Paradise
642 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
The Professor asks:
— If we put a bucket of water and a bucket of alcohol in front of the sheep,what will it begin to drink first?
-Water the listeners say.
-Yeah. And why?
"Because it's a sheep!" 😏
😂😂😂

@USA2A
I remember when in the good old days the hardest thing about having a baby was choosing a name.

Nowadays, it's choosing the father

@USA2A
አንዱ አንድ መስሪያ ቤት ገብቶ አንዷን ሰራተኛ ይጠይቃል…… «መስሪያ ቤታችሁ በዘመዶቻችሁ የተሞላ ነው ይባላል»
-
#መላሽ…… «አይ ተግባብተን ስለምንሰራ ነው ቤተሰብ የምንመስለው»
-
#ጠያቂ…… «ጥቁር ልብስ የመስሪያ ቤቱ ዩኒፎርም ነው እንዴ? …»
-
«አይደለም አያታችን ሙታ ነው»😂🤣

@USA2A
Two men sre talking, one asks the other:
-"What is fear?"
– This is when you are lying on the beach with your mother-in-law, suddenly a wave rolls in and takes her to the sea.
-"What is horror?"
– This is when the second wave brings her back.
😂😂😂

@USA2A
ለቺኩ ስሜ ዜድ ነው ብሎ
ተዋውቋት ...... ቤቱ ሄዳ
ማዘር ዜድ አለ ስትላት
:
:
:
:
ማዘርየው :-- ና አንተ ዘበርጋ
ሰው እየፈለገህ ነዎ ብላ እርፍ😶😶😶😶😶

@USA2A
ብጥብጥ አንፈጥርም ብለን እንጂ



ሉሲ ከመሞቷ በፊት አዲስ አበባን ለማን እንደናዘዘች የሚያሳይ የድምፅ እና የ video ማስረጃ እጃችን ላይ ነው
@USA2A
#My_Sister ፍቅረኛሽ ላንቺ ግዜ የሚኖረው ማታ ብቻ ከሆነ እሱ ሰው ሳይሆን ቢንቢ ነው ፍሊቲ ንፊበት



@USA2A
Me ... የኔ ፍቅር ቡና ዋንጫ እስኪበላ ድረስ እፈቅርሻለሁ እላታለሁ
.
.
.


እሷ...አይሻልህም ያሬድ ነጉ አልበም እስኪያወጣ

😂😂😂😂😂


@USA2A
#ሚስት : አርግዣለሁ🤰
#ባል : ለማስወረድ ስንት ነው?🙃
#ሚስት : 10,500💰
.
.
.
#ባል : በቃ ይወለድና እኔ ራሴ እደፋዋለሁ 🔫 🔫 🔫

@USA2A
Forwarded from LikeBot
አራት ቆነጃጅት የሚሰሩባት አንድ ካፌ ውስጥ ቡና አዝዤ እየጠጣሁ ሳለ አንዷ ቆንጆ "እንዴት ነው… ቡናችንን ወደድከው?" ስትል አስተያየቴን ጠየቀችኝ።
"ቆንጆ ቡና ነው። ከለሩም ያምራል። ለመሆኑ፣ ከአራታችሁ ማነው የቆላው?"
አይ
አማ .....ረኛ ብሎ ዝም

@USA2A
ገራሚ ቀልድ አገኘው ብሎ ቀልዶ ግን ሚስቅ ጠፍቶ ከሰዉ መሀል በራሱ ቀልድ ብቻዉን የሳቀ
😁 😁 😔 😔 😡 😡 😢 😢
@USA2A
የወንድሜን የትምህርት ጥላቻ ጫፍ መድረሱን ያወኩት

ሰኞ ጠዋት 12 ሰአት ተነስቶ ዩኒፎርሙን ያጠበ ቀን ነዉ



@USA2A
ጎረቤት ሄዶ ምግብ 🍔 🍕 🍷 ና ብላ ሲሉት እንቢ ብሎ ቲቪዉ 📺 ላይ በግድ እያፈጠጠ:ምራቁን እየዋጠ: እንቢ በማለቱ የበሸቀ

@USA2A