Tuba Tube
35 subscribers
35 photos
1 file
127 links
best Youtube channel
Download Telegram
በቅርብ ቀን ይጠብቁን
TUBA TUBE https://www.youtube.com/­
channel/UCq7g2Es-ZW4KCBMLQZ258gg?
sub_confirmation=1
የተለያዩ ሀገርኛ ፕራንክ ቪዲዮዎች ፣ ኮሜዲ አኒሜሽን ፣
ሙዚቃዎች፣ አጫጭር ድራማዎች እና አዝናኝ እና አስቂኝ
ቪዲዮዎችን በቀላሉ ለማግኘት ከዚህ በታች ያለውን
ሊንክ በመጫን ቱባ ቲዩብን አሁኑኑ
ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/­
UCq7g2Es-ZW4KCBM
LQZ258gg?sub_confirmation=1
FOR MORE FUNNY VIDEO
TUBA TUBE Your #1 YOUTUBE CHANNEL
DON'T FORGET TO LIKE + SHARE +
SUBSCRIBE OUR CHANNEL
https://www.youtube.com/channel/­
UCq7g2Es-ZW4KCBM
LQZ258gg?sub_confirmation=1
CLICK LINK $ SUBSCRIBE
https://www.youtube.com/channel/­
UCq7g2Es-ZW4KCBM
LQZ258gg?sub_confirmation=1
TUBA TUBE copy right 2018 ©
ብዙ አዳዲስ ቤተሰቦች ወደዚህ እልፍኝ በመቀላቀላቸው ይሄን የአብሮነት ጎጆ የቀለስነው ሰሞን ያነሳናቸውን ሃሳቦች ደግመን እንድናያቸው ወደድኩ አይ ይቅር ማለትም ያቻላል።

አንዳንዴ አንዲህ ይሆናል
ምንም ያህል ቢለፉና ቢደክሙ ልብን አጀግነው ቢታገሉ ትከሻችን ብቻውን መሸከም ማይቻለው ሸክም ይኖራል ለሌሎች ትብብር ፍለጋ መጣራትን ሚጠይቅ ሸክም ፤
"እኔ ብቻ " የሚባል አለም የለም አኛ እንጂ በእኔ ውስጥ የከበደን ሸክም በእኛ ውስጥ እንደ ገለባ ይቀለናል። ምክንያቱም እኛነት ራሱ ልዩ ሃይል ነው !እኛነት ብርቱ ገልበት ነው !እኛነት ደማቅ ውበት ነው!!
መልካም ቀን ውድ ቤተሰቦቼ
Join us @Hafsul
For comment @Hafshaa
Forwarded from Zena Nebab
BREAKING: የኤርትራ መንግስት ፍንዳታውን በፅኑ በመቃወምና በኢትዮጵያ ታሪክ ለሰላም በተደረገ ሰልፍ ላይ ሁከት ለመፍጠር የታለመ ሴራ በማለት አምባሳደር እስጢፋኖስ በመናገር የመጀመሪያ ሀገር ሆናለች።

UPDATE: በሰልፉ ወቅት ለሌች ሁለት ፍንዳታዎች በህዝቡ እርብርብ መክሸፋቸው እየተነገረ ይገኛል።
Forwarded from Zena Nebab
Forwarded from Zena Nebab
Forwarded from Zena Nebab
ተጠርሪዎች! የጎዳና ተዳዳሪ መስለው የቦንብ ፍንዳታ እልቂት ሊያደርሱ የነበሩ 5 ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል።

ምንጭ፦ ተሻገር ጣሰው
Forwarded from Zena Nebab
ከባቡር ሃዲዱ ላይ ሆና ቦንብ የወረወረችው እንደ "እብድ" መስላ ልትጠፋ ስትል በህዝቡ ርብርብ የተያዝዘች👇👇👇👇👇
#ሰበር_ዜና
ኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ድፍድፍ ነዳጅ ማውጣት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገልጸዋል
ነዳጁ ሲወጣ ኢትዮዽያ በአመት 8 ቢሊየን ዶላር ታገኛለች

https://t.me/TubaTube
አንዋር መስጅድ የእሳቶ ቃጠሎ በቁጥጥር ሥር ውሏል
join us> ON TELEGRAM
https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube
...ሌሊት ረቡዕ ለሐሙስ ሰኔ 20 ቀን 2010 በአንዋር መስጊድ በሴቶች መስጊድ ዙሪያ ሱቆች የተነሳው ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ንጋት ላይ በቁጥጥር ሥር የዋለ ቢሆንም እሳቱ ማለዳ 12:30 ላይም ሙሉሙሉ አልጠፋም፡፡

የተዲፈነ ጭስ ይታያል፡፡

በዙሪያው ሁኔታውን እየተከታተሉ ያሉ የጸጥታ ኀይሎች እንደነገሩኝ መንስኤውን እየመረመሩ ቢሆንም አንድ የዐይን አማኝ ጨምሮ እንደነገረኝ እሳቱ አኩለ ሌሊት ላይ ሲነሳ የፍንዳታ ድምጽ የተሰማ ሲሆን በሌቦች አማካኝነት ከፍተኛ ዝርፊያም ተካሂዷል፡፡

ወጣቶች ባደረጉት ርብርብ የሴቶች መስጊድ መድረሳ ጣሪያ በመነቃቀሉ ምክንያት መስጊዱ ከጥቂት ከቃጠሎ ሊተረፍ ችሏል፡፡

join us> ON TELEGRAM https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube
ምንጭ ጌጡ ተመስገን ፔጅ
Forwarded from Tuba Tube
አንዋር መስጅድ የእሳቶ ቃጠሎ በቁጥጥር ሥር ውሏል
join us> ON TELEGRAM
https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube
...ሌሊት ረቡዕ ለሐሙስ ሰኔ 20 ቀን 2010 በአንዋር መስጊድ በሴቶች መስጊድ ዙሪያ ሱቆች የተነሳው ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ ንጋት ላይ በቁጥጥር ሥር የዋለ ቢሆንም እሳቱ ማለዳ 12:30 ላይም ሙሉሙሉ አልጠፋም፡፡

የተዲፈነ ጭስ ይታያል፡፡

በዙሪያው ሁኔታውን እየተከታተሉ ያሉ የጸጥታ ኀይሎች እንደነገሩኝ መንስኤውን እየመረመሩ ቢሆንም አንድ የዐይን አማኝ ጨምሮ እንደነገረኝ እሳቱ አኩለ ሌሊት ላይ ሲነሳ የፍንዳታ ድምጽ የተሰማ ሲሆን በሌቦች አማካኝነት ከፍተኛ ዝርፊያም ተካሂዷል፡፡

ወጣቶች ባደረጉት ርብርብ የሴቶች መስጊድ መድረሳ ጣሪያ በመነቃቀሉ ምክንያት መስጊዱ ከጥቂት ከቃጠሎ ሊተረፍ ችሏል፡፡

join us> ON TELEGRAM https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube
ምንጭ ጌጡ ተመስገን ፔጅ
እንኳን ደስ አላቹ የኤርትራ አዲስ አዋጅ፣
Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
ኤርትራ የሰላም ልኡክ ወደ ኢትዮጵያ እንደላከች የሚታወስ ነው።ልኡኩ ከኢትዮጵያ ከተመለሰ በኋላ ኤርትራ አዲስ አዋጅ አውጥታለች።አዋጅ በዋናነት
1.በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ድንበር የለም
2.ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ወደ ኤርትራ በመታወቂያው ብቻ ገብቶ መንቀሳቀስ ይችላል
3.ኢትዮጵያውያን ወደ አስብ በኢትዮጵያ መታወቂያ ገብተው እንዲንቀሳቀሱ ወስነናል።
4.የአማርኛ ቋንቋ ለሀገራችን አስፈላጊ ስለሆነ በትምህርት ሁለተኛ ቋንቋችን እንዲሆን
ወስነናል።
5.የኤርትራ ህዝብ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ብቻ ተጠቃሚ እንድንሆን ወስነናል።
Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
6.ከአሁን በፊት የነበሩ አዋጆች የብሄራዊ ውትድትና አገልግሎት ግዴታ አዋጅን ሽረናል።
7.ጦር ሜዳ ያሉ የኤርትራ ወታደሮች ወደ ልማት እንዲ መለሱ ወስነናል።
8.ኤርትራውያን ወደ ውጭ የመውጣት እና የመግባት
ሙሉ መብት እንዳአላቸው ፈቅደናል።
9.ከወያኔ ጋር ዛሬም ነገም ምንም ግንኝነት እንደማይኖረን ወስነናል።
10. ማህበራዊ ግንኝነታችን እንዲጠነከር ስጋ እና ክትፎ በየቦታው ተስርቶ እንዲቀርብ ወስነናል።
በመጨረሻም ይህን አዋጅ እንቅፋት ለመሆን የሚሞክር ሀይል ፕሬዝደንታዊ ሃይለኛ እርምጃ ይወስድበታል ።
የሚሉ በዋናነት ይገኙበታል። ምንጭ ኤርትራ ቲቪ (ቤቲ ገበታ)
Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
ይህንን ደስታ በየ ጉሩፑ ሼር ያርጉ!!!

Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ ኢትዮጵያ የመጣችውን ሶፍያ የተባለችውን ሮቦት አነጋገሩ፡፡

Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube

ጠቅላይ ሚንስትሩ ሶፍያን እውን በማድረግ ሂደት ጉልህ ድርሻ በነበራቸው ኢትዮጵያዊያን ተመራማሪዎች ስራ መደሰታቸውን ተናግረዋል፡፡
በዓለም ላይ ከተሰሩ ሰው መሰል ሮቦቶች ሶፍያ የሰው እሳቤ የበለጠ የተንፀባረቀባት የፈጠራ ሮቦት ነች፡፡
ጠቅላይ ሚንስትሩ ከሶፊያ ጋር በነበራቸው ቆይታ አሁን በአለም ላይ ቦታ እየያዘ በመጣው በሰው ሰራሽ ክህሎት (artificial intellegience) ዘርፍ ኢትዮጵያ የነቃ ተሳትፎ ልታደርግ ይገባል ብለዋል፡፡
በዚህም ወጣቶችን በማሳተፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ሊሰራ እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡
እንደከዚህ ቀደሙ የቴክኖሎጂው ተቀባይ ሳንሆን እኩል ባለድርሻ መሆንም ይገባልም ብለዋል፡፡
አይኮግላብ በተባለው ኢትዮጵያዊ ኩባንያ ስር የተሰባሰቡ ተመራማሪዎች ከግማሽ በላይ በሚሆነው የሮቦቷ የሶፍት ዌር ብልፀጋ ላይ ተሳትፎ ነበራቸው፡፡እነዚሁ ተመራማሪዎች በአዲስ አበባ ሚሊኒዮም አዳራሽ በተከፈተው 2ኛው አለም አቀፍ የአይሲቲ ኤክስፖ ላይም “በኢትዮጵያ የተነደፈ” በሚል ምርጥ ስራቸው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እውቅና ተሰጥቶታል፡፡

ተጨማሪ አዳዲስ ጉዳዮችን በቀላሉ ለማግኘት>>>
>>>Tuba Tube join ~
https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube
ሪፖርተር፡ ቢላል ወርቁ
ነጃሺ አል ሀበሻ:
ሰበር ዜና!!
አስቾካይ ማሳሰቢያ ...ከጠቅላይ ሚንስተር አብይ!!
Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube
በሀገሪቷ ብጥብጥ ለመፍጠር ጸጉረ-ልውጥ ሰዎች ተደራጅተው እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "በአዳጊ ክልሎች አዳዲስ ኃይሎች አዳዲስ ሰዎች ጸጉረ-ልውጥ ሰዎች እየተንቀሳቀሱ የሚያደራጁት ኃይል ካለ ስርዓቱ ብቻ ሳይሆን ወጣቶች ቆቅ ሆነው እንዲጠብቁ" ሲሉ በዛሬው ዕለት ተናግረዋል፡፡
ህዝቡ ጸጉረ-ልውጥ ሰዎች ሲመጡ የት፣ለምን፣ ከማን ጋር እንደሚገናኙ እና ምን እንደሚያደርጉ መከታተል እና የአካባቢያቸውን ሰላም መጠበቅ ኃላፊነት እንዳለባቸው አደራ ማለት እፈልጋለሁ" ብለዋል።

Tuba Tube
https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube
እባካችሁን የጠቅላይ ሚንስተሩ መልእክት ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ፤ሼር ያድርጉት
1009 ሙከራ kfc!!
«ኑሪ ሱልጣን»

መቼም አጊኝቶ ማጣት ክፉ ነው… ተስፋህን ቆርጦ አንካሳ ያደርግሃል አቶ ሄርላንድ ሳንደርስ በእንደዚህ አይነት ታሪክ ውስጥ ያለፉ ታላቅ ሰው ናቸው… በጎልማሳው እድሜዓቸው የተከበሩ ባለሃብት ነበሩ ብዙ ሃብቶች ነበሯቸው በአንድ ጊዜ ከፍ ያለው አዱንያቸው ቁልቁል ተዘግዝጎ ከመሬት ጣላቸው… እድሜቸው 65 ደርሶ በወር $99 ዶላር እየተከፈለቸው የጠበቃ ስራ እየሰሩ በአንዲት ሚኒ ባስ መኪና ውስጥ ይኖራሉ።
ቆይ አንዴ 65 አመት ያደረሳቸውን ታሪክ በአጭሩ ለሳያቹና ወደዋናው ጉዳይ እንመለሳለን።

https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube

ሳንደርሳን ገና በ6 አመቱ 1890 አባቱን በሞት አጥቶዋል… ገና 7ኛ ክፍል እያለ ትምህርቱን አቋርጦ ወላጅ እናቱን ትቶ ከቤት ወጥቶ ተቀጥሮ እርሻ መስራት ጀመረ… በ16 አመቱ እድሜውን አጭበርብሮ የአሜሪካን የውትድርና ካፕን ተቀላቀለ በጥቂት ጊዜ ውስጥም እድሜውን ማጭበርበሩ ታወቆበት በውርደት ከውትድርና ተባረረ… ከአመት በኋላ በባቡር ስራ ድርጅት ውስጥ በላብአደርነት ተቀጠረ በዚህ ስራው ዘለግ ያለ ጊዜ ሰርቶ በትርፍ ጊዜ ህግ ተማረ… ከቆይታ በኋላ ከስራ ባልደረባው ጋር በመደባደቡ ከስራው ተበረረ… ቀጥሎም በህግ ምሩቅነቱም ስራ መስራት ጀመረ! የህግ ስራውን እየሰራ ብዙም ሳይቆይ ከሌላ የስራ ባልደረባው ጋር ተደባድቦ ከህግ ስራው ተባረረ… ይሄኔ ስራና መኖሪያ ቤት አጥቶ ሲገላታ ወደወላጅ እናቱ ቤት ተመለሰ በትወልድ አካባቢው በሚገኝ አንድ ኢንሹራንስ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ መስራት ጀመረ መጥፎ ስራ አይተውምና ከኢንሹራንስ ስራውም በአመለ ብልሹነት ተባረረ… ይሄ ሰው ግን ተስፋ መቁረጥ ከደሙ የለም።
ተስፋ መቁረጥ የማያውቀው ሳንደርሰን
1920 ላይ የመርከብ ፋብሪካ ከፈተ ይሄ ተስፋ የተጣለበት ድርጅቱም ገና በእግሩ ሳይቆም ፈረሰ… የእድሜው 40 አመት ላይ ሲደረስ በባቡር ጣብያዎች ላይ የተጠበሰ ዶሮ መሸጥ ጀመረ… የመጠቀ የፈጠራ ባለቤቱ ሳንደርሰን እጅግ ጣፋጭ ዶሮ መስራቱን ቀጠለ… የዶሮ ስራውን አስፋፍቶ ከአንድ ህንፃ ግራውንድ ስራ ሆቴል ለመክፈት በቃ… ታዲያ በዚህም ጊዜ አሳዛኙ የሳንደርሰን ህይዎት ሌላ እንቅፋት አስተናገደ የሚሰራበት ሆቴል ከነህንፃው ሙሉ ለሙሉ ተቃጠለ።
ይሄ ሰው ለእሳትም የሚበገር አልሆነም የተቃጠለውን እመድ ትቶ ሌላ ሆቴል ከፈተ በአዲሱ ሆቴልም ብዙ ሳይሰራ ሁለተኛው የአለም ጦርነት ተጀመረ በዚህ ጦርነት ምክንያትም ሆቴሉ ለመዝጋት ተገደደ።
ምን አይነት እድል ነው አትሉም።
ሁለተኛው የአለም ጦርነት አለምን እንዳልሆነች አድርጓት ስለነበረ ሳንደርስ የመሰረት እድሉን አጠበበበት በዚህ ሁኔታ እያለ እድሜው 65 ደረሰ አሁን ወደ አንቱታው እንመለስ።
ወደመጀመሪያው ታሪኩን ወደጀመርንበት ቦታ ስንመለስ… አቶ ሳንደርስ በአስራ ሶስት አመታቸው የገቡበት የስራ አለም አውጥቶ ሲያወርዳቸው ስልሳ አምስተኛ አመት እድሜአቸው ላይ አደርሷቸዋል… በዚህ እድሜዓቸውም በችግር እየኖሩ ነው።
ያለፈው ህይዎታቸው ትዝታ ብቻ ነው የተወላቸው… ።
የወጣትነት ወኔአቸው ያልሞተው አቶ ሳንደርስ አንድ ቀን ጥዋት ከእንቅልፋቸው ሲነሱ ነገሮቹን መለወጥ እንዳለባቸው ወሰኑ… እድሜ ልካቸውን ለመስራት የሚመኙትን የራሳቸውን የዶሮ recipe የመስራት ፍላጎትን ሊያሟሉ መኖሪያ መኪናቸውን አስነስተው ከሚኖሩበት ከተማ ወጥተው ሄዱ…።

https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube

ሬስቱራንቶች አሉበት የተባለበት ቦታ ሁሉ እየሄዱ የሬስቱራንት ባለቤቶች ያናግራሉ "አንድ እድል ብቻ ስጡኝ ሳትከፍሉኝ በነፃ የራሴን የዶሮ ጣዕም ቀምሜ ለደበኞቻቹ ላቅምስ ደበኞቻቹ ከወደዱት ትቀጥሩኛላቹ" እያሉ በተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች አንድ ሺ ሬስቱራንቶችን አነጋገሩ… አዎ በትክክል ነው ያነበብከው 1000 ሬስቱራንቶች… አንዳቸው የሙከራ እድል ሊሰጧቸው ግን አልፈቀዱም… አቶ ሳንደርሰን ከእድሜቸው ከፍ ማለት የተነሳ የሬስቱራንቶችን ቀልብ ለመሳብ ሳይታደሉ የምግብ የነዳጅ ገንዘብ አጥተው በየመንገዱ እየለመኑ በ65 አመታቸው ከአንዱ የአሜሪካ ግዛት ወደሌላው በእግራቸው እያቋረጡ በየጎዳና እያደሩ በታላቅ ተስፋ 1009 የአሜሪካን ሬስቱራንቶችን ደጅ ጠኑ።
የሁሉም ነገር መጨረሻ አለውና በመጨረሻም 1009ኛው ሬስቱራንት እድሉን ሰጣቸው… ከዚያማ ከበረገደው በረገደው ነው… ከዚያ ቀን በኋላ ዓለም አይታው የማታውቀውን አይነት የዶሮ ጣዕም ማጣጣም ጀመረች እስካሁንም እያጣጣመች… የዛን ቀን kfc ወይም Kentucky Fried Chicken. ተፈጠረ… ይሄ የዶሮ ጣዓም በአለም ዝናው የናኘ ነው አለም በርገርን ስታስታውስ ማክዶናልድ ቀድሞ ከመጣ ያለጥርጥር ለዶሮ ጣዕም kfc ተቀዳሚ ምርጫ ነው… kfc በ123 የአለም ሃገራት ውስጥ በ20000 መሸጫ ቅርንጫፎቹ የዶሮ ፈጣን ምግቦችን fast foods ያቀርባል… ይሄንንም ደግማቹ አታንብቡት ሃያ ሺ የkfc ሬስቱራንቶች አለማችን ላይ ነኝቶ ይገኛሉ።
በምግብ ነክ ዘርፍ ከበርገሩ ከማክዶናልድ ቀጥሎ አለም ላይ ስሙ የናኝው የምግብ ድርጅት kfc ይባላል።

https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube

የአቶ ሳንደርስ ይሄን ጣዕማቸውን ለረጅምጊዜ ለአለም ሲያቀምሱ ቆይተው በ1952 ድርጅታቸውን kfc ን ለሌላ ድርጅት ሸጠው ጡረታ ወጡ… ታታሪው ሰው በሞት ላይ መጀገን አይቻልምና በ90 አመታቸው ይቺን አለም ተለይተዋል።
አቶ ሳንደርሰን ተስፋ በሚያስቆርጥ እድሜ ላይ ቆመው የደረሱበት ሁሉ ተስፋ ሳያስቆርጣቸው በአመት ቢሊዮኖችን የሚሰበስብ ድርጅት ለመመስራት በቅተዋል።
ኑሮ እሳት በሆነበት ዘመን ላይ እየኖርክ ስንቴ ወድቀህ ስንቴ ለመነሳት ትፍጨረጨራለህ ወጣት ሆነህ ሮጠህ የመዝለል አቅሙ እያለህ ለአላማህ ስንቴ ወድቀህ ስንቴ ትነሳለህ? የምትጠብቀውን ፈጣን ለውጥ ማግኝት እየከበደህ ተስፋ መቆረጥ አፍንጫህ ላይ ቁጭ ብሎ እየጠበቀህ እየኮረኮመህ ስንቴ ወድቀህ ስንቴ ትነሳለህ?… ።
ስንት ጊዜ ልትሞክር ዝግጁ ነህ? አንድ ሺ ዘጠኝ ጊዜ የመሞከር ገቱ አለህ? የዚህ አለም ትልቁ ፈተና እድልህ የትኛው ላይ እንዳለ አለማውቅህ ነው 1009 ሙከራ አድርገህ መክሊትህ ላይ ላትደርስ እንደምትችል ማመን አለብህ።
ዘንድሮ የምትመረቁ ተማሪዎች 1009 ቦታ የስራ ማመልካቻ አስገብታቹ ስራ ላታገኙ እንደምትችሉ ካላመናቹ ስራ ለመፈለግ አትድከሙ… ከልፋትህ ከውድቀትህ ከማጣትህ ከችግርህ ጋር እልህ መጋባት አለብህ እልህ ወኔ ይሆንሃል።
ትልቁ ነገር ምን መሰለህ የሆነ ነገር ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ካደረብህና ለምን እንደሆነ ሳይገባህ ዝም ብለህ ከፈለከው ከለፋህለት ያ የአንተ መድረሻ ነው ተስፋ ሳትቆርጥ ከሞከርከው ታገኘዋለህ… ልብህን ተከተል በፍላጎትህ ተመራ ስኬት የእግረ መንገድ ጉዳይ ነው።
ሰናይ ጊዜ።

መልዕክቱ ጠቃሚ ነው ብለው ካመኑበት ለወዳጆ ያጋሩ!

join us
https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube
መለያየት ማለት
(በኤፍሬም ስዩም)
.
ይኸዉ ትናንትና ከትናንትም በስትያ
ያዩሽ ሠዎች ሁሉ ከእቅፌ ጉያ
ዛሬን ተራርቀን ብቻዬን ቢያዩኝ
ከድተዋለች ብለዉ ከንፈር መጠጡልኝ
እባክሽ የኔ አለም ፈጥነሽ ንገሪያቸዉ
ሴትን ማፍቀር እንጂ ማባበል አይችልም
ብለሽ አስረጃቸዉ
ለኔና ላንቺኮ መለያየትማለት
በሩቅ መፋቀር ነዉ ያለመተያየት
ያለመተያየት መፋቀርም ማለት
በምናልባት ተስፋ የምትቆም ሕይወት
ዘወትር ምናልባት ምናልባት እያለች
የምትኖር ህይወት
በተስፋዋ መሀል ጥቂት ደስታ አላት
በተስፋችን መሀል መፋቀሩ ካለን
ናፍቆት አካል ገዝቶ እንተያያለን
ብለሽ ንገሪያቸዉ
ልቤና ልቦናዉ ተጣብቋል በያቸዉ
እንጂ በኛ መሀል መለያየት ማለት
በሩቅ መፋቀርነዉ ያለመተያየት
በሩቅ መሠማማት በድምፅ አልባ ቃላት::

join us~
https://t.me/TubaTube
https://t.me/TubaTube