The 2024 National-Level Focus Foward Workshop on Veterinary Education Concluded
*
The University of Gondar and The Ohio State University co-organized the Veterinary Education Workshop at Capital Hotel in Addis Ababa. The workshop, held from March 1 to March 2, 2024 aimed to consolidate the implementation of the 2020 National Veterinary Education Curriculum through discussions on the findings of the needs assessment survey conducted by the UoG-OSU veterinary education curriculum twinning program team. This national-level workshop sought to enhance the overall quality of the curriculum and cultivate a competent veterinary workforce that can contribute to food safety and security.
However, universities face challenges in implementing various components of the 2020 harmonized curriculum. Accordingly, on Day One of the workshop, participants discussed 16 difficulties identified in the needs assessment survey and suggested possible solutions. The difficulties were categorized into four sections: lack of subject matter knowledge and teaching methods, practical implementation of WOAH Day 1 competencies; access to facilities, infrastructure, and supplies, and a blend of critical issues such as a lack of veterinarians with specific training to address the needs of small-scale producers and pastoralists. The proposed interventions for the four sets of challenges included collaborating across disciplines, conducting workshops, providing short- and long-term professional development training, fostering communication and collaboration with governmental and non-governmental agencies, utilizing available resources wisely, sharing experiences among veterinary education professionals, supplying educational materials, establishing centers of excellence, making education accessible through online platforms, and monitoring and evaluating the implementation of the harmonized curriculum. On the second day, the participants further discussed and prioritized the identified solutions through a vote.
Dr. Asrat Atsedeweyn, President of the University of Gondar, Dr. Shimelis Dagnachew, Dean of the College of Veterinary Medicine and Animal Sciences at the University of Gondar, Professor Armando Hoet, Team Leader of the UoG-OSU Twinning Project and Director of Veterinary Public Health Program at The Ohio State University, Dr. Amanda Berrian, Associate Director of Veterinary Public Health Program, and Dr. Andrea Bessler, Resident of the Program at The Ohio State University College of Veterinary Medicine, and Dr. Desalegn Mengesha, Country Director of The Ohio State University Global One Health-Ethiopia and former President of the University of Gondar were in attendance. Besides, representatives from FDRD's Ministry of Agriculture and Ministry of Education, deans, and senior staff from veterinary medicine colleges at 14 public universities in Ethiopia, as well as representatives from relevant private companies, took part in the workshop.
**
Devoted for Excellence!
Public and International Relations Directorate
March 2, 2024

*********

**********

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዓድዋ 128ኛ ዓመት የድል በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ
*****
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአድዋ በዓል 128ኛ ዓመት የድል ቀንን በማስመልከት በማራኪ ግቢ ጀግኖች አባት አርበኞችና የተለያዩ ግለሰቦች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡
መርሀ ግብሩን በንግግር የከፈቱት አቶ ልጃለም ጋሻው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአስተዳርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንትና የፕሬዚዳንቱ ተወካይ ሲሆኑ ፣ በንግግራቸው “አድዋ የነፃነት በዓል ሳይሆን የአሸናፊነት በዓላችን ነው ፤አድዋ የዓለምን አስተሳሰብ የቀየረና የጥቁር ህዝቦችን አሸነፊነት ከፍ ያደረገ ታላቅ የተጋድሎ ውጤታችን ነው ። ብለዋል”
የማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር አገኘሁ ተስፋ በበኩላቸው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉ ሲሆን “የአድዋ የድል በዓላችን ላይ ሁነን የአባቶቻችን ይቅር ባይነት ፣ደግነት፣የመምራትና የማስተባበር አቅማቸውን ማስታወስ ይገባል ፡፡ይህ ትውልድ ከአባቶቹ መልካም መልካም ነገሮችን ሊማር ይገባል" በማለት ገልፀዋል ፡፡
በዚህ ልዩ መደረክም ጥናታዊ ፅሁፍ፣ሙዚቃ፣ግጥም እና ህብረ ዝማሬ ቀርቧል፡፡
******
ለልህቀት እንተጋለን!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
የካቲት 22/2016 ዓ.ም.

በአካል ጉዳተኞች የስራ ቅጥር ተግዳሮቶችና እድሎች ዙሪያ አለም አቀፍ ጉባዔ ተካሄደ
*********
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽንና ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር በአካል ጉዳተኞች የስራ ቅጥርና ከስራ ቅጥር ሂደቱ ጋር በተያያዘ በሶስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት (ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ) ሲያካሂድ የቆየውን የጥናት ውጤት ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የካቲት 19/2016 ዓ.ም ይፋ አድርጓል፡፡
በጉባኤው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይንን ጨምሮ ከጁባ ዩኒቨርሲቲና ከሶማሊያ የህዝብ አስተዳደር ተቋም (SIPAM) የጥናቱ አባላትና ተሳታፊዎች፣ የሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ህግ አውጭዎችና ፈፃሚዎች፣ ቀጣሪ መስሪያ ቤቶች፣ አካል ጉዳተኞችና የአካል ጉዳተኛ ማህበራት ተገኝተዋል፡፡
ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን ማህበረሰቡ ለአካል ጉዳተኞች የሚሰጠው ትኩረት ዝቅተኛ በመሆኑ አካል ጉዳት ያለባቸው ወገኖቻችን ብዙ መስራትና ማምረት እየቻሉ እድልን ሳያገኙ መቆየታቸውን ገልፀዋል። በመሆኑም የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ አካል ጉዳተኞችን ምርታማ ለማድረግ ሁላችንም ትኩረት
አድርገን ልንሰራ ይገባል ብለዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል ያሉት ዶ/ር አስራት ከማስተር ካርድ ፋውንድ በተገኘ ድጋፍ በአምስት የምስራቅ አፍሪካ አገሮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን እንዲማሩ ማድረጉን ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪም ከአካል ጉዳት ጋር የተያያዙ ችግሮች በምርምርና ጥናት እንዲፈቱ በሚሰራው ስራ ይህ ጥናት ተሰርቶ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ለማሳወቅ ይህ የምክክር መድረክ መደረጉን ገልፀዋል ።
በአንድ ተቋምና በተወሰኑ አካላት ብቻ ለውጥ ማምጣት እና መሬት ላይ የወረደ ስራ መስራት ስለማይቻል ሁሉም ባለድርሻ አካል የየራሱን ተግባርና ኃላፊነት በመውሰድ በጋራ ልንሰራ ይገባል ብለዋል ።
ከ2 ዓመታት በላይ በወሰደው በዚህ ጥናት ተመራማሪዎች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ከአካል ጉዳተኞች ጋር በተያያዘ የሚሰሩ መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ተሳታፊ መሆናቸውን የጥናቱ መሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ሰለሞን መኮንን ተናግረዋል፡፡
ጥናቱ በዋናነት ከአካል ጉዳተኞች የስራ ቅጥር ጋር በተገናኘ ያሉ ህጎችና ተፈፃሚነታቸው? የቀጣሪ መስሪያ ቤቶች ለአካል ጉዳተኞች እንቅስቃሴ ያለው ምቹነት እንዴት ነው? የእንዲሁም አካል ጉዳተኞች በማህበራዊ ህይወታቸው ጉዳይ በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ያለው መሰረተ ልማት ለአካል ጉዳተኞች ምን ያህል ምቹ ነው? የስራ ማስታወቂያዎች ለአካል ጉዳተኞች ምን ያህል ተደራሽ ናቸው? በቅጥር ስርዓቱ ላይ ቀጣሪዎች ለአካል ጉዳተኞች ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል? የሚሉ ጉዳዮችን የዳሰሰ ነው፡፡
የጥናት ውጤቱን ያቀረቡት የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ መምህርና የዚህ ጥናት ተመራማሪ ቡድን አባል ሚኪያስ አበራ በጥናቱ ማህበረሰቡ ለአካል ጉዳተኞች ካለው አመለካከት ጀምሮ አካል ጉዳተኞችና ከአካል ጉዳተኞች ጋር የሚሰሩ ተቋማት ስለራሳቸው ለመሞገት ክፍተቶች መኖራቸውን ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያ ከፖሊሲ አንፃር የተሻለ የሰራች ቢሆንም ፖሊሲውን ከማስፈፀም አንፃር ግን በርካታ ክፍተቶች ያሉ በመሆኑ እነዚህን ለይቶ በማውጣት ለሚመለከታቸው አካላት የማሳወቅ ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀዋል፡፡
በጉባኤው የፓናል ውይይትና የቡድን ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ በተወያዮች በርካታ ጥያቄዎችና ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ በመጨረሻም ተሳታፊዎች የጥናት ውጤቱን ወደ ተግባር ለመቀየር ሁሉም የበኩሉን ድርሻና ሀላፊነት በመውሰድ ለተግባራዊነቱ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡
******
ለልህቀት እንተጋለን!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
የካቲት 21/2016 ዓ.ም.
A Conference on Challenges and Opportunities to Promote Better Employment among Youth with Disabilities
**********
On February 27, 2024, the Mastercard Foundation Scholars Program at the University of Gondar, in collaboration with partner institutions, announced the findings of one of its collaborative research projects at a conference held in Addis Ababa on challenges and opportunities to promote employment among youth with disabilities in three East African countries, namely Ethiopia, Somalia, and South Sudan.
The conference was attended by Dr. Asrat Atsedeweyn, the President of the University of Gondar, members of the research team and participants from the University of Juba and the Somalia Institute of Public Administration (SIPAM), relevant government officials, legislators, legal executives, employers, persons with disabilities, and representatives of Disabled Peoples Organizations (DPOs).
In his opening speech, Dr. Asrat stated that society's lack of attention towards persons with disabilities has hindered their ability to work and be productive. He emphasized the need for action, with a focus on raising awareness and making persons with disabilities more productive.
He mentioned that the University of Gondar, in collaboration with the Mastercard Foundation, is engaged in various activities, that allow students from five East African countries to pursue their first and second degrees at the university. Furthermore, he highlighted that the conference aimed to inform stakeholders about a study conducted to address disability issues. Dr. Asrat emphasized that change and action cannot be brought about by a single institution or specific body. All stakeholders should assume their duties and responsibilities and work together.

Professor Solomon Mekonnen, principal investigator of the research, stated that the research involved researchers, persons with disabilities, governmental and non-governmental institutions working with persons with disabilities, and university faculty for more than 2 years.
The study primarily focused on the laws and implementation of employment for persons with disabilities. It also examined the accessibility of employers' offices for persons with disabilities, the availability of infrastructure, the accessibility of job postings, and employers' views of persons with disabilities.
Dr. Mikyas Abera, a member of the research team and faculty of the College of Social Sciences and the Humanities, who presented the findings, mentioned gaps in societal attitudes towards persons with disabilities and institutions working with persons with disabilities. He also highlighted the gaps in policy implementation despite Ethiopia's progress in terms of policy. Dr. Mikyas indicated that these gaps have been communicated to pertinent bodies.
The conference included panel and group discussions, during which panelists raised questions and shared ideas. The participants expressed their commitment to play the expected roles and implement the research findings.
******
Devoted for Excellence!
Public and International Relations Directorate
February 29, 2024

ለ ጆርናል ኤድተሮች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሠጠ
*****
ለ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለ ሶስት ኮሌጆች እና ለ አንድ ት/ት ቤት ማለትም ለተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ፣ ለማህበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ፣ ለ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እንዲሁም ለህግ ት/ት ቤት ጆርናል ኤዲተሮች፣ ስለ OJS (Open Journal System) ትኩረት ያደረገ ስልጠና ዛሬ የካቲት 25/20016 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡ የየ ኮሌጁ ዋና ኤዲተሮች የሚታተሙ ጥናታዊ ጹሁፎችን በሲስተሙ ላይ በማስቀመጥ እንዴት አድርገው የየዕለት መረጃዎችን መለዋወጥ እንደሚችሉና ባጠቃላይ ኦ.ጀ.ኤስ የተሰኘውን ሲስተም በበለጠ ሁኔታ ሰልጣኖች በብቃት እንዲጠቀሙበት ማስቻል የስልጠናው ዋና ዓለማ እንደሆነ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
******
ለልህቀት እንተጋለን!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
የካቲት 25/20016 ዓ.ም

የእናቶችን የማህፀን መውጣትና የሽንት አለመቆጣጠር ችግርን በተመለከተ የጥናት ሀሳቦችን መለየትና ማደራጀት ላይ ያተኮረ የማጠቃለያ አውደ ጥናት ተካሄደ፡፡
******
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእናቶችን የማህፀን መውጣትና የሽንት አለመቆጣጠር ችግርን በተመለከተ የጥናት ሀሳቦችን የማደራጀት አጋርነት የማጠቃለያ የምክክር መድረክ ( Women’s Genital prolapse and incontinence priority setting partnership project final workshop ) የካቲት 25 እና 26/ በሳይንስ አምባ ተካሂዷል፡፡
በዚህ የምክክር መርሃ ግብር ከሁለት ዓመት በላይ በስራው ላይ ተሳታፊ የነበሩ አካላት ማለትም፣ ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች የተገኙ ችግሩ ያለባቸው ታካሚዎች፣ አስታማሚዎች፣ ሀኪሞች፣ የጤና ባለሙያዎች፣ ምርምር የሚሰሩ ኤክስፐርቶችና የተለያዩ አጋር አካለት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡
ይህ አውደ ጥናት የእናቶችን የማህፀን መውጣትና የሽንት አለመቆጣጠር ችግርን በተመለከተ የጥናት ሀሳቦችን በመለየትና በማደራጀት ለሚመለከታቸው አካላት ማሳወቅ ላይ ዓላማ ያደረገ እንደሆነ የማህፀንና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስትና በማህፀን መውጣትና የሽንት አለመቆጣጠር ሰብ ስፔሻሊስት ሀኪም እንዲሁም በዩኒቨርሲቲ ኦፍ ግሎባለ ኽልዝ ኢኪዩቲ የሆኑትና የፕሮጀክቱ አስተበባባሪ ዶ/ር ዘላለም መንግስቱ ገልፀዋል፡፡ ይህ ሂደት በሀገር አቀፍ ደረጃም ሆነ እንደ አህጉር እንደ አዲስ የመጣ ፅንሰ ሀሳብ እንደሆነና የምርምር የመጨረሻ ተጠቃሚዎች የምርምሩን ጥያቄ ወይም ሃሳብ በማዘጋጀት ላይ ተሳታፊ መሆን ያለው ፋይዳ ከፍተኛ መሆኑን ዶ/ር ዘላለም አክለው ተናግረዋል፡፡ ለሁለት ዓመታት ያህልም የማህፀን መውጣትና የሽንት አለመቆጣጠር ችግር ያለባቸውንና የምርምሩ የመጨረሻ ተጠቃሚዎችን፣ ታካሚዎች፣አስታማሚዎች፣ የጤና ባለሙያዎችና የተለያዩ አጋር አካለትን በማሳተፍ የምርምር ሃሳቦችን እንዲሰጡ በርካታ ተግባራትን ሲያከናውኑ መቆየታቸውን ዶ/ር ዘላለም በስፋት አብራርተዋል፡፡
በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአንስቲዚያ ባለሙያና በማህበረሰብ ጤና አገልግሎት የሶስተኛ ዲግሪያቸውን የያዙት ዶ/ር ታደሰ በላይነህ በበኩላቸው ምንም አንኳ ሂደቱ በጣም ከፍተኛ የሆኑ ውጣ ውረዶች የታለፉበት ቢሆንም ታካሚዎች፣ አስታማሚዎችና የጤና ባለሙያዎቹ በምርምር እንዲመለሱላቸው ከሚፈልጓቸው ወደ 400 ከሚጠጉ ሃሳቦች መካከል ከመርሃ ግብሩ በፊት 23 የሚሆኑ የቅድሚያ ቅድሚያ የተሰጣቸው የምርምር ሃሳቦች መለየታቸውን ገልፀዋል፡፡ በማጠቃለያ መርሃ ግብሩ ላይም እነዚህ የተለዩ ሃሳቦች ቀርበው ከ23ቱ ውስጥ አስር የምርምር ሃሳቦች መለየትና ማደራጀት መቻሉን ዶ/ር ታደሰ አያይዘው ተናግረዋል፡፡
የማህፀን መውጣትና የሽንት አለመቆጣጠር ችግር ተጎጂ የሆኑ እናቶችን ቤት ለቤት በመንቀሳቀስ በማግኘት፣ ችግራቸውን በመለየትና እንዲታከሙም አገዛ ሲያደርጉ መቆየታቸውን የሚያነሱት በማእከላዊ ጎንደር ዞን በእንፍራንዝ ጤና ጣቢያ ሚድዋይፍ የሆኑትና የፕሮጀክቱ ተሳታፊ ሲስተር ሃና ግርማቸው፣ እነዚህ ተጎጂ የሆኑ እናቶች በጥናት እንዲመለሱላቸው የሚፈልጓቸውን ጥያቄዎች እንዲሰጡ ሲያከናውኗቸው የቆዩትን ዘርፈ ብዙ ተግባራትን በስፋት ገልፀዋል፡፡ ወደፊት ፕሮጀክቱ ውጤታማ ሆኖ ለመንግስትም ጥሩ ግብአት መስጠት እንደሚችልና ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋርም በመተባበር ዘላቂ የሆነ መፍትሄ እንደሚያመጣ ያላቸውን ተስፋ ሲስተር ሃና ተናግረዋል፡፡
በማክሰኝት ወረዳ ፅዮን ሰርጓጅ ቀበሌ ነዋሪና የዚህ ችግር ሰለባ የነበሩና ታካሚ የሆኑት በበኩላቸው በምርምር እንዲፈቱላቸው የሚፈልጉትን ሃሳቦች በመለየት ሂደት ላይ የነበራቸው ተሳትፎ ከፍተኛ እንደነበር ገልፀው፣ እናቶች የቅድመ ወሊድ ክትትል ማድረግና በወሊድ ጊዜ የሚያጋጥም ችግር በወቅቱ መታከም እንደሚገባቸው መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
******
ለልህቀት እንተጋለን!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
የካቲት 28/20016 ዓ.ም