Forwarded from قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
بسم الله الرحمن الرحيم
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአሏህ ስም እጅግ በጣም አዛኝና በጣም ሩህሩህ በሆነው እጀምራለሁ
እነሆ ሁሉን አቀፍ ቂርአት ለማዘጋጀት ብዙ ሀሳብና ፕሮግራሞችን ከነደፍን በሇላ፣
ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ደርሶች በቋሚነት(በአሏህ ፈቃድ) ካለችን እውቀት ለማጋራት ዝግጅታችንን ጨርሰናልና ከናንተ የሚጠበቀው በፍጥነት መመዝገብና ወደ ቂርአቱ መግባት ነው።
① ቁርአን/قرآن
قاعدة النورانية/ቃዒደቱ’ኑራንያ
نظر/ነዞር...
حفظ/ሂፍዝ...
ኪታብ/كتب
② ለጀማሪዎች/للمبتدئين
ثلاثة أصول/አሱሉ ሰላሳ
خذ عقيدتك/ኹዝ ዓቂደተክ
دروس المهمة/ዱሩሱል ሙሂማ
للمتوسطين/ለመካከለኛ ③
كتاب التوحيد للفوزان
منهج الفرقة الناجية
كن سلفيا على الجادة
الإرشاد إلى صحيح الاعتقاد
ስለዚህ ፈጥነው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዛችሇል።
✅ማሳሰቢያ;
ቂርአቱ ቋሚ የሆነና አንፃራዊ ክፍያ ያለው ነው።
ለመመዝገብ;
በ @abureslane61 👈👈 ያናግሩን‼
وبالله التوفيق...
كتبه؛ أبو رسلان إدريس بن أول غفر الله له ولوالديه
https://t.me/kutubulMukhtesorat/2149?single

Forwarded from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🎈አስደሳች ዜና!
~እነሆ ዛሬ እሁድ ሚያዚያ 27 ጀምሮ የኪታብ ደርስ አዘጋጅተን ስንጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!!
☞የኪታቡ ስም=
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
📲ኪታቡ የሚቀራበት ቀንና ሰአት👇
✍ እሁድ ✅
✍ ማክሰኞና ✅
✍ ሀሙስ ✅
ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ
🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን>
፦የኪታፑ pdf ለማግኘት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/tdarna_islam/1896
t.me/tdarna_islam/1896
☞ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam

የመጀመሪያ ፕሮግም
የኪታብ ደርስ
✅ የኪታቡ ስም
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇
🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
የኪታብ ደርስ
✅ የኪታቡ ስም
الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇
🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
Forwarded from قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي
በፈረንጆቹ 2015 የተከፈተ ዩቱዩብ ቻናል አለኝ
በሱ አንዳንድ ሸሪዓዊ አስተምሮዎችን ለመልቀቅ አስቢያለሁና
ላይክና ፎሎው ታደርጉኝ ዘንድ በትህትና እጥቃለሁ።
ሊንክ
https://youtube.com/@user-gg8hr5nb9h?si=xYQDyHNKD5D3leVv
كتبه؛ أبو رسلان من العاصمة‼
በሱ አንዳንድ ሸሪዓዊ አስተምሮዎችን ለመልቀቅ አስቢያለሁና
ላይክና ፎሎው ታደርጉኝ ዘንድ በትህትና እጥቃለሁ።
ሊንክ
https://youtube.com/@user-gg8hr5nb9h?si=xYQDyHNKD5D3leVv
كتبه؛ أبو رسلان من العاصمة‼
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿يَا عَائِشَةُ، إِنَّ اللَّهَ رَفِيقٌ يُحِبُّ الرِّفْقَ، وَيُعْطِي عَلَى الرِّفْقِ مَا لَا يُعْطِي عَلَى الْعُنْفِ، وَمَا لَا يُعْطِي عَلَى مَا سِوَاهُ﴾
“አንቺ አኢሻ ሆይ! አላህ ረፊቅ (አዛኝ) ነው ሪፍቅን (እዝነትን) ይወዳል። በሪፍቅ (በአዛኝነት) ላይ ይሰጣል በሃይለኝነት ላይ የማይሰጠውንም ከዛ ውጪም ባለ ነገርም የማይሰጠውን።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2593
አል ኢማሙ ኢብኑ ባዝ (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦
﴿هذا العصر، عصر الرفق والصبر والحكمة، وليس عصر الشدة.
والناس أكثرهم في جهل، في غفلة وإيثار للدنيا، فلا بد من الصبر، ولا بد من الرفق حتى تصل الدعوة، وحتى يبلغ الناس وحتى يعلموا.
ونسأل الله للجميع الهداية﴾
“ይህ ዘመን! የ‘ሪፍቅ ’ በእዘነት፣ በልስላሴ የመዋዋል፣ የትዕግስትና የጥበብ ዘመን ነው። የቁጣ፣ ሃይል..ወዘተ ዘመን አይደለም። አብዛኞቹ ሰዎች በመሀይምነት፣ በዝንጉነትና አለማዊ ህይወትን በማስቀደም ላይ ናቸውና። ስለዚህ ትዕግስት የግድ ነው፤ ኢስላማዊ ጥሪ
እንዲዳረስና ሰዎች ዘንድም ደርሶ እንዲያውቁ ‘ሪፍቅ’ የግድ ነው። አላህን ለሁሉም ምራቻን እንጠይቀዋለን።”
📚 ፈታዋ ኑር አል‐ደርብ: 8:376
ነቢዩ ሙሀመድ (ﷺ) የነቢያቶች ቁንጮ (በላጭ) ሲሆኑ ህዝባቸው (ኡመታቸው) ደግሞ ከሌሎች ህዝቦች በላጭ ህዝብ ነው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿نَحْنُ الْآخِرُونَ، وَنَحْنُ السَّابِقُونَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ﴾
“እኛ መጨረሻ መጪዎች ነን። በዕለተ ትንሳዔ ግን ቀዳሚዎቹ እኛ ነን።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 855
https://t.me/UmuNuhBintdarsema

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጫት ከሌሎች ዘርፎች የተሻለ ትርፍ እንዳለው ይታወቃል። የጫት ንግድ ማለት ለወገን ገዳይ መርዝ እየሰጡ በምትኩ ገንዘባቸውን መውሰድ ነው። ይሄ ንግድ በወገን ህይወት ላይ መጫወት ያለበት እርኩስ ንግድ ነው። ትርፉ ሳያማልላችሁ ኣኺራችሁን በማስቀደም እንዲህ አይነት ውሳኔ የወሰናችሁ ጀግኖች ኒያችሁን፣ ልፋታችሁን አላህ ይቀበላችሁ። ለሌሎች ምሳሌ ያድርጋችሁ። ለዱንያም ለኣኺራም የሚጠቅማችሁ የተሻለ ሐላል ሪዝቅ ይስጣችሁ። የበዛ፣ የጣፈጠ በሆነ የጀነት ሲሳይ ያንበሻብሻችሁ። በዚህ ውሳኔ ላይ ድርሻ ያላችሁን ሁሉ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳችሁ።
በነገራችን ላይ
ጫት በመብላትም፣ በማብላትም፣ በማጓጓዝም፣ በመነገድም፣ ለጫት ንግድ በማከራየትም የተሰማራችሁ ሁሉ ወንጀል ላይ ናችሁ። አላህን ፈርታችሁ ከድርጊታችሁ ታቀቡ።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
በነገራችን ላይ
ጫት በመብላትም፣ በማብላትም፣ በማጓጓዝም፣ በመነገድም፣ ለጫት ንግድ በማከራየትም የተሰማራችሁ ሁሉ ወንጀል ላይ ናችሁ። አላህን ፈርታችሁ ከድርጊታችሁ ታቀቡ።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ስለ ቀልባችን…
የዚህ ቻናል ዓላማ፦የልብ ድርቀት ለመቋቋምም ሆነ ለማከም ሰበብ ይሆን ዘንድ አላህ ያገራልንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ ቁርኣን እና ከሀድስመድሐኒቱን ለመጠቆም ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው።
በዚህ ቻናል ላይ፦
➜ ልብ የሚያረጥቡ አጫጭር ፁሁፎች፣
➜ ከ ቀልባችን ጋር የተያያዙ የሙሓደራ ፕሮግራሞች፣
➜ ወ.ዘ.ተ....
Join Request በመንካት ቤተሰብ ሁኑ
👇👇👇👇
https://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8

👆👆👆ይህ ለሁላችንም እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ምክንያቱም ኡስታዞቻችን አላህ መልካም ስራቸው
ይቀበላቸውና ለእኛም እጅግ የሚያስፈልገንን ቻናል
ተወያይቶ ከፈቱልን ሁላችሁ ተቀላቀሉ
ምክንያቱም ኡስታዞቻችን አላህ መልካም ስራቸው
ይቀበላቸውና ለእኛም እጅግ የሚያስፈልገንን ቻናል
ተወያይቶ ከፈቱልን ሁላችሁ ተቀላቀሉ
ከጓደኛ ከወንድም ሁሉ በላጩ...
ወደ አላህ ይበልጥ እንድትቀርብ
ያመላከተህና የረዳህ ነው
ምርጥ ወንድም ሁሌም በዱዓው
የማይረሳህ ሁሌም ለራሱና ላንተ
መግፊራ የሚለምንልህ ነው...
ተመልከት ሙሳ ለራሱና ለወንድሙ
ሀሩን ያደረገው ዱዓ ውበቱ...
{قَالَ رَبِّ اغْفِرْ لِي وَلِأَخِي وَأَدْخِلْنَا فِي رَحْمَتِكَ ۖ وَأَنتَ أَرْحَمُ الرَّاحِمِينَ}
"(ሙሳም)፡- «ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወንድሜም ማር፡፡ በእዝነትህም ውስጥ አግባን፡፡ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» አለ፡፡"
[ሱረቱል አዕራፍ:151]

☞ውዷ እህቴ ከተራቆቱት ተራዎች አትሁኚ!
➻ አላፊ አግዳሚው የሚረግጣት አበባ መሆን የለብሽም ቁጥብነት ክብረ ንጽህናን ብቻ መጠበቅ አይደለም ከሁለነገርሽ ቁጥብ ሁኚ እዛም እዚህም አለሁ አለሁ አትበይ በሆነ ባልሆነው ትንፋሽ አታብዢ መቸ ባወራች እንጅ ጀመረች እግድህ የምትባይ ዝርክርክ መሆን የለብሽም ክብርሽ በእጅሽ ነው እራስሺን ጠብቂ!!
↠ሰለፊዋ ሴት እውነተኛና የተከበረች ናት!