Tuba Tube
35 subscribers
35 photos
1 file
127 links
best Youtube channel
Download Telegram
Watch "ራስን ማሸነፍ || ከነጃሺ አል ሀበሻ ጋር Afro Site Entertainment media" on YouTube
https://youtu.be/OtTw7ikfAIU
Forwarded from  APHRODITE  ()
Corona Ebook.pdf.pdf.pdf.pdf
724 KB
Corona Book pls read and take care of your self! Source:Dr Eyasu #EASYO _president
@sheger_mall
ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ

የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡

🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-

- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡

- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡

🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-

- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡


🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት

- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33


‼️ማስጠንቀቂያ፡-

- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣


አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 5ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ

🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ
@healthministerdrliatadesse
@healthministerdrliatadesse
Forwarded from MEREJA TV
🌼የአዲስ አመት ስጦታ ከ EBS ቴሌቪዥን!🌼
ለ ቴሌግራም ቻናላችን ተከታይዎች!

ባልነው መሰረት የያጋሩና ይሸለሙ ውድድር አሸናፋቻችን በአስገራሚ ስጦታዎች
ለመሸለም ተዘጋጅተናል! የእንኳን ደስ አላችሁ ebs tv world wide!!
🌻 1ኛ ዘመናዊ አውቶሞቢል ለ 100 እድለኞች
🌻 2ኛ የባጃጅ ተሽከርካሪዎች ለ 150 እድለኞች
🌻 3ኛ ዘመናዊ ስማርት ስልኮች ለ 3000 ባለ እድሎች!

ያስተውሉ ዕጩ ለመሆን መጀመርያ በጥንቃቄ ያንብቡ

ለመሸለም ይህንን መንገድ ተከተሉ

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxQN-gzb9nxfEw

2.በመቀጠል ለ 50 ወዳጅ ዘመድዎ ይህን መልዕክት በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ

3.እስከ መስከረም 5 ድረስ የሽልማቱ አሸናፊ ይሁኑ ! መልካም እድል!

አሸናፊዎቹ በ ebs tv worldwide የቴሌግራም ቻናላችን ላይ የምንገልፅ ይሆናል ይቀላቀሉን 👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEyYjxQN-gzb9nxfEw
GOOD LUCK

# EthiopianNewYear
መልካም አዲስ አመት
t.me/ebstvworIdwide
Forwarded from ነጃሺ አል ሀበ
Please VOTE me🙏

ሰላም ! ውድ ጎደኞቼ ከሁለት አመት በፊት ለተማሪ ቤት በሰራነው አጭር ፊልም Focus On Ability የተሰኘው የአለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ወዶና ፈቅዶ ውድድሩን እንድንሳተፍ እጩ አድርጎናል።

እንዴት VOTE እናድርህ ለምትሉ ወዳጆቼ
ፎቶውን በመመልከት በቀላሉ ማድረግ ትችላላችሁ።

ሊንኩን በመጫን Vote በማድረግ አሸናፊ "WINNER" እንድታደርጉኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ።

ኢ-ሜይል አድራሻችሁን መሙላት እዳትረሱ አመሰግናለሁ።
https://www.focusonability.com.au/FOA/films/2346.html
Forwarded from ነጃሺ አል ሀበ