Tuba Tube
35 subscribers
35 photos
1 file
127 links
best Youtube channel
Download Telegram
🙊🙊🙊🙊🙊👌👌👌👌
አባት: ከኔና ከእናትህ የምትወደው ማንን ነው?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: የበለጠ የምትወደው?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: አንተ አንዱን ተናገር?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: እሺ እኔ ባህርዳር ብሄድ እናትህ ደግሞ ሀዋሳ
ብትሄድ
ወዴት ትሄዳለህ?
ልጅ: ሀዋሳ
አባት: አሀ. . .እናትህን ነው የበለጠ የምትወደው ማለት
ነው
ልጅ: አደለም ሀዋሳ ስለምትመቸኝ ነው
አባት: እሺ እኔ ሀዋሳ ብሄድ እናትህ ደግሞ ባህርዳር
ብትሄድ የት
ትሄዳለህ?
ልጅ: ባህርዳር
አባት: ለምን?
ልጅ: ሀዋሳ ሄጄ ነበራ
ሞት ምድነው??
ስለሞት ሲወራ ምናልባት ብዙዎቻችን በሞት ያጣነውን
ሰው ሊያስታውሰን ይችላል ሞት ቀኑን አጨልሞ ተስፋን
አመንምኖ ደስታን ነቅሎ ጥሎ ሀዘንን ተክቶ ነገን መናፈቅ
እስከምንጠላ ድረስ በሀዘን ይጥለናል ተመልከቷት ይቺን
ፍጥረት ሞት ምን እንደሆነ ማወቋ ልጇን እስከወዲያኛው
እንደማታገኝ ስላወቀች ምንኛ እንደጎዳት ምስሉ ይናገራል።
👇👇🔊🔊👁‍🗨 👇👇👇🔊👁‍🗨👇
በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ስንከውን እንውላለን።
ነገር ግን በብዛት የምንሰራቸው ስራዎች ላይ ጥነቃቄ ካልታከለበት በጤናችን
ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ይታወቃል።
በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ ለአደጋ ከሚጋለጡት እና ከፍተኛ ጥንቃቄን
ከሚሹ የሰውነት ክፍላችን ውስጥ አንዱ አይናችን ነው።
👁‍🗨👌በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ኪምበርሊይ
ኮኬርሃም፥ አሁን አሁን በርካታ ወጣቶች ላይ የአይን ጤና ችግር በብዛት
እየተስተዋለ መጥቷል ይላሉ።
ይህ ሊሆን የቻለውም በእለት ተእለት እንቅሰቃሴያችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን
ስንሰራ ለአይናችን ተገቢውን ጥንቃቄ ስለማናደርግለት ነው ሲሉም ይናገራሉ።
አሁን ላይ በብዛት ለአይን ህመም መንስዔ እየሆኑ ከሚገኙ ነገሮች ውስጥ
📣የስክሪን አጠቃቀማችን ማለትን እንደ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ፣ ቴሌቭዥን እና
ታብሌት ስክሪን በዋናነት ይጠቀሳል።
📣ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት
📣ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት፣📣ሲጋራ ማጨስ እና ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት ለአይን ህመም መንስኤ
መሆናቸውን ዶክተር ኪምበርሊይ ይናገራሉ። በስራችን ላይ እያለንም ይሁን በማንኛውም ጊዜ ለአይናችን ደህንነት ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን እንዴትስ??? በቻናላችን ይከታተሉን
👇👇👇👇👇👇
👉 @leaynachin 👈
👇👇👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ በአይን ላይ የሚያመጣው እከል
በአመጋገባችን ውስጥ አትክልት እና ፍራፍሬን የማናካትት ከሆነ ለአይናችን
ጠቃሚ የሆኑ እንደ ናይትሬትስ እና ሉተዪን ያሉ ንጥረ ነገሮችን እንዳናገኝ
ያደርጋል።
በዚህ መልኩ በአይናችን ላይ የሚደርሱ የጤና እክሎችን ለመከላከልም
አትልክቶችን አዘውትሮ መመገብ .....
ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ በአይን ላይ የሚያመጣው እክል
በአመጋገባችን ውስጥ አትክልት እና ፍራፍሬን የማናካትት ከሆነ ለአይናችን
ጠቃሚ የሆኑ እንደ ናይትሬትስ እና ሉተዪን ያሉ ንጥረ ነገሮችን እንዳናገኝ
ያደርጋል።
በዚህ መልኩ በአይናችን ላይ የሚደርሱ የጤና እክሎችን ለመከላከልም
አትልክቶችን አዘውትሮ መመገብ መልካም ነው፤ በእለት ምግባቸው ውስጥ
240 ሚሊግራም አትክልት አካተው የሚመገቡ ሰዎች ለግላኮማ የመጋለጥ
እድላቸውን በ30 በመቶ እንዲቀንሱ ያስችላቸዋል።
👇👇👇👇 Join us 👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
https://t.me/joinchat/AAAAAEUiawBb9HAmlIyYhQ
ጭንቀት
ሰዎች በሚጨነቁበት ጊዜ የሚያመነጩት ኮርቲሶል የተባለ ሆርሞን በአይን ላይ
እክል ይፈጥራል ተብሏል።
በጭንቀት ወቅት የሚመነጨው ሆርሞንም እይታችን እንዲደበዝዝ ማድረግ
እንደሚችልም ነው ባለሙያዎች የሚናገሩት።
በጭንቀት አማካኝነት የሚከሰተውን የእይታ እክል ለመከላከልም ጭንቀትን
የሚያስወግዱ እንደ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ያሉ ተግባራትን መከወን መልካም
ነው፤ በዚህም የኮርቲሶል መጠንን በ25 በመቶ በመቀነስ በአይናችን ላይ
የሚያደርሰውን ጉዳት መቀነስ ይቻላል።
👇👇👇👇👇 JOIN US 👇👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈
https://t.me/joinchat/AAAAAEUiawBb9HAmlIyYhQ
#ማልቀስ.
መጠኑን የጠበቀ ለቅሶ ጤናማነት ነው፡ ለጤናም በዙ ፋይዳዎችን ይሰጣል፡፡ ነገር ግን ከመጠን ያለፈ ከሆነ ተጨማሪ የጤና ጉዳቶችን ያስከትላል፡፡
#ማልቀስ_የሚያስገኛቸው_የጤና_ጥቅሞች
👉የራስ ምታትን ህመም ይቀንሳል፤
👉አይናችን እንደፈለገ እንድንቀሳቀስ ያደርጋል፤
👉ጭንቀትን ድብርትን ያስወግዳል፤
👉አቧራን ያስወግዳል፤
👉ጥቃቅን ተህዋስያንን ከአይን ውሰጥ ያስወጣል፤
👉የአይን ፅዳትን/ውበትን ይጠብቃል፤
👉የማየት ብቃትን ይጨምራል፤ የመሳሰሉት፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@DMBYHospital
@DMBYHospital
@DMBYHospital
🚷 #ከበሽታም_ቀፋፊ_በሽታ_አለ!!
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️
⚠️በብዙ ሰዎች ውስጥ ሳያውቁት ይኖራል፡፡
⚠️አብዛኛው ህብረተሰብ ስለ በሽታው ያለው ግንዛቤ አናሳ ነው፡፡
⚠️እንደ ግለሰብ፣ እንደ ማህበረሰብ፣ እንደ ሐገር ትኩረት ያልተሰጠው በሽታ ነው፡፡
⚠️መተላለፊያ መንገዱ ከኤች አይቪ አድስ በጥፍ የሚበልጥና መዲሐኒት የለለው ቀፋፊ በሽታ፡፡
👇
#ሄባታይተስ_ቢ
#Hepatitis_B
👆ዝርዝር መረጃው በቅርብ ቀን ይለቀቃል፡፡
እስከዛው #join #Share
ማድረገዎን አይርሱ፡፡
🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧🌧
@DMBYHospital
@DMBYHospital
አስቸኳይ እርዳታ ሼር በማድረግ ያዳርሱ

ሂጅራ ሙሀመድ እና ሮማን ገብረየሱስ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የቁጠባ ሂሳብ ቁጥር 1000248215047

👇 በስልክ ለማናገር👇
+251911473841 ሮማን
+251911110506 ሂጅራ