Paradise
661 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
If im have to kill someone, i would stab them with a pen 🖊 🖋 Just so i can say "that must be #painful
#stay_safe

@USA2A
የ ዳመራ 🔥 ቀን ከ ምሽቱ 12 እስከ 3 ሰአት online የተገኘ ሰው ወይ ጴንጤ ነው ወይም ሙስሊም ነው።
#stay_safe

@USA2A
Have u ever felt like ur ጌ' after an ugly girl gave you a compliment

Like 'u cute'

No niqqa that's sooo gae

#stay_safe

@USA2A
መልካም ደመራ 🔥

#stay_safe

@USA2A
#እሷ፦ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው...?🤔
#እኔ፦ ፍቅር ማት ባልሽ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጪ ይዞሽ "የኔ ፍቅር ተነሺ ልብስሽን ልበሺ እና ወደ ቤት እንሂድ" ካለሽ ይህ ፍቅር ነው🙄

#እሷ፦ እሺ #ሞትስ ምንድን ነው...?🤔

#እኔ፦ ሞት ማለት ደግሞ ይህ እውነት መስሎሽ ተከትለሽው ወደ ቤት ከሄድሽ ይህ ሞት ይባላል

#stay_safe

@USA2A
ውበት የሚለካው በመልክ ሳይሆን በካሜራ ጥራት እንደሆነ በቅርቡ Iphone 13 የገዛችው የሰፈራችን አስቀያሚዋ ልጅ ምስክር ናት😕

#stay_safe

@USA2A
ህንዶች ሰው ሲሞት #ሬሳው ያቃጥሉታል🙄
°
እኛ ሀበሾች ግን #ለሬሳ ክብር አለን😎
°
°
°
ሰውን የምናቃጥለው #በቁሙ ነው 😏


#stay_safe

@USA2A
ፀብ ተነስቶ ስሮጥ ወንድ አደለህ
     አንጠልጥለህ ትሸሻለህ ትላለች እንዴ

ታድያ እሱ መራቢያ እንጂ መደባደብያ
                 ነው እንዴ 🤔

#stay_safe

@USA2A
ኢinsultibg this civil engineer woman 👧 who couldn't have kids.
I called it #መሀን-ዲስ!

#stay_safe

@USA2A
What does the Bible say about abortion?

"ህፃናት ወደኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው"

#stay_safe

@USA2A