UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
25.2K subscribers
575 photos
3 videos
370 files
428 links
This is the ONLY Official channel of #Unity_University_Registrar_Office

@UnityRegistrar


UNITY UNIVERSITY bank Account:

Dashen: 5008904786031

Awash: 01304046370100 (TVET)

P.O.Box: 6722

Email: registrar@uu.edu.et

Website: https://uu.edu.et/
Download Telegram
ለመጀመሪያ አመት የዲግሪ ተማሪዎች (2019)


ስማችሁ ሊስት ላይ የሌለ እና ዶክመንት ኦንላይን ያላሟላችሁ።


1. የ12ኛ ክፍል ውጤት እና ፋይዳ በአንድ ላይ በአንድ "PDF" ማዘጋጀት

2. የተጋጀው "PDF" ከ 2mb በታች መሆኑን ማረጋገጥ

3. በዚህ ሊንክ መግባት

🔗https://sis.uu.edu.et/pages/online_admission_tracking

4. ከላይ ባለው ምስል መሰረት
⚡️ "Application Number" መሙላት (መጀመሪያ ስትሞሉ ሲስተሙ የሰጣችሁ)
⚡️የተዘጋጀውን "PDF" መጫን
⚡️ኢሜይል መፃፍ
⚡️ መጨረሻ "Search/ Submit" የሚለውን መጫን

መረጃው ትክክል ከሆነ ዶክመንታችሁ ይቀየራል።


✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
❤50👍2🥰1
Fresh Special Class
❤7
☄️📝 ለአዲስ የማታ (Extension) ተመዝጋቢዎች

⚡️ ሁለተኛ ዲግሪ ( Project Management & MBA)

⚡️ የመጀመሪያ ዲግሪ (Accounting & Finance , Management)

✅ ምዝገባችሁን ዋናው ግቢ በማጠናቀቅ ትምህርት መጀመር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።


❓ ለቴክኒክና ሙያ የመግቢያ ነጥብ ሲለቀቅ እናሳውቃለን።




https://linktr.ee/UnityUniversity
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤20👍1
⚡️ለነባር የዲግሪ ተማሪዎች



ከመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ጋር እስከ ቅዳሜ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም በስልካችሁ "Add" ማድረግ ትችላላችሁ።

‼️ "Add" የሚደረግ ኮርስ አይጠፋም።
‼️ ከ18 ክሬዲት በላይ አይቻልም።
‼️ የሚጋጭ ስኬጁል ስለማይቀየር፣ በጥንቃቄ ሴክሽን ምረጡ።
‼️ ከቅዳሜ ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም ቦሀላ "Add" አይፈቀድም።







✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤57
Computer science 7 & Business Administration 15 class schedule
❤4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤71🔥4
📍Campus Location 📍


To all New Students


✅ @UnityRegistrar

🔗https://linktr.ee/UnityUniversity
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤35
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤36
2019 TVET New Students Class Schedule Post.pdf
132.1 KB
New TVET (2019) Students Class Schedule
❤18
TVET Marketing 14 class schedule
❤2
ለጥር 2019 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች


ከነገ ረዕቡ ኅዳር 02-05 ፣ 2019 ዓ.ም ድረስ



1. ለፈተናው መክፈልና ማወራረድ (በመንግስት መመሪያ መሰረት)
2. ፋይዳ ኮፒ

ቢሮ ቁጥር 04 እንድትሰጡ።



ማሳሰቢያ፣

✅ ለፈተናው በክፍላችሁ የተመዘገባችሁ፣ ቀሪ ኮርስ የሌለባችሁና የማለፊያ ውጤት ያሟላችሁ ብቻ!
✅ ፋይዳ ያላሟላ ተማሪ ስለማይላክ አርብ ቦሀላ አናስተናግድም።
✅ ክፍያ ተመላሽ አይደረግም።






✅ https://linktr.ee/UnityUniversity
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤38