የእውነት መንገድ👣
166 subscribers
33 photos
8 videos
1 file
19 links
✝️ Welcome to Path of Truth! ✝️
Discover the true way, walk in love, and grow closer to Jesus. 🌟
Download Telegram
ቤተክርስቲያን የምንሄደው #እግዚአብሔርን ለመጥቀም ወይም በሰዎች ዘንድ ጥሩ ሰው ለመባል ሳይሆን፣ እኛ ራሳችን #መንፈሳዊ ሕክምናና ዕድሳት ስለሚያስፈልገን ነው።

#ቤተክርስቲያን የፍጹማን ቅዱሳን ማሳያ ሙዚየም ሳትሆን፣ በክርስቶስ ጸጋ የሚፈወሱ የኃጢአተኞችና የደካሞች ሕክምና ሆስፒታል ናት።

ስለዚህ ስንሄድ በልማድ ሳይሆን፣
#ከፈጣሪዬ ጋር ለመገናኘት፣ ከቅዱሳን (ከአማኞች) ማኅበር ጋር ለመኅበር፣ ነፍሴ #በክርስቶስ ቃልና መንፈስ እንድትታደስ፣ እኔም በጸጋዬ ሌላውን ለማነጽ በሚል ንቁ መንፈሳዊ ዝግጅት ይሁን። ይህ የመሰብሰብ መደበኛነት #ለእግዚአብሔር ቤት ያለንን የልብ ጥማትና የታማኝነት መገለጫ ነው።

#ዛሬ_እሁድ ነውና ጉዞ ወደ አማኞች ኅብረት! 🏃‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍➡️

https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath
♡ ㅤ   ⎙ㅤ    ⌲      🔕         ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
2👍1
ይህንን #አዲስ_ሳምንት ስትጀምር፣ ይህንን #የእግዚአብሔር ቃል አስታውስ! ብቻህን አይደለህም! #እግዚአብሔር የምትወስደውን እያንዳንዱን እርምጃህ ይጠብቃል:: ውሳኔዎችህን፣ እንቅስቃሴዎችህን፣ ፈተናዎችህን ከማታያቸው ነገሮችን እንኳን ይጠብቅሀል ።
#ሕይወትህን በመጠበቅ፣ #መንፈስህን በማጠንከር እና መንገድህን በመምራት ይጠብቅሀል።

#ዛሬ፣ እርሱን በመተማመ ቀንህን ጀምር! #እግዚአብሔር በፊትህ ይሄዳል።
#እግዚአብሔር ከጎንህ ይቆማል።
#እግዚአብሔር ይሸፍንሃል።
#እግዚአብሔር መውጣትህን እና
መግባትህን ይጠብቃል።


መልካም ሳምንት🙏
3🤩1🙏1
Good morning

Happy Sunday 🥰❤️☺️🥳
1🔥1🤩1
"ሰዉ የፀለየዉን ይረሳ ይሆናል፤ እግዚአብሔር ግን የሰማዉን አይረሳም የነገሩትን የማይረሳ የታመነ ረዳት ነውና።"
2🙏1
እግዚአብሔር ሁን ያለውን ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።

#ተመስገን
2🥰1🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።

ማቴዎስ 11:28

Shere👇👇
https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath
3🙏1
እግዚአብሔር ሁን ያለውን
ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።

ተመስገን
🙏
4🥰1
#ልመርቃቹ!

🖐️እምባችሁ ይቀየር የደስታ እንባ ይሁን!
🖐️መከራችሁን እንደ አለፈ ቀን ያስረሳችሁ!
🖐️የቀራችሁ ሲመስላችሁ ከፊት ያስቀድማችው!
🖐️በሰው ዐይን ሳይሆን በእግዚአብሔር ዐይን ታዩ!

ተባርካችኋል
🙏
2🥰1
ሰዎች #ሊጠቀሙባችሁ እንደመጡ እያወቃችሁ!!! የሚጠቅም ነገር ካላችሁ #ጥቀሟቸው#አጉድለው ግን እንዲሄዱ #አትፍቀዱላቸው#የምትሰጡት ይኑራችሁ #የሚወስዱባችሁን ግን #ከልክሉ


ጥቅም አገኝበታለሁ ወይ? ሳይሆን ጌታዬን አከብርበታለሁ ወይ? በሚል ልብ ሳናገለግል ዘመን አይለፍብን::
2🔥1
እግዚአብሔር የረዳት ሴት ምን አይነት እንደሆነች ታውቂያለሽ...🦋

መፀለይ ደክሟት ግን እንደ ደከማት ለመናገር የምትንበረከክ...🔥
3
ስሚኝማ u Girl😊

ለእግዚአብሔር ብለሽ የተውሽው የትኛውም ነገር መጨረሻው ሁሌም ካሳ አለው!!
3👍1
ግድ የላችሁም መንገዱ ቢያደክምም ደስ ባይልም እግዚአብሔርን በታማኝነት ጠብቁት እንጂ እግዚአብሔር በኛ ጉዳይ አይቀደምም።
4👍1
በብዙ ባበቃ ነገሬ ላይ መጥተህ ሕይወት ስትዘራበት ስላየሁ ለዛሬም ተስፋ የማደርገውና የማምነው አንተን ነው፤ የኔ እግዚአብሔር🥺


መልካም ቀን
☀️
2🥰1
ከፈተናዎቼ ፀጋህ ያስመልጠኝ 🤲🏼🙌🏼

መልካም ቀን ☀️☔️
2
#የሰው_መለዋወጥ #ትምህርታችን#የእግዚአብሔር_አለመለወጥ ደግሞ #መቆሚያችን ሆነ። በሰው ትከሻ ሳይሆን በማይናወጠው በጌታ ክንድ ይኸው ዛሬ ደረስን!

ተመስገን 🙌🏼
2🙏1
አቤቱ የልቤ ዙፋን ያንተ ብቻ ይሁን 🤲
የራሴን እኔነት ከስልጣን አውርደህ
አንተ ብቻ ንገስበት 🤲
ትእዛዝህ ህጌ ፣ ፈቃድህ ደስታዬ ይሁን 🤲
ታዛዥነትን አስተምረኝ 🤲
ትልቁ ጠላቴ ከሆነው ከራሴ ዓመፀኝነትና ከኃጢአት ፈተና አድነኝ 🤲
ከራሴም የድንጋይ ልብ ጥንካሬ አድነኝ።
           
  አሜን
🙏
3