ሌላው ያድርሱ
https://youtu.be/ox_0au1mnUA
#vfcethiopia
ሙሉውን መልእክት የዩቲዩብ ሊንኩን በመጫን ያገኙታል ደግሞም ሼር በማድረግ ሌላው ያድርሱ
https://youtu.be/ox_0au1mnUA
#vfcethiopia