❤2🥰1🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
ማቴዎስ 11:28
Shere👇👇
https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath
❤3🙏1
እግዚአብሔር ሁን ያለውን
ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።
ተመስገን 🙏
ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።
ተመስገን 🙏
❤4🥰1
#ልመርቃቹ!
🖐️እምባችሁ ይቀየር የደስታ እንባ ይሁን!
🖐️መከራችሁን እንደ አለፈ ቀን ያስረሳችሁ!
🖐️የቀራችሁ ሲመስላችሁ ከፊት ያስቀድማችው!
🖐️በሰው ዐይን ሳይሆን በእግዚአብሔር ዐይን ታዩ!
ተባርካችኋል 🙏
🖐️እምባችሁ ይቀየር የደስታ እንባ ይሁን!
🖐️መከራችሁን እንደ አለፈ ቀን ያስረሳችሁ!
🖐️የቀራችሁ ሲመስላችሁ ከፊት ያስቀድማችው!
🖐️በሰው ዐይን ሳይሆን በእግዚአብሔር ዐይን ታዩ!
ተባርካችኋል 🙏
❤2🥰1
እግዚአብሔር የረዳት ሴት ምን አይነት እንደሆነች ታውቂያለሽ...🦋
መፀለይ ደክሟት ግን እንደ ደከማት ለመናገር የምትንበረከክ...🔥
መፀለይ ደክሟት ግን እንደ ደከማት ለመናገር የምትንበረከክ...🔥
❤3
ግድ የላችሁም መንገዱ ቢያደክምም ደስ ባይልም እግዚአብሔርን በታማኝነት ጠብቁት እንጂ እግዚአብሔር በኛ ጉዳይ አይቀደምም።
❤4👍1
በብዙ ባበቃ ነገሬ ላይ መጥተህ ሕይወት ስትዘራበት ስላየሁ ለዛሬም ተስፋ የማደርገውና የማምነው አንተን ነው፤ የኔ እግዚአብሔር🥺።
መልካም ቀን ☀️
መልካም ቀን ☀️
❤2🥰1
#የሰው_መለዋወጥ #ትምህርታችን፣ #የእግዚአብሔር_አለመለወጥ ደግሞ #መቆሚያችን ሆነ። በሰው ትከሻ ሳይሆን በማይናወጠው በጌታ ክንድ ይኸው ዛሬ ደረስን!
ተመስገን 🙌🏼
ተመስገን 🙌🏼
❤2🙏1
አቤቱ የልቤ ዙፋን ያንተ ብቻ ይሁን 🤲
የራሴን እኔነት ከስልጣን አውርደህ
አንተ ብቻ ንገስበት 🤲
ትእዛዝህ ህጌ ፣ ፈቃድህ ደስታዬ ይሁን 🤲
ታዛዥነትን አስተምረኝ 🤲
ትልቁ ጠላቴ ከሆነው ከራሴ ዓመፀኝነትና ከኃጢአት ፈተና አድነኝ 🤲
ከራሴም የድንጋይ ልብ ጥንካሬ አድነኝ።
አሜን🙏
የራሴን እኔነት ከስልጣን አውርደህ
አንተ ብቻ ንገስበት 🤲
ትእዛዝህ ህጌ ፣ ፈቃድህ ደስታዬ ይሁን 🤲
ታዛዥነትን አስተምረኝ 🤲
ትልቁ ጠላቴ ከሆነው ከራሴ ዓመፀኝነትና ከኃጢአት ፈተና አድነኝ 🤲
ከራሴም የድንጋይ ልብ ጥንካሬ አድነኝ።
አሜን🙏
❤3