ብዙዎቻችን ስኬትን የምንለካው በማህበረሰቡ ሚዛን ብቻ ነው።
ዲግሪ መያዝ፣ ሥራ መያዝ ወይም ትዳር መመስረት የሕይወት ደረጃዎች እንጂ የግል ማንነት ዕድገት ማረጋገጫዎች አይደሉም። እውነተኛ ዕድገት የሚለካው በውስጣዊ ማንነትህ፣ በዓላማህና ለዓለም በምትሰጠው እሴት ነው።
ጠዋት ወጥቶ ማታ መግባት፣ ዕዳ መክፈልና በልማድ መመራት ብቻ ሕይወትን ባዶ ያደርጋታል። ወጣቱ ትውልድ ራሱን "ለምንድነው የምኖረው?" ብሎ መጠየቅ አለበት።
ብስለት የሚመጣው ዕድሜ ሲጨምር ሳይሆን ለራስህ ሕይወትና ለምትወስዳቸው ውሳኔዎች ሙሉ ኃላፊነት ስትወስድ ነው።
ዕድሜህ ስለጨመረ ብቻ እያደግክ ነው ማለት አይደለም። ዛሬ ካለህበት ሁኔታ ነገ በተሻለ አስተሳሰብና ሰብዕና ለመገኘት ጣር። ኑሮን መኖር ብቻ ሳይሆን ሕይወትን በጥበብ መምራትን ተለማመድ።
🤟 ማያ አንጀሉ🧘♀

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Congratulations Amanuel on your first job on Upwork!
This is a big step forward for you.
You earned your first client, and that means your skills are trusted.
Now focus on doing great work, communicating clearly, and delivering on time.
A strong first project can lead to more jobs, better ratings, and long-term clients.
Keep going. This is just the start.

❤1
የUpwork Top Rated ባጅን ለማግኘት ማሟላት ያለብን መስፈርቶች
በUpwork ላይ ስኬታማ ለመሆን እና የደንበኞችን እምነት ለማግኘት Top Rated መሆን ትልቅ ሚና አለው።
ይህንን ደረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ግድ ይላል
Job Success Score (JSS): ቢያንስ 90% እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት።
Profile Completeness: ፕሮፋይላችን 100% የተሟላ መሆን ይኖርበታል።
Account Status: ባለፉት 90 ቀናት ውስጥ ምንም አይነት የጥሰት እርምጃ (Account Hold) ያልተወሰደብን መሆን አለብን።

You’ve heard it before… your first impression is your last impression!
In freelancing, your profile is that first impression.
If your profile isn’t clear, updated, and result-driven, you’re already losing opportunities.
Keep it simple.
Show real work.
Make your value obvious within seconds.
Because clients don’t scroll… they decide.
When was the last time you updated your profile?
React to this post if you recently updated your profile.
❤2
Which is the best time for an Ethiopian freelancer to apply for jobs on Upwork?
በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር (EAT) መሰረት በአፕዎርክ (Upwork) ላይ ስራዎችን ለማመልከት ትክክለኛውን ሰዓት መምረጥ ትልቅ ጥቅም ይሰጥዎታል
1. ከፍተኛ የስራ ብዛት የሚገኝባቸው ሰዓቶች
አፕዎርክ ላይ አብዛኞቹ ደንበኞች የሚገኙት አሜሪካ፣ አውሮፓ እና ካናዳ በመሆኑ፣ በኢትዮጵያ ሰዓት ከሰዓት በኋላ እና ምሽት ላይ ማመልከት የተሻለ ነው።
ከሰዓት በኋላ ከ9:00 - 12:00 ሰዓት (3:00 PM – 6:00 PM): በዚህ ሰዓት የአውሮፓ ደንበኞች በስራ ገበታቸው ላይ ናቸው፣ የአሜሪካ ደንበኞች ደግሞ ጠዋት ወደ ስራ የሚገቡበት ሰዓት ነው።
ምሽት ከ1:00 - 4:00 ሰዓት (7:00 PM – 10:00 PM): ይህ ሰዓት በአፕዎርክ ላይ በብዛት ስራዎች የሚለጠፉበት "Peak Time" ነው። የአሜሪካ ደንበኞች በጣም የሚቀሳቀሱበት ሰዓት በመሆኑ፣ በዚህ ሰዓት ማመልከት አዳዲስ ስራዎችን ቀድሞ ለማግኘት ይረዳል።
2. ቀናት በመምረጥ ማመልከት
ከሰኞ እስከ ሐሙስ፦ እነዚህ ቀናት በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የስራ እንቅስቃሴ የሚታይባቸው ቀናት ናቸው። አብዛኞቹ ድርጅቶች አዳዲስ ፕሮጀክቶችን የሚጀምሩት በእነዚህ ቀናት ነው።
አርብ፦ አርብ ላይ የወጡ ስራዎችን ቶሎ ካመለከቱ፣ ደንበኛው ቅዳሜና እሁድ ከመውጣቱ በፊት ሊያነጋግርዎት ይችላል።
3. ስልታዊ አቀራረብ (Strategy)
ስራው ምንም አይነት ቢሆን (ለምሳሌ፦ ዳታ ኢንትሪ፣ ጽሑፍ፣ ግራፊክስ ዲዛይን ወይም የደንበኞች አገልግሎት) እነዚህን ነጥቦች አይርሱ፦
የመጀመሪያዎቹ 30 ደቂቃዎች፦ ስራው በወጣ በ30 ደቂቃ ውስጥ ካመለከቱ ደንበኛው ገና ኮምፒውተሩ ፊት ስለሚሆን ፕሮፖዛልዎን ወዲያው የማየት እድሉ 80% ነው።
ውድድርን መቀነስ፦ አንዳንድ ጊዜ ከሌሊቱ 8:00 - 11:00 (2 AM - 5 AM) ማመልከት የተለየ ጥቅም አለው። በዚህ ሰዓት አብዛኞቹ የአፍሪካ እና የእስያ ፍሪላንሰሮች ስለሚተኙ፣ ውድድር በጣም ይቀንሳል።

❤7
Upwork Connects are your bidding currency.
Think of them as an investment: you spend a small amount (approx. $0.15 per unit) to "buy" a seat at the table with a potential client.
The Smart Strategy,
The Cost: Most jobs require 8 to 20 Connects.
ROI Focus: Don't waste Connects on low-budget or vague posts. Only bid on jobs where your skills are a 90% match.
Speed Matters: Applying to fresh posts (less than 2 hours old) maximizes the value of your spent Connects.
Earn as You Go: You get 10-70 monthly free, plus bonuses for winning interviews or earning badges like Top Rated.
Bottom Line: Stop "spraying and praying." Use Connects selectively on high-quality leads to ensure every dollar spent has the highest chance of turning into a paid contract.
Join @UpworkProfilePro

❤3
Join Upwork and hire freelancers fast
You get $25 credit on your first hire
Works for startups, businesses, and teams
👉 https://join.upwork.com/mQFYP14
#Upwork #freelancer

April is starting strong 💪
One thing I’m learning: it’s not luck, it’s consistency.
Quick tips that actually work,
• Be active every day
• Write a strong first 2 lines in proposals
• Focus on one clear skill
• Reply fast
Still learning, still growing…
Let’s make April count
@UpworkProfilePro

🔥2
Consuming too much content about others’ success can trick your brain into feeling productive even when you haven’t taken any real action.
This is called vicarious goal satiation, where watching or learning gives you a false sense of progress.
In reality, your business doesn’t move unless you act: no proposals, outreach, or improvements happen just by consuming content.
The solution is straightforward: turn every insight into immediate action.
If you learn something, apply it right away send a message, improve your offer, or take one concrete step.
Otherwise, learning becomes passive entertainment, which keeps you stuck instead of moving forward.
መልካም ቀን ለሁላችንም

🔥3
Join Upwork and hire freelancers fast
You get $25 credit on your first hire
Works for startups, businesses, and teams
👉 https://join.upwork.com/mQFYP14
#Upwork #freelancer
You get $25 credit on your first hire
Works for startups, businesses, and teams
👉 https://join.upwork.com/mQFYP14
#Upwork #freelancer
Upwork
Get $25 from Upwork
Sign up for a Upwork account and we both get $25.
❤1
በ Upwork ላይ JSS (Job Success Score) ሲቀንስ እንዴት መመለስ ይቻላል?
ብዙዎቻችን በየሳምንቱ ኮኔክቶችን (Connects) ያቃጥላሉ ስራ ለማግኘት ይቸገራሉ። በተለይ የ JSS ውጤታችን ከ90% በታች ሲወርድ ደንበኞች እኛን የመምረጥ እድላቸው ይቀንሳል።
ይህንን ችግር ለመቅረፍ ወይም ወደነበረበት ለመመለስ Please contact me.
በተጨማሪም 3 ዋና መፍትሄዎች
ከ Upwork ውጭ ያሉ ደንበኞችን ወደ ፕላትፎርሙ ማምጣት ትክክለኛ ስራዎችን (legitimate work) ከውጭ በመያዝ በ Upwork በኩል እንዲከፍሉ ማድረግ JSS እንዲያድግ ያግዛል።
ማታ ማታ ማመልከት (The Night Owl Strategy)፡ አብዛኛው የኤጀንሲ ባለቤቶች እና ተፎካካሪዎች በሚተኙበት ሰዓት አዳዲስ ስራዎች ላይ ማመልከት። ደንበኞች የሚመርጡት ሰው ስለሚቀንስ የመመረጥ እድልዎ ከፍ ይላል።
ፕሮፋይል ኦፕቲማይዜሽን (Profile Optimization)፡ ፕሮፋይልዎን በቁልፍ ቃላት (Keywords) aligne ማድረግ ።
ደንበኞች ፕሮፖዛልዎን ከማየታቸው በፊት ርዕስዎን (Title) ያያሉ፣ ስለዚህ በስራው ርዕስ ውስጥ ያሉ ቁልፍ ቃላትን መጠቀም መርሳት የለብዎትም።
ያመለከቱባቸውን ስራዎች ደንበኛው ማን እንደቀጠረ በመከታተል፣ የእርስዎን ፕሮፋይል ከእነሱ ጋር በማነፃፀር ለቀጣይ ይማሩ።

I know my methods are a bit unconventional (basically I say the opposite of what you hear from others talking about Upwork), but they have worked for thousands of new freelancers.
For new or struggling freelancers, it's always best to bid late at night for the reasons I mentioned above. It's not about the clients from different timezones, but avoiding competition so you can win those couple of jobs, get the JSS on your profile, and then experiment with your bidding strategy. Bidding on new clients also increases your chances of getting long-term clients. My focus has always been on freelancers with low or one-time budgets. If you have a budget, you can do all sort of experiments with volume, and land some projects, but most freelancers starting out don't have that luxury.

We protect money because it’s visible, but we waste time because it’s not. Burn money, and people call you reckless. Burn time, and people call you busy. Funny how we treat what we can count more seriously than what truly counts. But every moment is a gift. Time spent with the people you love is never wasted; time spent investing in your personal growth, skills development, relationships, and trust-building is the best investment you will ever make. And unlike money, the returns are not just measurable. They are meaningful, lasting, and deeply fulfilling. Invest your time wisely. The dividends are priceless.
@UpworkProfilePro
🔥4
the 17 best AI tools for freelancers in 2026 from Upwork:
AI Tools List
Uma: https://www.upwork.com/uma
ChatGPT: https://chat.openai.com
Otter: https://otter.ai
DeepL: https://www.deepl.com
Numerous: https://www.numerous.ai
ClickUp: https://clickup.com
Notion: https://www.notion.so
Asana: https://asana.com
Canva: https://www.canva.com
Stable Diffusion: https://stability.ai
Scribe: https://scribehow.com
Jasper: https://www.jasper.ai
Boomy: https://boomy.com
Durable: https://durable.co
FlyFin: https://flyfin.tax
Lumen5: https://lumen5.com
Miro: https://miro.com
AI Tools List
Uma: https://www.upwork.com/uma
ChatGPT: https://chat.openai.com
Otter: https://otter.ai
DeepL: https://www.deepl.com
Numerous: https://www.numerous.ai
ClickUp: https://clickup.com
Notion: https://www.notion.so
Asana: https://asana.com
Canva: https://www.canva.com
Stable Diffusion: https://stability.ai
Scribe: https://scribehow.com
Jasper: https://www.jasper.ai
Boomy: https://boomy.com
Durable: https://durable.co
FlyFin: https://flyfin.tax
Lumen5: https://lumen5.com
Miro: https://miro.com
👍4❤1🥰1
https://vt.tiktok.com/ZSH9BRLNK/
አፕወርክ (Upwork) በቻትጂፒቲ (ChatGPT) ውስጥ አዲስ አፕሊኬሽን (መተግበሪያ) ማካተቱን ገለፀ ።
ቀላል አሰራር (Easier Process) ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች ከቻትጂፒቲ ሳይወጡ ለስራቸው የሚሆኑ ባለሙያዎችን መፈለግ፣ የስራ ፍላጎታቸውን መግለጽ እና የስራ ማስታወቂያዎችን ማዘጋጀት ይችላሉ።
ወደ ስራ መግባት (Getting to Work)፦ ተጠቃሚዎች በቻትጂፒቲ ሀሳባቸውን ካደራጁ በኋላ ባለሙያውን ለመቅጠር፣ ውል ለመዋዋል እና ስራውን ለመጀመር በቀጥታ ወደ አፕወርክ (Upwork) ገጽ ይመራሉ።
@UpworkProfilePro #Upwork #openAI

❤3👎1🔥1
🎉 Big Congrats to Muluken!📱 🎆
Muluken just landed a new contract on Upwork for a Scalable E-Commerce Web Application Development project!
Wishing you a strong start and successful delivery.
➡️ ➡️ DM me @honelegn19 and get started today.
Muluken just landed a new contract on Upwork for a Scalable E-Commerce Web Application Development project!
Wishing you a strong start and successful delivery.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🤓1
በ Upwork ላይ የ Time-Tracker አክቲቪቲዎ ዝቅተኛ ሆኖ ተቸግረዋል?
በ Upwork የዴስክቶፕ አፕሊኬሽን (Time Tracker) ሲሰሩ የ Keyboard እና Mouse እንቅስቃሴዎ (Activity Level) ዝቅተኛ እየሆነብዎት፣ እንዲሁም አዳዲስ የስራ ግብዣዎች (Job Invitations) ማግኘት አቁመዋል?
ይህ ችግር ሲፈጠር የ Upwork አልጎሪዝም ፕሮፋይልዎን ወደ ኋላ ገፍቶ ይደብቀዋል (Shadowbanned ያደርገዋል)።
በዚህም ምክንያት ምንም እንኳን ጥሩ ችሎታ ቢኖርዎትም ፕሮፋይልዎ አዳዲስ ክሊየንቶች ጋር መድረስ እና መታየት ያቆማል።
ይህንን ችግር በፍጥነት ፈትተው የፕሮፋይልዎን visibility በመጨመር ወደ ስራ መመለስ ከፈለጉ፣ አሁኑኑ ያግኙኝ
@honelegn19

😱2
Don't wait for the perfect moment; take the moment and make it perfect.
Stay consistent, keep optimizing your profile, and believe in your potential.
The world is waiting for your contribution.
Keep grinding, keep winning!
👍3