Tuba Tube
35 subscribers
35 photos
1 file
127 links
best Youtube channel
Download Telegram
👍👍👍👍
አስገራሚዉን ምስል በመመልከት ሳቅ በሳቅ ይሁኑ
ከቱባ ቲዩብ ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለማግኘት ከታች ያለዉን
ሊንክ→ https://youtu.be/VeFOvypZbG0
በመጫን የዩቱብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉን
# TUBA TUBE Your #1 YOUTUBE CHANNEL
# DON'T FORGET TO # SUBSCRIBE OUR # CHANNEL
click link and subscribe https://youtu.be/VeFOvypZbG0
TUBA TUBE copy right 2018 ©
የድምጻዊ ታምራት ደስታ የቀብር ስነ-ስርአት በቅድስት ስላሴ ቤ/ክርስትያን ተፈጸመ//Funeral ceremony of artist Tamrat Desta in Kidest Silase Chuch Today April 19 /2018
ለአድናቂዎቹ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ ቱባ ቲዩብ

https://youtu.be/lk__sHpXGbI
በሺሻ ሱስ ክፉኛ የተጠመደችው የ3 ዓመት ህጻን: http://youtu.be/QIB-GcachgE
🙊🙊🙊🙊🙊👌👌👌👌
አባት: ከኔና ከእናትህ የምትወደው ማንን ነው?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: የበለጠ የምትወደው?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: አንተ አንዱን ተናገር?
ልጅ: ሁለታችሁንም
አባት: እሺ እኔ ባህርዳር ብሄድ እናትህ ደግሞ ሀዋሳ
ብትሄድ
ወዴት ትሄዳለህ?
ልጅ: ሀዋሳ
አባት: አሀ. . .እናትህን ነው የበለጠ የምትወደው ማለት
ነው
ልጅ: አደለም ሀዋሳ ስለምትመቸኝ ነው
አባት: እሺ እኔ ሀዋሳ ብሄድ እናትህ ደግሞ ባህርዳር
ብትሄድ የት
ትሄዳለህ?
ልጅ: ባህርዳር
አባት: ለምን?
ልጅ: ሀዋሳ ሄጄ ነበራ