UMER APP
8.5K subscribers
15 photos
9 links
Download Telegram
Channel created
Channel name was changed to «UMER APP & FOOTBALL PROGRAM»
GM SCREEN አዲስ Update ለቋል Update አድርጉ

ይህን app ለማታውቁት ስልክን ከሪሲቨር ጋር በማገናኜት
ስልክን እንደ ሪሞት ፣ እንደ tv ፣ እንደ finder መጠቀም የሚያስችል app ነው የpalystore ማውረጃ Link 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=mktvsmart.screen

See more 👇
https://telegra.ph/GM-SCREEN-05-08
22👌1
LEG BOX ላይ የራሱ APP TV Store እንዳለው ይታወቃል ስለዚህ በዚህ tv store ላይ orignal youtube ፣ Netflix ፣ APtoidapp እና ሌሎች ተፈላጊ አፖች ተካተውበታል የምትፈልጉትን app እየገባችው ማውረድ ትችላላችው ።

@UMERAPP

አድራሻ መርካቶ ጎንደር በረንዳ
0911590613
14👍4
📢Note :- ክረምት እንደመግባቱ ጥንቃቄ ሊደርግበት የሚገባ ትልቅ ነገር ለኤሌክትሮኒስ እቃዎች ለተለይ ዲሽ ላይ 👇

❇️መብረቅ ለኤሌክትሮኒክስ ፀር መሆኑ ይታወቃል
በዚህም የተነሳ ሪሲቨሩ/ዲኮደራችሁን አብርታችሁ ከተዋችሁት በመብረቅ ይመታል ሲመታም ሪሲቨሩ ብቻ ላይመታ ይችላል በHDMI አማካኝነት ቲቪውን አብሮ ሊያቃጥለው ይችላል ስለዚህ የሪሲቨር ሶኬት መንቀል አትርሱ
በዝናብ ሰዓትም ዲሽ የመስራት እድሉ ዝቅተኛ ስለሆነ ባትከፍቱት ይመረጣል
❇️ሌላው ደግሞ በክረምት (በዝናብ ሰዓት ) ኤሌክትሪክ Voltage መጨመር እና መቀነስ ሊኖር ስለሚችል በዚህም ምክንያት ሪሲቨርም ሆነ ቲቪዎትን ባለማብራት ራሰዎች ከአላስፈላጊ ወጭ ይታደጉ ።

@UMERAPP
@UMER4K
0911590613
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3516🙏2
እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ሊጀምር 1 ወር ብቻ ቀረው
🥰1911👍6🔥3
ቀጣይ እሁድ ማለትም AUG 16 ⚽️⚽️
🇪🇹 ምሽት 11 ሰዓት ላይ ምን አለ ፀዴ የኮሚዩኒቲሽልድ የዋንጫ ጨዋታ አለ ዘንድሮም ከኛ ጋር ናችው
?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
22👍8🔥4
ከ24H ቻናሎች ውስጥ 2ቱ ማለትም 3 & 4 ፊልም ናቸው
1 እና 2 ምን እንዲሆኑ ትፈልጋላቸው ?

በኔ ምርጫ
24H 1HD NATIONAL GEO WILD ይሁን
2HD አንዱን ምን ይሁንላችሁ ? ምርጡ Comment ላይ አስቀምጡልኝ

Note :- ይህ የሚሆነው ከኳስ ሰዓት ውጭ ነው
🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3612🔥6
Forwarded from LEG PICTURE
LEG FOREVER RECEIVER
2
Forwarded from ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ
ዲሽ ባለሙያ ለምትፈልጉ አዲስ አበባ ላይ 0939392839

የተሟላ እቃዎችን አቅርበን የሚፈልጉትን ቻናል እንሰራልዎታለን
software Update ማድረግ የምትፈልጉ ስልክ በመደወል ብቻ Update ማደረግ ይችላሉ
2
Forwarded from ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ
ስም አይጠሬውን ቻናል ለመስራት FOREVER ሪሲቨር በቂ ነው ምንም የሚያስፈልግ ነገር የለም GSK ወይም 24ዘ ስፖRT ካለ Blind scan ወይም ምስሉ ላይ ባለው https://t.me/LEGPicture Frequency Search ማድረግ ነው በውስጡ ወደ 7 የኳስ ቻናሎች አሉት SS_EPLን ጨምሮ ማለት ነው LEG N24+ oldu ያላችሁም በሱም አሁን ላይ ሪሲቨር ይሠራል ።

strong frequency 11010 Hor 30000

ለነዚህ ቻናሎች ማስሪያ የሚሆን የ1 አመት ከ3 ወር Package የተሞላበት LEG FOREVER ሪሲቨር ከፈለጋችው 0939392839 በመደወል መግዛት ትችላላችው ቻናሉ ቢቆለፍም እንኳን መክፈት የሚችል ምርጥ ሪሲቨር ነው


ቻናሎቹ የሚያስተላልፉት ሊጎች
🇬🇧እንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ
⚽️የአውሮፓ ሻንፒዮንስ ሊግ
🇪🇺Eሮፓ ሊግ +🇪🇺
⚽️Sፔን ላሊጋ
⚽️TAሊያን ሴሪ አ እና ሌሎችንም ያስተላልFALU
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍3
ጥራት ከጥንካሬ ጋር በአንድ ላይ የያዘ ሪሞቱ ለረጅም ጊዜ ማገለገል የሚችል ነፃ የ 3ወር H24 ያለው ሪሲቨሩን ከየትኛውም ሱቅ ሲገዙ በውስጡ ነፃ የ3ወር H24  የተካተተበት ያለማንም እገዛ አክቲቪ ማደረግ ይችላሉ
9
ዛሬ ነሓሴ-15-2018 በቀጥታ በነፃ ቻናሎች እና በGSEK HD

⚽️ ENGLAND: Premier League
🛑 4:00 Arsenal 🆚 Coventry

⚽️
ማንኛውንም ሰርቨር ለመሙላት @UMER4K ያናግሩን
0911590613
9👍4
ዛሬ እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 🇬🇧 ጨዋታዎች በቀጥታ ይመልከቱ

8፡30
Hull⚽️ vs ⚽️Man United

11:00
Ipswich Town⚽️ vs ⚽️Sunderland

11:00
Everton⚽️ vs ⚽️C.Palace

11:00
Nottm Forest⚽️ vs ⚽️Leeds

1:30
Brentford⚽️ vs ⚽️Spurs

Schedule የ24ዘ የሪሲቨራችሁ የሪሞት ላይ EPG or GUIDE በመንካት የ4ቱንም ኘሮግራም መመልከት ይችላሉ
የGseek https://t.me/sportHD24H

ተጨማሪ ቻናሎች
GEM 💎 SPORT
Persiana Sport (በነፃ) ሰሜን ኢትዮጲያ
bein Sport (በVIP ሰርቨር)


ማንኛውንም አይነት ሰርቨር ከፈለጉ DM @UMER4K
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12
36E ተመልሷል! ቼክ አድርጉ
3