Forwarded from ወላይተኛ መዝሙር (wolaytaGospelSong)
በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በወላይታ ቀጠና ቤት "የጌሻ ማጣፋ" በወላይትኛ ቋንቋ ህትመት የምስጋና እና ምረቃ ስነ ስርዓት በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል ።
ወላይታ ሶዶ 01/11/2018 የወላይታ ቀጠና ጽ/ቤት ሰብሳቢ አዳኔ ሁለተኛ ዙር "የጌሻ ማጣፍ" መታተሙን የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስትያን ከሚያዝያ 1920 ዓ.ም. ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ ወንጌልን በመስበክ፣ ከትምህርት፣ ከጤና፣ ከልማት እና ከማህበራዊ አገልግሎት ጋር በተያያዙ ዘርፎች ለማህበረሰቡ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ሲያበረክት ቆይተዋል ብለሏል።
ሰብሳቢው አክለው ለረጅም ጊዜ የመጽሐፍ ቅዱስ ሕትመት በመቋረጡ ምክንያት ለምዕመናንና ለሌሎች ፈላጊዎች ተደራሽ ሳይሆን የቆየ ሲሆን፣ በቤተ ክርስቲያኑ ጥረት በቻይና ታትሞ በድጋሚ ለሕዝብ እንዲደርስ መደረጉ ትልቅ መንፈሳዊ ክንውን መሆኑ ገልጿል።
በሥነ ሥርዓቱ የወላይታ ዞን ዋና አሰተዳደሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ እና የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ እታገኝ ኃ/ ማርያም ፥የከተማው አጠቃላይ አሰተባባሪው አካላት እና የዞንና የከተማ አመራሮች ተገኘተዋል።
sʜᴀʀᴇ 🎁ᴊᴏɪɴ 🎁 sʜᴀʀᴇ
♻️ @WolaytaGospelSongs
♻️ @WolaytaGospelSongs
https://www.youtube.com/@Christian_Mezmur7

👍2❤1
"ዛሬ ጠዋት ምንም አይነት ስሜት ቢሰማህ -ድካም ፣ መሰበር ፣ ወይም ብቸኝነት - ይህን አስታውስ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው ፣ ፍቅሩ አይተውህም ። ኃይሉ ጥንካሬህ ነው።" 🙏❤️
ቀናችሁን በምናስጋና ጀምሩ🫴
ቀናችሁን በምናስጋና ጀምሩ🫴
❤4🙏2🤗1
ቤተክርስቲያን የምንሄደው #እግዚአብሔርን ለመጥቀም ወይም በሰዎች ዘንድ ጥሩ ሰው ለመባል ሳይሆን፣ እኛ ራሳችን #መንፈሳዊ ሕክምናና ዕድሳት ስለሚያስፈልገን ነው።
#ቤተክርስቲያን የፍጹማን ቅዱሳን ማሳያ ሙዚየም ሳትሆን፣ በክርስቶስ ጸጋ የሚፈወሱ የኃጢአተኞችና የደካሞች ሕክምና ሆስፒታል ናት።
ስለዚህ ስንሄድ በልማድ ሳይሆን፣ #ከፈጣሪዬ ጋር ለመገናኘት፣ ከቅዱሳን (ከአማኞች) ማኅበር ጋር ለመኅበር፣ ነፍሴ #በክርስቶስ ቃልና መንፈስ እንድትታደስ፣ እኔም በጸጋዬ ሌላውን ለማነጽ በሚል ንቁ መንፈሳዊ ዝግጅት ይሁን። ይህ የመሰብሰብ መደበኛነት #ለእግዚአብሔር ቤት ያለንን የልብ ጥማትና የታማኝነት መገለጫ ነው።
#ዛሬ_እሁድ ነውና ጉዞ ወደ አማኞች ኅብረት! 🏃➡️🏃♂➡️🏃➡️
https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕 ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

❤2👍1
ይህንን #አዲስ_ሳምንት ስትጀምር፣ ይህንን #የእግዚአብሔር ቃል አስታውስ! ብቻህን አይደለህም! #እግዚአብሔር የምትወስደውን እያንዳንዱን እርምጃህ ይጠብቃል:: ውሳኔዎችህን፣ እንቅስቃሴዎችህን፣ ፈተናዎችህን ከማታያቸው ነገሮችን እንኳን ይጠብቅሀል ።
#ሕይወትህን በመጠበቅ፣ #መንፈስህን በማጠንከር እና መንገድህን በመምራት ይጠብቅሀል።
#ዛሬ፣ እርሱን በመተማመ ቀንህን ጀምር! #እግዚአብሔር በፊትህ ይሄዳል።
#እግዚአብሔር ከጎንህ ይቆማል።
#እግዚአብሔር ይሸፍንሃል።
#እግዚአብሔር መውጣትህን እና
መግባትህን ይጠብቃል።
#ሕይወትህን በመጠበቅ፣ #መንፈስህን በማጠንከር እና መንገድህን በመምራት ይጠብቅሀል።
#ዛሬ፣ እርሱን በመተማመ ቀንህን ጀምር! #እግዚአብሔር በፊትህ ይሄዳል።
#እግዚአብሔር ከጎንህ ይቆማል።
#እግዚአብሔር ይሸፍንሃል።
#እግዚአብሔር መውጣትህን እና
መግባትህን ይጠብቃል።
መልካም ሳምንት🙏
❤3🤩1🙏1
❤2🥰1🙏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
ማቴዎስ 11:28
Shere👇👇
https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath
❤3🙏1
እግዚአብሔር ሁን ያለውን
ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።
ተመስገን 🙏
ጉም አይጋርደውም፤ ድምጽን በድምጽ የሚሽር የበላይ ዳኛ ነው። እርሱ ያለው ከአድማስ እስከ አድማስ ያለከልካይ ይሆናል።
ተመስገን 🙏
❤4🥰1
#ልመርቃቹ!
🖐️እምባችሁ ይቀየር የደስታ እንባ ይሁን!
🖐️መከራችሁን እንደ አለፈ ቀን ያስረሳችሁ!
🖐️የቀራችሁ ሲመስላችሁ ከፊት ያስቀድማችው!
🖐️በሰው ዐይን ሳይሆን በእግዚአብሔር ዐይን ታዩ!
ተባርካችኋል 🙏
🖐️እምባችሁ ይቀየር የደስታ እንባ ይሁን!
🖐️መከራችሁን እንደ አለፈ ቀን ያስረሳችሁ!
🖐️የቀራችሁ ሲመስላችሁ ከፊት ያስቀድማችው!
🖐️በሰው ዐይን ሳይሆን በእግዚአብሔር ዐይን ታዩ!
ተባርካችኋል 🙏
❤2🥰1
እግዚአብሔር የረዳት ሴት ምን አይነት እንደሆነች ታውቂያለሽ...🦋
መፀለይ ደክሟት ግን እንደ ደከማት ለመናገር የምትንበረከክ...🔥
መፀለይ ደክሟት ግን እንደ ደከማት ለመናገር የምትንበረከክ...🔥
❤3
ግድ የላችሁም መንገዱ ቢያደክምም ደስ ባይልም እግዚአብሔርን በታማኝነት ጠብቁት እንጂ እግዚአብሔር በኛ ጉዳይ አይቀደምም።
❤4👍1
በብዙ ባበቃ ነገሬ ላይ መጥተህ ሕይወት ስትዘራበት ስላየሁ ለዛሬም ተስፋ የማደርገውና የማምነው አንተን ነው፤ የኔ እግዚአብሔር🥺።
መልካም ቀን ☀️
መልካም ቀን ☀️
❤2🥰1