#AAU
#ScholarshipOpportunity
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን የሚተገበር የተቋሙ ፕሬዝዳንት ነጻ የትምህርት ዕድል (Presidential Scholarship Program) ይፋ አድርጓል፡፡
ይህ ዕድል በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለወሰዱ እና የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ለመግባት የሚያስችል ውጤት ላመጡ የላቁ 200 ተማሪዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል፡፡
ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሸፋን እና ጥሩ የሚባል የማበረታቻ ጥቅል ያስገኛል፡፡
በእድሉ ቀጣይነት ባለው ሁኔታ ተጠቃሚ ለመሆን በየሴሚስተሩ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.5 እና በላይ ማምጣት ያስፈልጋል፡፡
የPresidential Scholarship Program ተመራቂዎች የድኅረ ምረቃ ትምህርታቸውን ወዲያው እንዲቀጥሉ እና ነጻ የማስተርስ እና የሦስተኛ ዲግሪ እንዲማሩ ዕድል ይሰጣል፡፡
ለማመልከት 👇
https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements
የማመልከቻ ጊዜ የሚያበቃው 👇
መስከረም 09/2018 ዓ.ም
@UAT_EXAMS

❤7
📣 2018 AAU መግቢያ UAT ሰኞ ከመስከረም 12 እስከ ረቡዕ መስከረም 14 ይሰጣል
🎯 ይሄ ማለት ለመዘጋጀት 9 ቀናት ቀርቷቹኋል
🎯 የቀርችሁን 9 ቀናት እኛ ጋር ተመዝግባችሁ ቀናችሁን በአግባቡ ተጠቀሙ።
እኛ ጋር ስትመዘገቡ ምን ምን ታገኛላችሁ?
🌟ከራሱ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተወሰዱ እና ሌሎች ተመሳሳይ የሆኑ ከ1000 በላይ ጥያቄዎች ከነመልስ እና ማብራሪያቸው።
🌟ስትፈልጉ መልስ እና ማብራሪያ እዛው መመልከት የምትችሉበት ፣ ስትፈልጉ ደሞ ውጤት መጨረሻ ላይ መመልከት የምትችሉበት Practice እና Exam Mode
🌟ድክመታችሁ የትኛው ክፍል ጋር እንደሆነ የሚያሳይ Result Board
🌟ራሱን UAT ፈተናን እየተፈተናችሁ እንደሆነ እንዲሰማችሁ ተደርጎ መፈተን የምትችሉበት በሞባይልም ሆነ በግል ኮምፒውተር መጠቀም የምትችሉበት Simulation እና ሞዴል ፈተናዎች
🌟ለፈተናው የሚያግዟችሁን ወሳኝ ፎርሙላዎችን በፍጥነት እና አሰልቺ ባልሆነ መንገድ ማጥናት የምትችሉበት Flashcard
🌟በአጭር ጊዜ ውስጥ ልታነቧቸው የምትችሏቸው ለፈተናው የሚያግዙ 30 ወሳኝ ቻፕተሮች በአማረኛ እና በእንግሊዘኛ ማብራሪያ ለጥናት አመቺ በሆነ መልኩ
🌟አጋዥ የጥናት ቪዲዮዎች
🚀 እነዚህን ሁሉ @uat_registration_bot ላይ በመመዝገብ ማግኘት ትችላላችሁ !!!

❤8
‼️ 9 ቀናት ብቻ ለቀረው የUAT ፈተና ዝግጁ መሆናችሁን ለማየት እና ራሳችሁን ለመገምገም ነገ ማለትም እሁድ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚሰጠው የሞዴል ፈተና በፍጹም እንዳያመልጣችሁ።
📌ፈተናው እንደ ትክክለኛው ፈተና በሰዓት የሚገደብ ይሆናል። ሞዴሉን ከ70 በላይ ማምጣት ከቻላችሁ መግቢያውን በቀላሉ ማለፍ እንደምትችሉ 100% እርግጠኛ መሆን የምትችሉ ይሆናል።
📌ውጤታችሁ ደሞ ዝቅ ካለ ባሉን በቂ ማቴርያሎች በ5 ቀናት ብቻ በአግባቡ መዘጋጀት የምትችሉ ይሆናል።
🎯 2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት ያቀዳችሁ በሙሉ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ የምታደርጓት እያንዳንዷ ውሳኔ ህይወታችሁ ላይ ለውጥ የሚያመጣ ይሆናል።
🎯 ዛሬውኑ @uat_registration_bot በመመዝገብ ሙሉ አገልግሎታችንን ማግኘት ትችላላችሁ !!!

❤5
ስለ 2018 AAU UAT እና ተያያዥ ነገሮች ምን ተባለ ?
📌 መስከረም 9 ማንኛውም UAT ምዝገባ ይጠናቀቃል
📌 መስከረም 10 የመፈተኛ ቦታችሁን ታውቃላችሁ
📌AAU መግቢያ UAT ሰኞ ከመስከረም 12 እስከ ረቡዕ መስከረም 14 ይሰጣል
📌መስከረም 16 ውጤታችሁን ታውቃላችሁ
📌መስከረም 19 በመረጣችሁት Department ትመደባላችሁ (Self sponsored)
📌መስከረም 22 እና 23 ወደ AAU ትገባላችሁ
📌መስከረም 26 Officially Freshman Day 1 class 1

❤20👍1👏1
#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።
የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
#MoE
@tikvahethiopia

❤8👍1🎉1
📌ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦
👉@matric_result_bot
👉eaes.et
👉eaes.gov.et
👉eaes.edu.et
👉result.neaea.gov.et
👉SMS 6284
Share: @UAT_EXAMS
👉@matric_result_bot
👉eaes.et
👉eaes.gov.et
👉eaes.edu.et
👉result.neaea.gov.et
👉SMS 6284
Share: @UAT_EXAMS
❤3🔥1
" የተፈታኞች የፈተና ውጤት የሚገለጽበትን ጊዜ እና አድራሻዎቹን ነገ የምናሳውቅ ይሆናል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
ነገ እሁድ ከቀኑ 10:00 ላይ የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ትንተና እና አንድምታዎቹን በተመለከተ ማብራሪያ ይሰጣል።
ማብራሪያው መገናኛ ብዙሃን በተገኙበት በትምህርት ሚኒስቴር የስብሰባ አዳራሽ ነው የሚሰጠው።
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " በዕለቱ የተፈታኞች የፈተና ውጤት የሚገለጽበትን ጊዜ እና አድራሻዎቹን የምናሳውቅ ይሆናል " ብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነገ ከውጤት ጋር በተያያዘ የሚሰጠውን ማብራሪያ ከስፍራው ተከታትሎ ያቀርባል።
በሌላ በኩል ፥ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ የተሳሳተ መረጃ ከሚያሰራጩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ የአገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መልዕክት አስተላልፏል።
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ መገለጹን ተከትሎ " ውጤታችሁን በዚህ ሊንክ ግቡና እዩ ፤ ውጤት እየታየ ነው ፤ ውጤት ተለቀቀ ፤ የግል መረጃችሁን ላኩ እኛ እንይላችሁ " የሚሉ የተለያዩ ሀሰተኛ መልዕክቶች በማህበራዊ ትስስር ገጾች እየተዘዋወሩ ይገኛሉ። ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከመሰል ሀሰተኛ መረጃዎች እራሳቸው እንዲጠብቁ ተብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamliyAA

‼️ ትምህርት ሚንስቴር ዛሬ በሚሰጠው መግለጫ ምክንያት አብዛኛው የ12ተኛ ክፍል ተማሪ በተለያዩ ስሜቶች ውስጥ ሆኖ ስለሚጠብቅ እና የብዙሃኑ ትኩረት ወደ ማትሪክ ውጤት ስለሚሆን ዛሬ 11 ሰዓት ሊሰጥ የነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ሞዴል ፈተና ወደ ማክሰኞ ተላልፏል።
📌 ምዝገባው ግን ይቀጥላል።
🎯 ዛሬውኑ @uat_registration_bot በመመዝገብ ሙሉ አገልግሎታችንን ማግኘት ትችላላችሁ !!!
📌 ምዝገባው ግን ይቀጥላል።
🎯 ዛሬውኑ @uat_registration_bot በመመዝገብ ሙሉ አገልግሎታችንን ማግኘት ትችላላችሁ !!!
❤23👏7
ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600
▪️︎ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
▪️︎ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ :
▪️︎562 ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት
▪️︎ከሴት 548 ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
@UAT_EXAMS
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600
▪️︎ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
▪️︎ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ :
▪️︎562 ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት
▪️︎ከሴት 548 ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
@UAT_EXAMS
👏7❤6🎉1
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?
" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።
በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።
ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።
ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።
ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።
በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
አማካይ ውጤት
71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
Source Tikvah Ethiopia
@uat_exams

❤10👍4🥰1
ዛሬን እንቅልፍ እንዲወስዳቸው ዛሬ ቢወጣ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን አንዳንድ ውጤት የተበላሸ ስላለ እሱ ተስተካክሎ እስከ ነገ 6ሰዓት ይወጣል ብለዋል ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ።
🤯27❤6