አቁሙ 😠
አቅማቹንና ነጋቹን እንደ ቀልድ እየበሉባቹ ካሉ ነገሮች #ለምን ራሳቹን አታድኑም ? ቁም ነገር በሌለው ሳቅና ቀልድ በየቀኑ በየ social mediaw #ውድ_ጊዜያቹን እንዲሁ ማባከን ኪሳራ እንጂ ትርፍ ያለው አይመስለኝም....
በዚህ እንኳን ቀልዳቹበት ሰርታቹበት እንኳን መለወጥ በማይቻልበት ጊዜ አጉል ስንፍና ውስጥ መቆየታቹን አቁሙ ።
#Social_media ላይ ማፍጠጥ አቁሙ... #ላለመፀለይ ምክንያት መደርደራቹን አቁሙ.... ለውጣቹ ላይ ሙድ ከሚይዙ ጓደኞቻቹ ጋር ያላቹን ህብረት አቁሙ በቃ በህይወታቹ ላይ ወስኑ ትኩረታቹን ከሰዎች አስተሳሰብና ውሎ ላይ አንስታቹ ራሳቹ ላይ ማድረግ ጀመሩ፤ ጌታ እንጂ ጊዜ ምህረት አያቅም በጊዜያቹ ተጠቀሙ።
https://t.me/Truthofpath

Telegram
የእውነት መንገድ👣
✝️ Welcome to Path of Truth! ✝️
Discover the true way, walk in love, and grow closer to Jesus. 🌟

👍4❤2
ምን ይሻለናል ?
በተለይ አሁን ላይ ይሄን #አይምሯችንን #አጫጭር ነገር አስለምደነው #ረጅም ነገር ላይ ትኩረት ሰጥቶ መቆየት እየከበደው ነው ፤ በዚህ ጉዳይ ምን ያህል እየተጎዳን እንደሆነ የገባኝ የሁለት ደቂቃ #video እንኳን አላልቅ ብሎን በ 2× ማየት ስንጀምር ነው 😁
እኔ እንኳን አንዳንዴ ለእናንተ ይጠቅማቿል ብዬ ለማዘጋጀት የምሞክረው #መልዕክት ሳላውቀው ይረዝምብኝና ተወዋለሁ ለምን አትሉኝም ? #ርዕሱን_ብቻ አንብበው ይተውት ይሆን በሚል 🥰 አሁን እንኳን ይህ #text ረዝሞበት ያልጨረሰው ይኖራል እኮ 😁😁 እስቲ ያነበባቹ #react አድርጉ.... ተው ወገን ወደ ቀድሞ መረጋጋታችን እንመለስ !

👍4❤1
እኛ ካየናቸውም ካላየናቸውም ክፉ ነገሮች ሁሉ የጠበቀን ያሻገረን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እስከዚች ቀን ያደረሰን ምህረቱን ያላራቀብን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ስለሆነውም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመስገን🙏
🥰እግዚአብሔር ይመስገን🥰
🥰እግዚአብሔር ይመስገን🥰
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ⌲
@Truthofpath
@Truthofpath
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕 ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

❤2
📣#በቤተክርስቲያን ውስጥ መደረግ የሌለባቸው #11 ወርቃማ ህጎች
ቤተክርስቲያን #የእግዚአብሔር_ቅዱስ_ስፍራ_ነው፣ በቤቱ ስርአትና አክብሮት ሊኖር ይገባል!
1. #ፕሮግራም_አታርፍድ ⏰ እግዚአብሔር ለቀጠሮው አይዘገይም፤ አንተስ ለምን ታረፍዳለህ? በጊዜ መገኘት በረከትን ቀድሞ መቋደስ ነው። 📖 "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" (መዝሙር 122:1)
2. #ድምፅህን_ጠብቅ፤ አታውራ 🗣️ በአምልኮና በትምህርት ሰዓት ወሬና ጨዋታ ለእግዚአብሔር ቤት አይመጥንም። ስፍራው የዝምታና የጸሎት ነው። 📖 "ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ" (ኤፌሶን 4:29)
3.#ስልክህን_እረፍት_ስጠው 📱 በስብከት ወቅት ሶሻል ሚዲያ መጠቀምና ስልክ መነካካት መንፈሳዊ ትኩረትን ይሰርቃል። ስልክህ ሲደወልም አንስተህ አታውራ፤ ቅዱሱን ድባብ አታናጋ። 📖 "በላይ ያለውን አስቡ" (ቆላስይስ 3:2)
4. #አለባበስህ_ስርአት_ይኑረው 👗 ሰውነትን ገልጦ የሚያሳይና#ሌሎችን _ለፈተና የሚዳርግ አለባበስ ከቤተክርስቲያን ቅድስና ጋር አይሄድም። ይህ ወንዶችንም ይመለከታል።
📖 "ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ይሁን" (1 ቆሮንቶስ 14:40)
5. #አትተኛ፤ ንቃ! 😴 ቤተክርስቲያን የመንፈስ መታደሻ እንጂ መኝታ ቤት አይደለችም። ንቁ ሆነህ ቃሉን ተከታተል። 📖 "አንተ የምትተኛ ንቃ..." (ኤፌሶን 5:14)
6. #ተመልካች_ብቻ_አትሁን፤ በመንፈስ ተሳተፍ 👀🔥 ሌሎች ሲያመልኩና በረከት ሲቀበሉ አንተ ዝም ብለህ አትመልከት። ዘምር፣ አምልክ፣ ስገድ፤ በመንፈስና በእውነት ከፈጣሪህ ጋር ተገናኝ። 📖 "እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።" (ዮሐንስ 4:24)
7. #ቂም_ይዘህ_አትቆም_ቂም_ይዘህ አትጸልይ! ልብህ በቂምና በነገር ተሞልቶ አምልኮ የለም። አስቀድመህ ለበደሉህ ይቅርታ አድርግ፤ በንጹህ ልብም ፊትህ ቁም። 📖 "አስቀድመህ ከወንድምህ ጋር ታረቅ" (ማቴዎስ 5:24)
8. #ተስፋ ሰንቀህ ቅረብ ከእግዚአብሔር እጅ አንድ ነገር እንደምትቀበል አምነህ ሂድ። የምትጠብቀው ነገር ከሌለ የምታገኘውም አይኖርም። 📖 "አፍህን በሰፊው ክፈት እኔም እሞላዋለሁ" (መዝሙር 81:10)
9. #አገልጋዮችን
_አታቅልል 🙅♂️
ከአገልጋዮች ጋር ባለህ መቀራረብ የተነሳ ቅጥ የሌለው ድፍረት አታሳይ። የእግዚአብሔርን ቅቡዓን ማክበር ለራስህ ስኬት መቆለፊያ ነው። 📖 "የቀባሁትን አትንካ" (መዝሙር 105:15)
10.# ለዲያቆናትና ለአገልጋዮች ታዘዝ 🙏 ዲያቆናት የሚተጉት ስርአትን ለማስጠበቅና አንተን ለማገልገል ነው። ትህትናንና ትብብርን አሳያቸው። 📖 "ሁሉን አክብሩ፥ ወንድሞችን ውደዱ..." (1ኛ ጴጥሮስ 2:17)
11. #ፕሮግራም ሳያልቅ አትውጣ በጸሎትና በስብከት መሃል ጥሎ መውጣት ስርአተ አልበኝነትና ሌላውን መረበሽ ነው። እስከ መጨረሻው ታግሰህ በረከቱን ይዘህ ውጣ።
📖 "ወደ እግዚአብሔር ቤት በገባህ ጊዜ እግርህን ጠብቅ" (መክብብ 5:1)
sʜᴀʀᴇ 🎁ᴊᴏɪɴ 🎁 sʜᴀʀᴇ
♻️ @Truthofpath

❤2🙏2👍1
እንችላለን !
#ለራሳችን የምንነግረው ነገር #ህይወታችንን ሊያስተካክለውም ሊያበላሸውም ይችላል።
#በህይወት ውስጥ ከባድ ነገር ቢገጥመን እንኳን በተቻለን አቅም ለራሳችን እንደማንችል መንገር የለብንም ምክንያቱም እያንዳንዱ #የምናወጣው_ቃል ለጆሮአችን ቅርብ ነው።
🎉ጣፋጭ ምሽት ተመኘን🙏
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

❤4💯1
Forwarded from ✝️ᴘʀᴏᴛᴇsᴛᴀɴᴛ ᴡᴏʀsʜɪᴘ ✝️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እየጠበኩት ጌታ ድንገት ይመጣ
(#sɪɴɢᴇʀ_ᴀᴅɪsᴀʟᴇᴍ_ᴀsᴇғᴀ)
sʜᴀʀᴇ 🎁ᴊᴏɪɴ 🎁 sʜᴀʀᴇ
♻️@protestant_worships
♻️@protestant_worships
(#sɪɴɢᴇʀ_ᴀᴅɪsᴀʟᴇᴍ_ᴀsᴇғᴀ)
sʜᴀʀᴇ 🎁ᴊᴏɪɴ 🎁 sʜᴀʀᴇ
♻️@protestant_worships
♻️@protestant_worships
❤3🥰1🙏1
Forwarded from ✝️ᴘʀᴏᴛᴇsᴛᴀɴᴛ ᴡᴏʀsʜɪᴘ ✝️
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታስፈልገኛለህ.... ታስፈልገኛለህ.....
(#sɪɴɢᴇʀ_ᴀᴅɪsᴀʟᴇᴍ_ᴀsᴇғᴀ)
sʜᴀʀᴇ 🎁ᴊᴏɪɴ 🎁 sʜᴀʀᴇ
♻️@protestant_worships
♻️@protestant_worships
(#sɪɴɢᴇʀ_ᴀᴅɪsᴀʟᴇᴍ_ᴀsᴇғᴀ)
sʜᴀʀᴇ 🎁ᴊᴏɪɴ 🎁 sʜᴀʀᴇ
♻️@protestant_worships
♻️@protestant_worships
❤4🥰1🙏1
Forwarded from ✝️ᴘʀᴏᴛᴇsᴛᴀɴᴛ ᴡᴏʀsʜɪᴘ ✝️
Mesganayie Neh ( ምሥጋናዬ ነ...
Tekeste Getenet
Forwarded from ✝️ᴘʀᴏᴛᴇsᴛᴀɴᴛ ᴡᴏʀsʜɪᴘ ✝️
Teddy Tadesse New Mezmur...
Sintu G
ሸክላ ሠሪው
ሸክላ ሠሪ ሲሰራ አይታቹት ከሆነ ብዙ የሚያድበለብላቸው ጭቃዎች አሉት፤ ጥቂት የሸክላው ጭቃ ድብልብሎች ደግሞ እግሩ ስር ይወድቃሉ እነኚ የሸክላ ጭቃዎች ከስሩ ስለማይርቁ ዳግም ለመሰራት እድል ያገኛሉ፤ ድንገትም ፀሀይ አግኝቷቸው ሊደርቁም ካሉ በውሀ አርሷቸው ዳግም ጌጥ አድርጓቸው ከሸክላው እቃ ጋር ያገኛቸዋል፤ ከምድራዊው የሸክላ ሠሪ የሚበልጠው የኛ ህይወት ሰሪ ደግሞ ለኛ ለልጆቹ ከዚህ በላይ ያስባል፤ መድከም፣ መሰበር የሸክላው ባህሪ ነው ሰሪው ግን እንደወደደ አሳምሮ ያበጀዋው ፤ የተወደዳቹ የአባቴ ልጆች በዚህ ሰዓት በብዙ ድካም ውስጥ ሊትሆኑ ትችላላችሁ ነገር ግን ምንም ያህል ብደክሙም እዚው ዳግም ሰርቶ ሊያቆማቹ ከሚችለው ከኢየሱስ እግሮች ሥር በፍፁም አትራቁ፤ የጌታ እግሮች የብርቱዎች መሰብሰቢያዎች ሳይሆኑ የደካሞች መኖሪያዎች ናቸው።
#share_it 👇👇
https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕 ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
❤1
በምድር ላይ ለዘላለም የሚኖር ምንም ነገር የለም። "ወፍ በህይወት እያለ ጉንዳኖቹን ይበላል ወፉ ሲሞት ደግሞ ጉንዳኖቹ ወፉን ይበሉታል" ጊዜ እና ሁኔታዎች በማንኛውም ጊዜ ሊለዋወጡ ይችላሉ።
በህይወት ውስጥ ማንንም አታሳንስ ወይም አትጉዳ። ዛሬ ጠንካራ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ጊዜ ከአንተ የበለጠ ጠንካራ መሆኑን አትርሳ! አንድ ዛፍ አንድ ሚሊዮን ክብሪቶችን ይሠራል፣ እና አንድ የክብሪት እንጨት አንድ ሚሊዮን ዛፎችን ያቃጥላል፣ ስለዚህ አንድ አሉታዊ ነገር በሚሊዮን የሚቆጠሩ በህይወትህ ውስጥ ባሉ አዎንታዊ ነገሮች ላይ ተጽዕኖ እንዳያሳድር…
ስለዚህ መልካም ሁን መልካምም አድርግ...

❤1👍1