Crypto world 🌎
610 subscribers
938 photos
864 videos
75 files
154 links
Hamster combat, Tap swap ,dogs,MEMEFI, Cats,GOAT,......daily combo and news
Download Telegram
አንድ የመጨረሻ ፈታ በሉ

#ዶሮን ሲያታልሏት በሬ ነቃባቸው
#ተልባ ቢንጫጫ በፌደራል ይበተናል
የነቶሎ ቶሎ ቤት ሰሞኑን ተመረቀ
#አባይን ያላየ ሄዶ ማየት ይችላል
ተንጋለው ቢተፉ ጣሪያውን ጭርት አስያዙት
#ሰውን ማመን ቀብድ ተቀብሎ
የማያውቁት አገር ሄደው ቢያዩ ጥሩ ነው
#ውሀ ቢወቅጡት ሙቀጫው ታጠበ
የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየባት

#መልካም_አዳር

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A