ይቅር
ገጣሚ አንዋር ዩሱፍ
✅እለተ ሰኞ ድንቅ የግጥም መሰናዶ
#ከዒልሙዲን_ኢስላማዊ_ስቱዲዮ
ገጣሚና አቅራቢ - #አንዋር_ዩሱፍ
#የግጥሙ ርእስ - #ይቅር
📚 ከአማኞች ጋሻ ዒልሙዲን 📚
https://t.me/elmudinislamicstudio
#ከዒልሙዲን_ኢስላማዊ_ስቱዲዮ
ገጣሚና አቅራቢ - #አንዋር_ዩሱፍ
#የግጥሙ ርእስ - #ይቅር
📚 ከአማኞች ጋሻ ዒልሙዲን 📚
https://t.me/elmudinislamicstudio
Forwarded from العلم نور
አሕባቢ የፊታችን ለይል የጁሙዓህ ለይል ነው ከዚያም አልፎ ኒስፈ አሽ-ሸዓባን ነው ዱዓእ ሙስተጃቢ ከሚሆኑባቸው ወቅቶች ውስጥ ናቸው። በአሏህ ፈቃድ በደምብ ዱዓእ ማድረግ አለብን። ብዙ ሐጃዎች አሉብን አደል? ትልቁ የአኺራ ጉዳይ ነው ሌላው ደግሞ እያሯሯጥናት ያለችው የዱንያ ጉዳይ...
ከዚህ ጋ ግን ትኩረት እናድርግ ሼር እናድርግም!
👇👇👇
"የአሏህ ውሳኔ የሚቀያየር አይደለም።"
አንድ ሰው "አሏህ ሆይ ሰዒድ (የጀነት) አድርገኝ" በማለት ዱዓ ማድረግ ይችላል። "አሏህ ሆይ ሸቂይ ከሆኑት አታድርገኝ።" በማለትም ዱዓ ማድረግ ይችላል።
ቀዷእ ላይ ሁለት አይነት ነው። ቀዷኡን ሙብረምና ቀዷኡን ሙዐልለቅ። ሁሉም ለሕወል መሕፉዝ ላይ ያለ ሲሆን። ሙብረም የተባለው የማይቀየር የማይለወጥ የአሏህ ውሳኔ ነው።
ሙዐልለቁ ደግሞ መላኢካዎች ወደ መዝገባቸው የሚያሰፍሩት ሲሆን ሁለት አማራጮችን የያዘ ነው። ለምሳሌ:- "እገሌ የተባለው ሰው ዝምድናን ከቀጠለ 80 ዓመት ይኖራል። ካልቀጠለ ደግሞ 50 ዓመት ይኖራል" የሚል ለሕወል መሕፉዝ ላይ የተፃፈ ቢኖር መላኢካዎች ይህንን ወደ መዝገባቸው ያሰፍራሉ ከሁለቱ አንዱ እንደሚከሰት ያቃሉ የትኛው እንደሆነ ግን አያቁትም አሏህ ብቻ ነው የሚያውቀው። መላኢካዎች የሚያቁት ያ ሰው 50ኛው ዓመት ላይ ከሞተ ዝምድናን አልቀጠልምና በ80 ዓመቱ ይሞታል የሚለውን ከመዝገባቸው ላይ ይሰርዙታል። በተቃራነው 50ኛው ዓመት ላይ ካልሞተ ዝምድና በመቀጠሉ 'በ50 ዓመቱ ይሞታል' የሚለውን ይሰርዙታል። ያኔ ነው መላኢካዎች የሚያቁት።
በዚህ ምሳሌ ላይ መላኢካዎች ያልሰረዙትና በሰውዬው ላይ የተከሰተው ነገር የማይቀየረው የአሏህ ውሳኔ (ሙብረም) ነው ማለት ነው።
ስለዚህ አንድ ሰው ዱዓ ሲያደርግ አደራረጉን ማሳመር አለበት። ለምሳሌ ከላይ እንደተገለፀው እንዲህ አይባልም "አሏህ ሆይ 'ሸቂይ ነህ' ብለህ ፅፈኸኝ ከሆነ ሰርዘውና 'ሰዒድ' አድርገኝ"
"ሐሳብህን ቀይር" ማለት ስለሆነ ክልክል ነው። መጠንቀቅ አለብን። መዳከሩ ለምን አስፈለገ?
"አሏህ ሆይ ጀነትን ለግሰኝ ሰዒድ አድርገኝ ከጀሃነም ጠብቀኝ ሸቂይ አታድርገኝ ዕድሜዬን አርዝምልኝ ሪዝቄን አስፋልኝ...." ይህንና የመሳሰሉትን ዱዓዎች ማድረግ ይቻላል። ከዛ ውጪ ኢማም አቡ ሐኒፋህ እንደተናገሩት " አት-ተgheዩሩ ሁወ አክበሩ አል-ዐላመቲል ሑዱስ" ትልቁን የፍጡራን ባህሪ የሆነውን #መቀያየርና ሐሳብን እንዲቀይር የሚያደርግን ፈላጊ የመሆንን ባህሪ ለአሏህ የምንሰጥ ከሆነ አወዳደቃችን ይከፋል። እንጠንቀቅ።
አሏህ ከሰዒዶች ያድርገን! አሚን

ውድ እና የተከበራችሁ የቀድሞው ''ሐላል አርትስ'' የአሁኑ ''በያን መልቲሚዲያ'' ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ?
በያን መልቲሚዲያ ታላቅ የምስራች ይዞ መጥቷል። ይህም አሸናፊውን ተሸላሚ የሚያደርግ ውድድር ሲሆን በዚህ ውድድር ላይ ማንኛውም ሰው መሳተፍ ይችላል። ውድድሩ ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚደረግ ለማዎቅ ከዚህ በታች ያለውን ማብራሪያ ይመልከቱ።
1ኛ. ውድድሩ ስለመውሊድ ሸሪዓዊ ብይን(መውሊድ በሸሪዓ ስለመቻሉ የሚያስረዳ)ከ2 እስከ 5 ደቂቃ የሚደርስ ቪዲዮ ተቀርጾ ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም አካውንት መላክ።
2ኛ.የማስረዳት አቅም እና የማብራራት ችሎታ እንዲሁም የማስረጃ ጥንካሬ እና የማስረጃ አጠቃቀም ዳኞች ዘንድ ጥሩ ነጥብ ያሰጣል።
3ኛ. ተወዳዳሪው የሚልከው ቪዲዮ ከነሀሴ 1 ጀምሮ በበያን መልቲሚዲያ የዩቲውብ ቻናል ይለቀቃል። ከተለቀቀበት ጊዜ ማለትም ከነሀሴ 1 እስከ መስከረም 1 ድረስ የሚያመጣው እይታና ላይክ የነጥቡን 25% ሲይዝ ዳኞች የሚሰጡት ነጥብ ደግሞ 75% ይይዛል። በድምሩም ከ100 ከፍተኛ ያመጣ አሸናፊ ይሆናል ማለት ነው።
4ኛ. የሚጠቀሱት መረጃዎች ከቁርዓን፣ከሀዲስ፣ከዑለማዎች ንግግርና አዕምሯዊ መረጃዎችን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ቪዲዮ ጥሩ ነጥብ ያሰጣል።
5ኛ. ተወዳዳሪው የሚልከው ቪዲዮ ምንም እኳን በስልክ የተቀረጸ ቢሆንም ቪዲዮ ለዩቲውብ የሚሆን እና ጥራቱን የጠበቀ መሆን ቢሆን በዳኞች እይታ ጥሩ ነጥብ ያሰጣል።
6ኛ.ስለውድድሩ እና ስለ ዩቲውብ ቻናላችን ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄና አስተያየት በቴሌግራም አካውንታችን ማድረስ ትችላላችሁ።
በተጨማሪም ይህንን ውድድር ስፖንሰር መሆን የሚፈልግ ማንኛውም አካል ከዚህ በታች በተቀመጠው የቴሌግራም አካውንታችን ማናገር ይችላል።
7ኛ ከነገ ጀምሮ ቪዲዮ መላክ ይቻላል እስከ ነሀሴ 1 ድረስ። ቢዲዮው አየር ላይ የሚውለው(ዩቲውብ ላይ የሚለቀቀው) ከነሀሴ 1 እስከ መስከረም አንድ ድረስ ነው።
መልካም እድል!!
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
@beyaanmultimedia
@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
https://t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0

Telegram
Beyaan Multimedia
በዩቲውብ ለመከታተል
https://youtube.com/channel/UCANXZYgdyU3NtL1Z4SQSnhQ
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
https://t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
ሐሳብና አስተያየት 👇
@beyaanmultimedia
https://youtube.com/channel/UCANXZYgdyU3NtL1Z4SQSnhQ
የቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
https://t.me/+6qwTWrXCweUxNzU0
ሐሳብና አስተያየት 👇
@beyaanmultimedia
Forwarded from العلم نور
አሰላሙ ዐለይኩም ወ ረሕመቱ ሏሂ ወ በረካቱሁ
እንዴት ናችሁ ወዳጆቼ?
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ የተለያዩ ፕሮግራሞች የሚቀርብበት አዲስ ቻናል የተዘጋጀ ሲሆን ቀጥሎ በምንመለከተው ሊንክ እየገባችሁ ላይክ ሰብስክራይብ እንዲሁም ሼር እንድታደርጉ እንጠይቃለን!!!
👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCmrpQVS5vqGRHLkkGyTV2ig?Sub_confirmation=1

ውድ #የሙሒቦች ጉዞ ቻነል ተከታታዮች
እነሆ ዛሬ ሰኞ ምሽት ከ3:00 ጀምሮ የሐዲስ እውቀትን ለመቅሰም
#በኡስታዝ አባስ ሙስጦፋ አል አርበዑነ አንነወዊየህ ኪታብ ክፍል #2 ተዘጋጅቶ በ #Live ይቀርብልናል።
እናም ሁላችንም ወደ ቴሌግራም ግሩፓችን ሌሎችን በማስገባትና የዚህ ኸይር ስራ ተባባሪ በመሆን የምንዳው ተቋዳሽ ልንሆን ይገባል።
#رحلة العشاق_የሙሒቦች ጉዞ
@hessinkhitamena

በሙሒቦች ጉዞ ግሩፕ ላይ ዘወትር ማክሰኞ የሚቀርበው የአጁሩምያ መትን ማብራሪያ ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ይቀጥላል
#በጊዜ እንገኝ
Add share እያደረግን ለሌሎችም እናጋራ
@hessinkhitamena
#በጊዜ እንገኝ
Add share እያደረግን ለሌሎችም እናጋራ
@hessinkhitamena
በሙሒቦች ጉዞ ግሩፕ ላይ ዘወትር ረቡዕ የሚቀርበው የ lets talk
እናውራ በሚል እንግሊዝኛ የሚለማመዱበት ልዩ ፕሮግራም ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጀምራል
በጊዜ እንገኝ
Add share እያደረግን ለሌሎችም እናጋራ
@hessinkhitamena
እናውራ በሚል እንግሊዝኛ የሚለማመዱበት ልዩ ፕሮግራም ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጀምራል
በጊዜ እንገኝ
Add share እያደረግን ለሌሎችም እናጋራ
@hessinkhitamena
Forwarded from Mikdad Delil
✍️
"እናንተ የሸይኽ አብዱሏህ ጀመዐዎች ፤ አሏህ ይጠብቃችሁ። አህሉሱናህ ወል ጀማዐህ እናንተ ናችሁ። (ከአህሉሱናህ ወል ጀማዐ) አሏህ የወደደው ሰው ኸይር ላይ ይጠራዋል። በናንተ ሰበብ ብዙ ሰው (ወደ ሀቁ መንገድ) ገባ። አኺረ ዘማንም አይደል?! ወስዋሱን አሏህ ይያዝላችሁ!
ሸይኽ ሙሐመድ ሙፍቲ
January 27 -2026
ጥር 19 - 2018
#የድምፅ_ቅጂ_አለው