የእውነት መንገድ👣
166 subscribers
33 photos
8 videos
1 file
19 links
✝️ Welcome to Path of Truth! ✝️
Discover the true way, walk in love, and grow closer to Jesus. 🌟
Download Telegram
በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በወላይታ ቀጠና ቤት "የጌሻ ማጣፋ" በወላይትኛ ቋንቋ ህትመት የምስጋና እና ምረቃ ስነ ስርዓት በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል ።

ወላይታ ሶዶ 01/11/2018 የወላይታ ቀጠና ጽ/ቤት ሰብሳቢ አዳኔ   ሁለተኛ ዙር "የጌሻ ማጣፍ"  መታተሙን የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስትያን ከሚያዝያ 1920 ዓ.ም. ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ ወንጌልን በመስበክ፣ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከልማት እና ከማህበራዊ አገልግሎት ጋር በተያያዙ ዘርፎች ለማህበረሰቡ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲያበረክት ቆይተዋል ብለሏል።

ሰብሳቢው አክለው ለረጅም ጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ሕትመት በመቋረጡ ምክንያት ለምዕመናንና ለሌሎች ፈላጊዎች ተደራሽ ሳይሆን የቆየ ሲሆን፣ በቤተ ክርስቲያኑ ጥረት በቻይና ታትሞ በድጋሚ ለሕዝብ እንዲደርስ መደረጉ ትልቅ መንፈሳዊ ክንውን መሆኑ ገልጿል።

በሥነ ሥርዓቱ የወላይታ ዞን ዋና አሰተዳደሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ እና የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ እታገኝ ኃ/ ማርያም ፥የከተማው አጠቃላይ አሰተባባሪው አካላት እና የዞንና የከተማ አመራሮች ተገኘተዋል።

sʜᴀʀᴇ 🎁ᴊᴏɪɴ 🎁 sʜᴀʀᴇ
    ♻️ @WolaytaGospelSongs
    ♻️ @WolaytaGospelSongs

https://www.youtube.com/@Christian_Mezmur7
👍21
"ዛሬ ጠዋት ምንም አይነት ስሜት ቢሰማህ -ድካም ፣ መሰበር ፣ ወይም ብቸኝነት - ይህን አስታውስ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው ፣ ፍቅሩ አይተውህም ። ኃይሉ ጥንካሬህ ነው።" 🙏❤️

ቀናችሁን በምናስጋና ጀምሩ
🫴
4🙏2🤗1
ቤተክርስቲያን የምንሄደው #እግዚአብሔርን ለመጥቀም ወይም በሰዎች ዘንድ ጥሩ ሰው ለመባል ሳይሆን፣ እኛ ራሳችን #መንፈሳዊ ሕክምናና ዕድሳት ስለሚያስፈልገን ነው።

#ቤተክርስቲያን የፍጹማን ቅዱሳን ማሳያ ሙዚየም ሳትሆን፣ በክርስቶስ ጸጋ የሚፈወሱ የኃጢአተኞችና የደካሞች ሕክምና ሆስፒታል ናት።

ስለዚህ ስንሄድ በልማድ ሳይሆን፣
#ከፈጣሪዬ ጋር ለመገናኘት፣ ከቅዱሳን (ከአማኞች) ማኅበር ጋር ለመኅበር፣ ነፍሴ #በክርስቶስ ቃልና መንፈስ እንድትታደስ፣ እኔም በጸጋዬ ሌላውን ለማነጽ በሚል ንቁ መንፈሳዊ ዝግጅት ይሁን። ይህ የመሰብሰብ መደበኛነት #ለእግዚአብሔር ቤት ያለንን የልብ ጥማትና የታማኝነት መገለጫ ነው።

#ዛሬ_እሁድ ነውና ጉዞ ወደ አማኞች ኅብረት! 🏃‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍➡️

https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath
♡ ㅤ   ⎙ㅤ    ⌲      🔕         ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
2👍1
ይህንን #አዲስ_ሳምንት ስትጀምር፣ ይህንን #የእግዚአብሔር ቃል አስታውስ! ብቻህን አይደለህም! #እግዚአብሔር የምትወስደውን እያንዳንዱን እርምጃህ ይጠብቃል:: ውሳኔዎችህን፣ እንቅስቃሴዎችህን፣ ፈተናዎችህን ከማታያቸው ነገሮችን እንኳን ይጠብቅሀል ።
#ሕይወትህን በመጠበቅ፣ #መንፈስህን በማጠንከር እና መንገድህን በመምራት ይጠብቅሀል።

#ዛሬ፣ እርሱን በመተማመ ቀንህን ጀምር! #እግዚአብሔር በፊትህ ይሄዳል።
#እግዚአብሔር ከጎንህ ይቆማል።
#እግዚአብሔር ይሸፍንሃል።
#እግዚአብሔር መውጣትህን እና
መግባትህን ይጠብቃል።


መልካም ሳምንት🙏
3🤩1🙏1
Good morning

Happy Sunday 🥰❤️☺️🥳
1🔥1🤩1
"ሰዉ የፀለየዉን ይረሳ ይሆናል፤ እግዚአብሔር ግን የሰማዉን አይረሳም የነገሩትን የማይረሳ የታመነ ረዳት ነውና።"
2🙏1
እግዚአብሔር ሁን ያለውን ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።

#ተመስገን
2🥰1🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።

ማቴዎስ 11:28

Shere👇👇
https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath
3🙏1
እግዚአብሔር ሁን ያለውን
ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።

ተመስገን
🙏
4🥰1
#ልመርቃቹ!

🖐️እምባችሁ ይቀየር የደስታ እንባ ይሁን!
🖐️መከራችሁን እንደ አለፈ ቀን ያስረሳችሁ!
🖐️የቀራችሁ ሲመስላችሁ ከፊት ያስቀድማችው!
🖐️በሰው ዐይን ሳይሆን በእግዚአብሔር ዐይን ታዩ!

ተባርካችኋል
🙏
2🥰1
ሰዎች #ሊጠቀሙባችሁ እንደመጡ እያወቃችሁ!!! የሚጠቅም ነገር ካላችሁ #ጥቀሟቸው#አጉድለው ግን እንዲሄዱ #አትፍቀዱላቸው#የምትሰጡት ይኑራችሁ #የሚወስዱባችሁን ግን #ከልክሉ


ጥቅም አገኝበታለሁ ወይ? ሳይሆን ጌታዬን አከብርበታለሁ ወይ? በሚል ልብ ሳናገለግል ዘመን አይለፍብን::
2🔥1
እግዚአብሔር የረዳት ሴት ምን አይነት እንደሆነች ታውቂያለሽ...🦋

መፀለይ ደክሟት ግን እንደ ደከማት ለመናገር የምትንበረከክ...🔥
3
ስሚኝማ u Girl😊

ለእግዚአብሔር ብለሽ የተውሽው የትኛውም ነገር መጨረሻው ሁሌም ካሳ አለው!!
3👍1
ግድ የላችሁም መንገዱ ቢያደክምም ደስ ባይልም እግዚአብሔርን በታማኝነት ጠብቁት እንጂ እግዚአብሔር በኛ ጉዳይ አይቀደምም።
4👍1
በብዙ ባበቃ ነገሬ ላይ መጥተህ ሕይወት ስትዘራበት ስላየሁ ለዛሬም ተስፋ የማደርገውና የማምነው አንተን ነው፤ የኔ እግዚአብሔር🥺


መልካም ቀን
☀️
2🥰1
ከፈተናዎቼ ፀጋህ ያስመልጠኝ 🤲🏼🙌🏼

መልካም ቀን ☀️☔️
2
#የሰው_መለዋወጥ #ትምህርታችን#የእግዚአብሔር_አለመለወጥ ደግሞ #መቆሚያችን ሆነ። በሰው ትከሻ ሳይሆን በማይናወጠው በጌታ ክንድ ይኸው ዛሬ ደረስን!

ተመስገን 🙌🏼
2🙏1