Paradise
657 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
I swear I just saw an 'Ad' in the middle of my dream.
Even my sleep ain't premium.

ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
​​⁉️ለምን የግንቦት 21ዱን የቻምፒዎንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ አንገምትም😳

😄እንገምት 🙌🙌

ጨዋታው ተጀመረረረ😍

Goal 28' 1-0 Werner
Goal 32'1-1 Sterling
Goal 42' 1-2 Stones


እረፍት😁💪


Goal 60'2-2 Hudson-Odoi

ተጠናቀቀ 2-2
😕

ጭማሪ 30 ደቂቃ🤩

Goal 105' 3-2 Rudiger

-Rudiger በደስታ ቲሸርቱን አውልቆ መቀወጥ...
105+2 ለሩዲገር ቢጫ ዳኛው
VAR ጎሉን ማጣራት
VAR ጎሉን ሀቨርትስ offside ነው ብሎ ጎሉን መሻር😘

ጭማሪ ደቂቃ ተጠናቀቀ
2-2

ፔናሊት

Mount Goal 1-0
Torres Goal 1-1
Kante Goal 2-1
Dias Goal 2-2
James missed 2-2
Sterling Goal 2-3
Havertz Goal 3-3
Walker Goal 3-4
Gilmour Goal 4-4
💙እኛ ዲብሩይነ ቀሪዋን አግብቷት ጨረሰው ብለን ፈገግ ዲብራም በፈገግታ ሊመታ መዘጋጀት
De Bruyne ሳተው😳 4-4

(ፔናሊቲው ይቀጥላል😬)......
Abraham Goal 54-53
Foden Goal 54-54
Kovacic Goal 55-54
Zinchenko Goal 55-55
Mendy Goal 56-55
Ederson Goal 56-56
ቶማስ ቱሄል Goal 57-56
ፔፕ ጋርዲዮላ Goal 57-57
🙆‍♂
......ዳኞቹ ምርርርር ስልችትትት ሲላቸው የሻምፒዎንስ ሊግ ዋንጫን አንስተው ለአርሰናል መስጠት😳😳😳😳

👇👇👇👇

--እናም አርሰናል ሻምፒዎንስ ሊግን ያነሳበት ብቸኛው መንገድ ሆኖ ቀረ
👇👇👇👇👇👇

@USA2A
@USA2A
@USA2A
Mom: አሁን ግባና አጥና!

11 yrs old me: [trying to change the topic] I'm bipolar mom

Mom: bipolar ምንድነው?

Me: it is like there is another person inside me

Mom: አያገባኝም ሁለታችሁም ግቡ እና አጥኑ!

ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
We're so ኩሩ we even beg different, like we dont say 'please', we say "ተው ይቆጭሀል ተው"

That's a low key threat


ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
I invited my Ex to my wedding

Escorts: ያ ሆ

Ex: 'ያ hoe'



ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
How do you make a ሰጎን disappear?

You remove ሰ and then its gone.


ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
Dear old people pls stop saying "ስልክ መጎርጎር"

Don't make it weird 😩, don't make it sound like we're doing smtn nasty to our phones...


ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
Imagine getting a room with yo girl for the first time and the receptionist say "ሰሞኑን ጠፍተሻል" to her 😭😭

ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
Which one fellas?

ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
ቆይ የዚ ቻናል አባላቶች እናንተ Leave እዳትሉ ለናንተ እየዞርኩ 5 ሊትር ዘይት መስጠት አለብኝ እንዴ🤦🏽‍♂😞


ፈታ በሉ

#stay-safe

@USA2A
Her:ስራህ ምንድነው
Him:አየር በ አየር ነው የምሰራው
Her:omg are you a pilot


#stay-safe

@USA2A
#Genie🧞‍♂:You have one wish
#Me:I wish for more.?
#Genie🧞‍♂:You can't wish for more wishes
#Me:ok then i wish for more genies🧞‍♂🧞‍♂🧞‍♂
#Genie🧞‍♂:Holy shit
😂🤣😂🤣

#stay-safe

@USA2A
#ሴት_ልጅ_ልትጣላህ_ከፈለገች

«ዛሬ አምሮብሻል»

“ከአሁን በፊት አስጠላህ ነበር ማለት ነው”

«አልግባሽም ፍቅሬ»

“እኔ ደደብ ነኝ አይገባኝም ማለት ነው”

«እስኪ ረጋ ብለሽ ስሚኝ አስጨርሺኝ»

«እኔ ቅልብልብ ነኝ ማለት ነው»

በቃ እዚህ ላይ አሁን ኮንደሚኒየም ቤት ላይ ከሆንክ እራስህን በፎቅ ትወረውራላህ መንገድ ላይ ከሆንክ ከ100 በላይ የሚፈጥን መኪና ጠብቀህ ትገባለህ አለቀ🤷‍♂🤷‍♂

Which one fellas?


#stay-safe

@USA2A
ቺኳ በጣም አጭር ከመሆኗ የተነሳ ፊቷን ዝናብ 🌧 ሁለቴ ነው የሚመታት... አንዴ #ከላይ_ሲወርድ አንዴ #ከመሬት_ነጥሮ



#stay-safe

@USA2A