Tuba Tube
35 subscribers
35 photos
1 file
127 links
best Youtube channel
Download Telegram
ቅዳሜን ይበልጥ ምርጥ ከሚያደርጉልን ነገሮች የመጀመሪያውና ዋነኛው አስቂኝ ቪዲዮዎች ናቸው😁😁😜😜😜😜😜

በኔ ምርጫ ዘና በሉልኝ

https://youtu.be/a0Xx0Ho7HaA
ነጃሺ ፕሮሞሽን & ኢቨንት:
በቅርቡ ከፍ ያለ የጥበብ🎤🎶🎶 ማማ ላይ እንደማይሽ አልጠራጠርም!!
👏👏👏👏
ወዳጆቼ ጣዕመ ዜማውን በማጣጣም ወጣቷን ከጎንሽ ነን👍 እንበላት


https://www.youtube.com/watch?v=LFO3WgVfKfM
ቅዳሜ አመሻሹን በትዝታ ቅኝት

በቅርቡ በAFRO SITE MUSIC በምርጥ MUSIC VIDEO ይጠብቁን

እስከዛው👉👉 LIKE👍 SHARE➮👉 SUBSCRIBE በማድረግ በወዳጅነት እንሰንብት😎😎😎


https://youtu.be/PkKWfvoG7iA
ነጃሺ ፕሮሞሽን & ኢቨንት

ድንቅ ታሪክ ፣ አስገራሚ የትወና ብቃት ፣ አስቂኝ ሁነቶችን በአንድ ላይ አጣምሮ እኛን እያዝናና ሊያስተምረን "እናትየው" የተሰኘው አዲስ አማርኛ ፊልም ብቅ አለ!


በቅርብ ቀን የሙሉ ሰዓት ፊልሙን በአፍሮ MUSIC & MOVIES ይጠብቁን

በተጨማሪም አዳዲስ አጀብ የሚያሰኙ የጥበብ ስራዎችን በቀላሉ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን SUBSCRIBE ያድርጉ

እስከዛው ይህን ይመልከቱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/w3AAn4eAYfc
Forwarded from Ethio Prank
Forwarded from Ethio Prank
ለሀሳብ አስተያየታችሁ ከልብ እናመሰግናለን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ
የዩቲዩብ ቤተሰብ እና ወዳጅ እንድታደርጉን በአክብሮት እንጠይቃለን😉

ይኸው መግቢያው በር👇

https://www.youtube.com/channel/UCjp_lPH-Od1D5GwNfNG0PKw?sub_confirmation=1
❤️እናት!!!
(አንተ ምንም ሁን ምን : እናት ያው እናት
ናት!!)

@EthioPrankvideo
@TubaTube

ምንጭ-ከፌስቡክ መንደር

ከባስ ውስጥ ወርጄ ዋሌቴ ከኪሴ
እንደተሰረቀ እንዳወቅኩ ክፉኛ ደነገጥኩ።

ዋሌቴ ውስጥ ያን ያክል ብዙ የሚያስጨንቅ
ነገር አልነበረም። ውስጡ የነበረው 200
ብር እና ለእናቴ የጻፍኩት ደብዳቤ ብቻ
ነበር። ደብዳቤው አጭር ሆኖ «እማዬ
እንዴት አለሺልኝ። እኔ ደህና ነኝ። ከስራ
ስላሰናበቱኝ በዚህ ወር ለገና እንኳን
የምልክልሽ ብር የለኝም። እስከዚያ የሆነ
ነገር ካገኘው ልክልሻለሁ።» የሚል ነበር።

ነገር ግን እናቴ ይሄንን ስታነብ
የሚፈጠርባትን ሃዘን አስቤ አንድ ሳምንት ሙሉ በኪሴ ይዤው ዞሬአለሁ። 200 ብሩም ቢሆን ያን ያክል ትልቅ ብር
አልነበረም . . . ግን በዚህ የኑሮ ውድነት
ባሳበዳት ከተማ . . . ለእንደኔ አይነት እናቱን መርዳት ላለበት ሥራ አጥ . . .ሁለት መቶ
ብሩ እንደ ሁለት ሺህ ብር ነበር።
ከትንሽ ቀናት በኋላ ከእናቴ አንድ ደብደቤ
ደረሰኝ። ገንዘብ ላክልኝ ልትለኝ ነው በሚል
ተሳቅቄ እና ፈርቼ ቀኑን ሙሉ ሳልከፍተው
ይዤው ስዞር ዋልኩ። ማታ ላይ ከፍቼ
አነበብኩት። ክው!! ነው ያልኩት። እናቴ
የላከችልኝ ደብዳቤ «ልጄ የላክልኝ 500
ብር ደርሶኛል። ቀን ይውጣልህ።
የምትሰጠው አያሳጣህ።» የሚል ነበር።

ማን ይሆን ገንዘቡን የላከላት ብዬ ዝም ብዬ ሳስብ አድሬ በማግስቱም ሳስብ ዋልኩ። ጥቂት ቀናት አለፉ። ከእናቴ ሌላ ደብዳቤ ደረሰኝ። «ልጄ፤ ከገንዘቡ ጋር የላክልኝ ደብዳቤ ደቃቅ እና የማይነበብ አይነት ፅሁፍ ሆኖብኝ አላነበብኩትም። መነጽሬም ባለፈው እንጀራ ስጋግር ወድቆ ስለተሰበረ ማንበብ አልቻልኩም። የጋሽ በቀለ ልጅ ሲመጣ በሱ መልሼ ላኩልህ።» የሚል ነበር ደብደቤው። እኔ ደብዳቤም ሆነ ገንዘብ አልላኩላትም ነበር። ብቻ የተላከውን ደብዳቤ ከፍቼ ሳነበው
እንዲህ ይላል፦

«ለእናትህ 500 ብር ልኬላቸዋለሁ - ያንተ 200 ብር ላይ የራሴን 300 ብር ጨምሬ።
ምንም ቢሆን እናት እናት ነች። መራብ
የለባትም።»

እኛ ምንም አንሁን ምን፤ እናት ግን እናት
ናት!!
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሼር ሼር ሼር

@EthioPrankvideo
@TubaTube
Forwarded from Ethio Prank
አጫጭር ፊልሞችን እና ፕራንክ ቪዲዮዎችን ከኛ ጋር በጋራ በመሆን መስራት ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር በመደወል አናግሩን👇👇👇
09 20 74 34 25

በተጨማሪም በቴሌ - ግራም 👇👇

https://t.me/NEJASHIALHABESHA

https://telegram.me/EthioPrankvideo
Forwarded from Ethio Prank
ቅዳሜን ይበልጥ ምርጥ ከሚያደርጉልን ነገሮች የመጀመሪያውና ዋነኛው አስቂኝ ቪዲዮዎች ናቸው😁😁😜😜😜😜😜

በኔ ምርጫ ዘና በሉልኝ

https://youtu.be/QIsX7AKEblI
Forwarded from Ethio Prank
Forwarded from Ethio Prank
እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሰን ይህን የአባቶቻችን ፉከራ በቅኔ ኪነ- ጥበብ ቡድን የተሰራ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/8jARap6n9_0
Forwarded from Ethio Prank
እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሰን ይህን የአባቶቻችን ፉከራ በቅኔ ኪነ- ጥበብ ቡድን የተሰራ ይመልከቱ
👇👇👇
https://youtu.be/8jARap6n9_0
Forwarded from Ethio Prank via @Josy_Button_Bot