The Whiz kids Workshop team are greatly happy that the Tsehai Loves Learning is now being aired in Af-Somali Language on Nabad TV.
https://bit.ly/31ekoEO
https://bit.ly/31ekoEO
Facebook Watch
NABAD TV
NABAD TV
https://bit.ly/2DHnyY8
በዚህ ሳምንት በጸሀይ መማር ትወዳለች ልጆችዎ ከተማሩት ወይም ከተነበበላቸው ታሪክ ቀጥተኛ
እና አመራማሪ ጥያቄዎችን ሲጠየቁ እንዴት መመለስ እንደሚችሉ ይረዳሉ! ይህ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ዘወትር ረቡዕና ሀሙስ ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ እንዲሁም በድጋሚ ቅዳሜና እሁድ ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ SMN (Sidama Media Network-SMN) TV ይከታተሉ!

Tsehai Loves Learning
በዚህ ሳምንት በጸሀይ መማር ትወዳለች ልጆችዎ ከተማሩት ወይም ከተነበበላቸው ታሪክ ቀጥተኛ እና አመራማሪ ጥያቄዎችን ሲጠየቁ እንዴት መመለስ እንደሚችሉ ይረዳሉ! ይህ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ዘወትር ረቡዕና ሀሙስ ከጠዋቱ...
This week on Tsehai Loves Learning, children will learn about characters and the setting of a story. In addition to the value of being honest and trustworthy. Don't miss this fun and educational show on OBN (OBN Afaan Oromoo) Television on Saturday starting from 6:20 PM and starting from 10:50 PM!
https://bit.ly/3iuxJOX
https://bit.ly/3iuxJOX
Facebook Watch
Tsehai Loves Learning
Losaan oos mat aganni woronne hee’oo haalato’o, ammanee beyyoo la’amoo’isaa odim aganni woro’l haalato’uwwiinse amma’namchaa hanqimanchoomaa losamoo...
👉 https://bit.ly/2Pxx56L
በነፃ ቤትዎ እናደርሳለን!
ታላላቅ የአለም ዓቀፍ ሽልማቶችን የወሰዱ በንባብ፣ በጤና እንዲሁም በስነምግባር ላይ ልጆችዎን እያዝናኑ የሚያስተምሩ የመፃህፍት ጥቅሎችን በአማርኛ እና በኦሮሚኛ ቋንቋዎች አዘጋጅተንልዎታል! አሁኑኑ 0952-95-95-95 ላይ ደውለው ይዘዙን።
Tolan mana keessaa ni qaqabsiifna.
Kitaabilee Badhaasoota Gurguddoo Idil Addunyaa Argatan, Ijoolleen keessan kan ittiin bashannanaa baratan kitaabilee dandeetti dubisuu gabbifachuuf, akkasumas barnoota Saayinsii, Fayyaa fi Amala Gaarii pakeejii ykn qarqaban Afaan Oromoo fi Afaan Amaariffaan Qopheessinerraa!! Amumma 0952-95-95-95 Jedha bilbilaa Nu Ajajaa!

Google
Whiz Kids Workshop on Google
Free Delivery | Tsehai Summer Package 2012
https://bit.ly/2YyKqk3
Bosonuu Madaqoo | The Dancing Deer
This week on Tsehai Loves Learning, children will learn to be self-confident and overcome fear to be what they are inspired to be. It also teach for parents and teachers to support children to believe in themselves and be self-confident. Don't miss this fun and educational show on OBN Afaan Oromoo on Monday-Friday starting from 2:20 PM!

Bosonuu Madaqoo | The Dancing Deer This week on Tsehai Loves Learning, children will learn to be self-confident and overcome fear to be what they are...
በዚህ ሳምንት በጸሀይ መማር ትወዳለች ልጆች ሰዎች የነገሯቸውን ወይም ያነበቡትን መጽሃፍት ታሪክ እንዴት ለሰዎች መልሰው መንገር እንደሚችሉ ይረዳሉ።
ይህ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ዘወትር ረቡዕና ሀሙስ ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ እንዲሁም በድጋሚ ቅዳሜና እሁድ ከጠዋቱ 4፡00 ጀምሮ SMN Sidama Media Network-SMN) TV ይከታተሉ!
This week on Tsehai Loves Learning, children will learn the skills of retelling by adapting techniques like identifying the characters and main events.
Don't miss this fun and educational show on SMN TV on Wednesday & Thursday starting from 10:00AM and again on Saturday & Sunday starting from 10:00AM!
https://bit.ly/3guFEdv

በዚህ ሳምንት በጸሀይ መማር ትወዳለች ልጆች ሰዎች የነገሯቸውን ወይም ያነበቡትን መጽሃፍት ታሪክ እንዴት ለሰዎች መልሰው መንገር እንደሚችሉ ይረዳሉ። ይህ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ ዘወትር ረቡዕና ሀሙስ ከጠዋቱ 4፡00...
ሰብስቤና ፈረሱ
በዚህ ሳምንት በጸሀይ መማር ትወዳለች ልጆች ደስታቸው ሌሎችን በሚያውክ መልኩ መግለጽ እንደሌለባቸው ይረዳሉ። መምህራን እና ቤተሰብ የልጆችን አካልና ስነ-ልቦና በማይጎዳ መልኩ መቅጣት እንዳለባቸውም ይረዳሉ።
ይህ አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ አርብ ከምሽቱ 11፡15 እንዲሁም በድጋሚ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡20 ጀምሮ በአማራ ቴሌቪዥን ይከታተሉ!
This week on Tsehai Loves Learning, children will learn expressing their emotion without disturbing others while parents and teachers learn disciplining children without hurting their psychology and physiology. Don't miss this fun and educational show on Amhara Mass Media Agency on Friday starting from 5:15 PM and Saturday starting from 8:20 AM!
https://bit.ly/31okiu2

ሰብስቤና ፈረሱ በዚህ ሳምንት በጸሀይ መማር ትወዳለች ልጆች ደስታቸው ሌሎችን በሚያውክ መልኩ መግለጽ እንደሌለባቸው ይረዳሉ። መምህራን እና ቤተሰብ የልጆችን አካልና ስነ-ልቦና በማይጎዳ መልኩ መቅጣት እንዳለባቸውም ይረዳሉ። ይህ አዝናኝ እና...
You have asked and we listened. ❤️
አስተማሪ እና አዝናኝ ቪዲዮቻችሁን እንዴት እናገኛቸዋለን ብላችሁ ጠይቃችሁን ነበር። እነሆ ከ100 በላይ የሆኑ የፀሀይ መማር ትወዳለችን ፊልሞችን ይዘንላችሁ ልንቀርብ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
በቅርቡ ይጠብቁን! እንዲሁም ያጋሩት!
Over 100 videos of award-winning quality educational programs for your children is coming to your way!
Stay tuned and share the news!

📣📺
መልካም ዜና
==> https://tv.tsehai.com/
የተከበራችሁ የፀሀይ መማር ትወዳለች ቤተሰቦቻችን በጉጉት ስትጠብቁት የነበረውን ከ100 በላይ ፊልሞችን የያዘውን የፀሀይ ቲቪን በይፋ መጀመሩን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው።🎉✨
ፀሀይ ቲቪ ለልጆችዎ ሁለንተናዊ እድገት🧿 የሚጠቅሙና በጥናት የተደገፉ የፀሀይ መማር ትወዳለች ምርጥ ትምህርታዊ ፊልሞችን በተለያዩ ታሪኮች አዋዝቶ ቀርቧል።
አሁኑኑ tv.tsehai.com ላይ ተመዝግበው ለአንድ አመት የሚሆኑ ፊልሞችን ከቋታችን ውስጥ ኢንተርኔት ባለበት ቦታ ሁሉ በፈለጉት ጊዜ ከልጆችዎ ጋር በቅናሽ ይመልከቱ። 💕
==> https://tv.tsehai.com/
#TsehaiTV #TsehaiLovesLearning #WhizKidsWorkshop #QualityEducation #Ethiopia #localinnovation #Education #USAIDETHIOPIA #readiiethiopia #HolisticDevelopment #ሁለንተናዊእድገት