ለ2017 ዓ.ም ተመራቂዎች
በ2017 ዓ.ም ውጤታችሁ በሴኔት ጸድቆ ጊዜያዊ ዲግሪ ለተሰራላችሁ ተመራቂዎች፣ ዋናው ዲግሪ እንዲታተም መረጃ ለማተሚያ ቤቱ እንድንልክ ተጠይቋል።
ነገር ግን አዲሱ ዲግሪ፣
1. ተጨማሪ መረጃዎችን (እንደ ፋይዳ) ይጠይቃል።
2. አንድ ስህተት ካለ ለማስተካከል ያለው እድል አነስተኛ ሲሆን፣ ከፍተኛ የሆነ ክፍያም (>=25K) ይጠይቃል።
ስለሆነም፣
1. ከታች የቀረበው መረጃ መሰብሰቢያ ላይ "ID" ፣ የአያት ስም እና ውጤታችሁ በሴኔት የጸደቀበትን ቀን በቅድሚያ በማስገባትና በመምረጥ በጥንቃቄ እንድትሞሉ።
2. በመቀጠል ከሰኞ ግንቦት 10 - አርብ ግንቦት 14፣ 2018 ዓ.ም ድረስ በአካል ወይ በተወካይ በኩል ሬጂስትራር ቢሮ በመቅረብ በፊርማ እንድታረጋግጡ።
3. መረጃ ስትሞሉ በጥንቃቄ ይሁን።
ለምሳሌ "ID" ስትጽፉ :-
⚡️UU88888R ✅
⚡️88888❌
⚡️Uu88888r❌
⚡️UU88888❌
4. መረጃውን ላልሞላና ላልፈረመ ሀላፊነት አንወስድም።
5. የሬጂስትራር ዋናው ቻናል ተመራቂዎችን የማይመለከቱ ብዙ መልዕክቶች ስለሚተላለፉበት፣ ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።
የፎርም ሊንክ: {Click Here}
ለጥያቄ: {Click Here}
@UnityGraduates

❤5
ለ2018 ዓ.ም ተመራቂዎች
ከዛሬ ጀምሮ ፎርሙን መሙላት የምትችሉ ሲሆን፣ በአካል የምትፈርሙበትን ቀን እናሳውቃለን።
⚡️ውጤታችሁ በሴኔት የጸደቀው "April 03, 2026" ነው።
የፎርም ሊንክ: {Click Here}
ለጥያቄ: {Click Here}
👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።

❤8
Degree Authentication Procedure
Service Day: Every Friday only
Main Service Room: Room 02 (then Room 05 → Main Office, 5th Floor)
Steps:
1. Bring Original Documents
⚡️Present your original student copy and degree/diploma for authentication.
2. Payment
⚡️Pay the authentication fee at room 01.
3. Registrar's Office – Room 02
⚡️Submit your documents and receipt for initial review and approval.
⚡️Registrar stamps the documents.
4. Proceed to Room 05
⚡️Documents are checked and logged for final processing.
5. Final Approval – 5th Floor, Main Office
⚡️Vice President/ Provost signature.
⚡️Obtain the University stamp after signature.
6. For Regional Campuses
⚡️Graduates must come to Addis Ababa for University stamp before proceeding to government offices.
7. Government Authentication (External)
⚡️Apply Online [Click Here]
⚡️After university approval, take the documents to the Education and Training Authority for final government authentication.

ጊዜያዊ ዲግሪያችሁ ስለተዘጋጀ መውሰድ ትችላላችሁ።
የሚያስፈልጉ፣
1. ሁለት ጉርድ ፎቶ
2. ክሊራንስ
3. የክፍያ ደረሰኝ
መቀበያ ቢሮ፣
⚡️ጊዜያዊ ዲግሪ ዋናው መስሪያ ቤት ያለበት ህንፃ፣ 5ተኛ ፎቅ
⚡️ስቱደንት ኮፒ ለመውሰድ ካምፓስ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02
👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።
ጊዜያዊ ዲግሪያችሁ ስለተዘጋጀ መውሰድ ትችላላችሁ።
የሚያስፈልጉ፣
1. ሁለት ጉርድ ፎቶ
2. ክሊራንስ
3. የክፍያ ደረሰኝ
መቀበያ ቢሮ፣
⚡️ጊዜያዊ ዲግሪ ዋናው መስሪያ ቤት ያለበት ህንፃ፣ 5ተኛ ፎቅ
⚡️ስቱደንት ኮፒ ለመውሰድ ካምፓስ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02
👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።
❤5
ለ2017-18 ዓ.ም ተመራቂዎች
"Mastercard Foundation Associates Program" መመሞከር ለምትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ሊንክ: https://ow.ly/pJWL50Z7AgE

✅Free Training Opportunity
To all 2018 E.C Computer Science graduates
Addis Ababa University is offering 100% free training for 4–6 month training program with a possible employment opportunity after completion.
This opportunity is only for students graduating in the current academic year. Eligible applicants have only two days left to apply, and the application will close after the deadline.
Interested applicants are strongly encouraged to apply as soon as possible using the QR code above or using the link below.
Please share this announcement with eligible graduating students.
Don’t miss this opportunity!
✅Link: [Click here]
✅ Training List
⚡️Advanced Digital Skill Training
⚡️Full-Stack Software Development (Web and Mobile)
⚡️Cloud & Network Infrastructure
⚡️ Cybersecurity & Digital Risk Management

ከዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ (ከሰኔ 16-20፣ 2018 ዓ.ም ) ዲግሪያችሁ ላይ የሚታተመውን መረጃ በማረጋገጥ መፈረም ትችላላችሁ።
👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።
ከዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ (ከሰኔ 16-20፣ 2018 ዓ.ም ) ዲግሪያችሁ ላይ የሚታተመውን መረጃ በማረጋገጥ መፈረም ትችላላችሁ።
👉 ተመራቂዎችን የሚመለከት ብቻ መልዕክት ብቻ ለማመግኘ @UnityGraduates ይቀላቀሉ።
❤7
Forwarded from UNITY UNIVERSITY REGISTRAR OFFICIAL
#ዲግሪ
ከ2017 ዓ.ም በፊት ተመርቃችሁ ዋና ዲግሪ ለመውሰድ ስትጠይቁ የነበራችሁ ተመራቂዎች፣ ዋናው ግቢ ያለው ሬጂስትራር ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ እንድታመለክቱ እናሳውቃለን።
https://linktr.ee/UnityUniversity