አስገራሚዉን ምስል በመመልከት ሳቅ በሳቅ ይሁኑ
ከቱባ ቲዩብ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ከታች ያለዉን
ሊንክ→ https://youtu.be/VeFOvypZbG0
በመጫን የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉን
# TUBA TUBE Your #1 YOUTUBE CHANNEL
# DON'T FORGET TO # SUBSCRIBE OUR # CHANNEL
click link and subscribe https://youtu.be/VeFOvypZbG0
TUBA TUBE copy right 2018 ©

YouTube
TUBA TUBE
አስገራሚዉን ምስል በመመልከት ሳቅ በሳቅ ይሁኑ ከቱባ ቲዩብ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ከታች ያለዉን ሊንክ→ https://youtu.be/VeFOvypZbG0 በመጫን የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉን #TUBA TUBE Your #1 YOUTUBE ...
የድምጻዊ ታምራት ደስታ የቀብር ስነ-ስርአት በቅድስት ስላሴ ቤ/ክርስትያን ተፈጸመ//Funeral ceremony of artist Tamrat Desta in Kidest Silase Chuch Today April 19 /2018
ለአድናቂዎቹ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ ቱባ ቲዩብ
https://youtu.be/lk__sHpXGbI
ለአድናቂዎቹ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ ቱባ ቲዩብ
https://youtu.be/lk__sHpXGbI
YouTube
የድምጻዊ ታምራት ደስታ የቀብር ስነ-ስርአት/Funeral ceremony of artist Tamrat Desta
የድምጻዊ ታምራት ደስታ የቀብር ስነ-ስርአት በቅድስት ስላሴ ቤ/ክርስትያን ተፈጸመ//Funeral ceremony of artist Tamrat Desta in Kidest Silase Chuch Today April 19 /2018 ለአድናቂዎቹ እንዲሁም ለመላው የ...
ልጅ ያሬድ በቤተሰብ ጨዋታ ላይ የቀለደው አስገራሚ ቀልድ/Lij yared on …: http://youtu.be/Ah4QhWdLQG0
YouTube
ልጅ ያሬድ በቤተሰብ ጨዋታ ላይ የቀለደው አስገራሚ ቀልድ/Lij yared on yebeteseb chewata…../ይህን አዝናኝ ምስል በመመልከት ፈታ በሉልኝ
ልጅ ያሬድ በቤተሰብ ጨዋታ ላይ የቀለደው አስገራሚ ቀልድ/Lij yared on yebeteseb chewata….// ይህን አዝናኝ ምስል በመመልከት ፈታ በሉልኝ TUBA TUBE; https://youtu.be/Ah4QhWdLQG0?sub_confirmation=1...
በማለዳ ኮክቦች ቲቪ ሾ ላይ በድንቅ አስቂኝ እና አዝናኝ ብቃታቸውን የምናውቃቸ…: http://youtu.be/l1LIXWp6lm0
YouTube
በማለዳ ኮክቦች ቲቪ ሾ ላይ በድንቅ አስቂኝ እና አዝናኝ ብቃታቸውን የምናውቃቸው ቀነኒ አበራ እና ራሄል ይስሃቅ እናንተን ሊያዝናኑ በቱባ ቲዩብን ተከስተዋል
በማለዳ ኮከቦች ቲቪ ሾ በድንቅ አስቂኝ እና አዝናኝ ብቃታቸው የምናውቃቸው ቀነኒ አበራ እና ራሄል ይስሐቅ እናንተን ዘና ፈታ ለማድረግ በቱባ ቲዩብ ተከስተዋል !!! ቱባ ቲዩብን ሰብስክራብ በማደረግ አዳዲስ ስራዎቻቸውን በቅርብ ቀን ይጠብቁን TUBA ...
የ77ኛው የአርበኞች ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ / 77th Patriots’ Vi…: http://youtu.be/l8ErTqbpEm8
YouTube
የ77ኛው የአርበኞች ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ / 77th Patriots’ Victory Day in Ethiopia
የ77ኛው የአርበኞች ቀን አራት ኪሎ በሚገኘው የአርበኞች መታሰቢያ ሀውልት ዙበደማቅ ሁኔታ ተከበረ/77th Patriots’ Victory Day in Ethiopia TUBA TUBE https://www.youtube.com/channel/UCq7g2Es-ZW4KC...
አባት: ከኔና ከእናትህ የምትወደው ማንን ነው?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: የበለጠ የምትወደው?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: አንተ አንዱን ተናገር?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: እሺ እኔ ባህርዳር ብሄድ እናትህ ደግሞ ሀዋሳ
ብትሄድ
ወዴት ትሄዳለህ?
ልጅ: ሀዋሳ
አባት: አሀ. . .እናትህን ነው የበለጠ የምትወደው ማለት
ነው
ልጅ: አደለም ሀዋሳ ስለምትመቸኝ ነው
አባት: እሺ እኔ ሀዋሳ ብሄድ እናትህ ደግሞ ባህርዳር
ብትሄድ የት
ትሄዳለህ?
ልጅ: ባህርዳር
አባት: ለምን?
ልጅ: ሀዋሳ ሄጄ ነበራ
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: የበለጠ የምትወደው?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: አንተ አንዱን ተናገር?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: እሺ እኔ ባህርዳር ብሄድ እናትህ ደግሞ ሀዋሳ
ብትሄድ
ወዴት ትሄዳለህ?
ልጅ: ሀዋሳ
አባት: አሀ. . .እናትህን ነው የበለጠ የምትወደው ማለት
ነው
ልጅ: አደለም ሀዋሳ ስለምትመቸኝ ነው
አባት: እሺ እኔ ሀዋሳ ብሄድ እናትህ ደግሞ ባህርዳር
ብትሄድ የት
ትሄዳለህ?
ልጅ: ባህርዳር
አባት: ለምን?
ልጅ: ሀዋሳ ሄጄ ነበራ
ሞት ምድነው??
ስለሞት ሲወራ ምናልባት ብዙዎቻችን በሞት ያጣነውን
ሰው ሊያስታውሰን ይችላል ሞት ቀኑን አጨልሞ ተስፋን
አመንምኖ ደስታን ነቅሎ ጥሎ ሀዘንን ተክቶ ነገን መናፈቅ
እስከምንጠላ ድረስ በሀዘን ይጥለናል ተመልከቷት ይቺን
ፍጥረት ሞት ምን እንደሆነ ማወቋ ልጇን እስከወዲያኛው
እንደማታገኝ ስላወቀች ምንኛ እንደጎዳት ምስሉ ይናገራል።
ስለሞት ሲወራ ምናልባት ብዙዎቻችን በሞት ያጣነውን
ሰው ሊያስታውሰን ይችላል ሞት ቀኑን አጨልሞ ተስፋን
አመንምኖ ደስታን ነቅሎ ጥሎ ሀዘንን ተክቶ ነገን መናፈቅ
እስከምንጠላ ድረስ በሀዘን ይጥለናል ተመልከቷት ይቺን
ፍጥረት ሞት ምን እንደሆነ ማወቋ ልጇን እስከወዲያኛው
እንደማታገኝ ስላወቀች ምንኛ እንደጎዳት ምስሉ ይናገራል።
Forwarded from ለአይናችን (Eyes Health)
👇👇🔊🔊👁🗨 👇👇👇🔊👁🗨👇
በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ስንከውን እንውላለን።
ነገር ግን በብዛት የምንሰራቸው ስራዎች ላይ ጥነቃቄ ካልታከለበት በጤናችን
ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ ይታወቃል።
በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ ለአደጋ ከሚጋለጡት እና ከፍተኛ ጥንቃቄን
ከሚሹ የሰውነት ክፍላችን ውስጥ አንዱ አይናችን ነው።
👁🗨👌በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ኪምበርሊይ
ኮኬርሃም፥ አሁን አሁን በርካታ ወጣቶች ላይ የአይን ጤና ችግር በብዛት
እየተስተዋለ መጥቷል ይላሉ።
ይህ ሊሆን የቻለውም በእለት ተእለት እንቅሰቃሴያችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን
ስንሰራ ለአይናችን ተገቢውን ጥንቃቄ ስለማናደርግለት ነው ሲሉም ይናገራሉ።
አሁን ላይ በብዛት ለአይን ህመም መንስዔ እየሆኑ ከሚገኙ ነገሮች ውስጥ
📣የስክሪን አጠቃቀማችን ማለትን እንደ ላፕቶፕ፣ ስማርት ስልክ፣ ቴሌቭዥን እና
ታብሌት ስክሪን በዋናነት ይጠቀሳል።
📣ከፍተኛ የሆነ ጭንቀት
📣ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት፣📣ሲጋራ ማጨስ እና ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት ለአይን ህመም መንስኤ
መሆናቸውን ዶክተር ኪምበርሊይ ይናገራሉ። በስራችን ላይ እያለንም ይሁን በማንኛውም ጊዜ ለአይናችን ደህንነት ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ አለብን እንዴትስ??? በቻናላችን ይከታተሉን
👇👇👇👇👇👇
👉 @leaynachin 👈
👇👇👇👇
አላማችን ስለ አይናችን ጤንንት፣ ስለሚከሰቱ ችግሮች እና መፍትሄወቻቸው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው።
👉Join us 🔜 @leaynachin 👈