የእውነት መንገድ👣
166 subscribers
33 photos
8 videos
1 file
19 links
✝️ Welcome to Path of Truth! ✝️
Discover the true way, walk in love, and grow closer to Jesus. 🌟
Download Telegram
Forwarded from የእውነት መንገድ👣 (Exo)
ቤተክርስቲያን ላይ ተቀምጣችሁ ስልክ ምትነካኩ፣ ጌም የምትጫወቱ፣ text ምትላለኩ አረ በጌታ ስም ስርዓት ያዙ ምን አይነት ጋጠወጥነት ነው?? ቢያንስ ፕሮግራሙ እስክያልቅ ትዕግሥት ይኑራችሁ።
የእግዚአብሔርን ድምፅ እሰማለሁ ብሎ የመጣውን ሰው አትረብሹ።

“ወደ እግዚአብሔር ቤት በገባህ ጊዜ እግርህን ጠብቅ፤ ለመስማት መቅረብ ከሰነፎች መሥዋዕት ይበልጣልና፤ እነርሱም ክፉ እንዲያደርጉ አያውቁምና።”
  — መክብብ 5፥1

‎◈◈◈◈👇🀄️🀄️ሉን◈◈◈◈

https://t.me/Truthofpath
https://t.me/Truthofpath

‎♡ㅤ      ❍ㅤ      ⎙        ⌲
‎ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
👍3🤝21
ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና
የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

    ሮሜ 3:23-24
2
💢 ታሪክ ቀያሪ #ምህረት
♨️ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ስብከት

💭 Share ማድረግ አይረሳ  🙏


💭 React ማድረግ እንዳይረሳ

💭 #from_Do you know ? Channel on telegram
1
1 ነገሥት 8 (1 Kings)
61፤ እንደ ዛሬው ቀን በሥርዓቱ ትሄዱ ዘንድ፥ ትእዛዙንም ትጠብቁ ዘንድ፥ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር ልባችሁ ፍጹም ይሁን።
2
ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ (Des Yemilehen Setota) - ዮሐንስ ፡ ግርማ

ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ
በእጄ ፡ ያለኝን ፡ ጌታ
ራሴን ፡ ላድርግ ፡ መስዕዋትህ
ከሁሉ ፡ በላይ ፡ የምሰጥህ
ኑሮህን ፡ ጨርሰህ ፡ በእኔ ፡ ኑር
ካሰብከው ፡ የሚቀርህ ፡ አይኑር (፪x)

በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከውን ፡ መኖር
ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ
ብኖር ፡ ለአንተ
ብሞትም ፡ ለአንተ
ከፈቃድህ ፡ ስር ፡ ይሁን ፡ መቃብሬ
ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ/ሕይወት ፡ አይታየኝም ፡ እኔ (፪x)

በላይ ፡ ያለው ፡ ፈቅድህ
በምድር ፡ በእኔ ፡ እንዲሆን
ይኸው ፡ ራሴን ፡ አምጥቻለሁ
ለአንተ ፡ እንዲሆን ፡ ሰጥቻለሁ
ለክብርህ ፡ መገለጫ ፡ ዕቃ
የወደድከውን ፡ ማድረጊያ (፪x)

እንደ ፡ ወትሮው ፡ በሥጋዬ
ከብሮ ፡ ሳየው ፡ ውድ ፡ ጌታዬ
ልጁን ፡ በእኔ ፡ መልክ ፡ ገልጦት
ያሰበውም ፡ ሰምሮለት
ደስታዬ ፡ ያን ፡ ጊዜ ፡ ይሞላል
መሻቴ ፡ ፍጻሜን ፡ ያገኛል (፪x)

በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከው ፡ መኖር
ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ
ብኖር ፡ ለአንተ
ብሞትም ፡ ለአንተ
ከፈቃድህ ፡ ስር ፡ ይሁን ፡ መቃብሬ
ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ/ሕይወት ፡ አይታየኝም ፡ እኔ (፪x)
2
ደካማ ሆኜ አገኘህኝ በረታው😭

በራሴ ተስፍ ቆርጬ አገኘህኝ ፣ ነገ የሚባል ነገር እንዳለኝ ገባኝ

አቅም አጥቼ መቆም ሲከብደኝ አገኘህኝ፣ እንደገና በክብር በሰው ሁሉ ፊት ቆምኩኝ

ስበድልህ አገኘህኝ ፤ አገልጋይህ ሆኜ ተሾምኩ
😭
የእውነት መንገድ👣 pinned «ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ (Des Yemilehen Setota) - ዮሐንስ ፡ ግርማ ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ በእጄ ፡ ያለኝን ፡ ጌታ ራሴን ፡ ላድርግ ፡ መስዕዋትህ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ የምሰጥህ ኑሮህን ፡ ጨርሰህ ፡ በእኔ ፡ ኑር ካሰብከው ፡ የሚቀርህ ፡ አይኑር (፪x) በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከውን ፡ መኖር ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ ብኖር ፡ ለአንተ ብሞትም ፡ ለአንተ ከፈቃድህ ፡ ስር ፡…»
የወደፊት ህይወታቹ ስኬታማና አስደሳች እንዲሆን ትፈልጋላቹ?

ከሆነ 3 ነገሮችን ብቻ አድርጉ

1ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ
2ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ
3ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ


እርሱ በቂ ከበቂም በላይ ነው 🥰
በደንብ እናስተውል!!

"ከትዳር ይልቅ የትዳር ዓላማ ይበልጣል::"

ለምንድነው የማገባው ብሎ እራስን መጠየቅ ያስፈልጋል ?

ሰርግ ስላማረኝ? ጏደኞቼ ስላገቡ? ቆንጆ አገኘሁ ብዬ? ገንዝብ? ልጅ አምሮኝ? ዕድሜ ገፋ ብዬ?
በፍጹም::
በህይወትህ ፈጣሪህ የሰጠህን ዓላማ ከግብ ለማድረስ አብራህ የምትቆምን እና የምታፈቅራትን አግባ:: ሌላው ደስታ በዚህ ውስጥ ይካተታል::

መልካም ቀን ለሁላችንም
6
“በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።”
— መዝሙር 90፥14

♻️እግዚአብሔር በየማለዳው ምህረቱን ያጥግባችሁ🙏


መልካም ሰንበት ☀️🏖
5
ከአድማስ ማዶ እንደማያት ፀሀይ ሩቅ
አይደለህም ምጠልቅብኝ ፀዳል

እዚሁ ነህ በዉስጥ ሰዉነቴ....


የማትጠልቅ ፀዳላችን

ኢየሱስ 🙏
2
እረፍት ሚታረፈው በሕይወት እያለህ ነው ዛሬ! ህያው ሆንህ ያልጀመርከውን እረፍት እንዴት ትቀጥለዋለህ? ማረፍ ያለብህ በሞትህ ሳይሆን ዛሬ ህያው ሆንህ ነው። ለዛም ነው ጌታችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” ብሎ የተናገርው::
ና! ወደዚህ ጌታ መምጣትና ማረፍ ትወዳለህ? በህይወት እያለህ ወደ ሚያሳርፍህ ጌታ መቅረብ ትወዳለህ?
ልንረዳህ በዚህ አለን::
ኢየሱስ የህይወት እረፍት ነው!

እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
2
ሮሜ 3 (Romans)

23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
1🙏1
መዝሙር 139 (Psalms)
14፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።
1
የዝሙት ሀጥያት

🤩ፍጥረት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት ይጠባበቃል

📌ነገር ግን የእግዚአብሔር ልጆች በክብር እንዳይገለጡ ከሚያግዳቸው ነገር አንዱ በዝሙት ሀጥያት ውስጥ መውደቅ ነው

👺ሰይጣን በእኛ ላይ ስልጣን ከሚያገኝባቸው መንገዶች የመጀመሪያው እና ዋነኛው የዝሙት ህጥያት ነው::

🌎🌍🌏አሁን የምንኖርበት አለም ወደ ስጋዊ ምኞትና ሀጥያት እንድናዘነብል የሚገፋፋ ነው::

ለምሳሌ 🖥ፊልሞች የተለያዩ የቲቪ ማስታወቂያዎች; 📱ፌስቡክ 📱📲ኢንስታግራም; 📲እናም ሌሎች ማህበራዊ ድረገጾች ሀጥያትን እና ስጋዊነትን ያበረታታሉ::

😈እኛ አውቀነውም ሆነ ሳናቀው ሰይጣን እነዚህን መሳርያዎች ተጠቅሞ ሀሳባችንን እየገዛ ነው::

🌚ከጥቂት አመታት በፊት እንደ ነውር የሚታዩ ነገሮች አሁን ላይ ➡️ኖርማል 🌝መምሰላቸው ሀሳባችን እየተሰረቀ መሆኑን ያንፀባራቃል::

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄    ⌲   
@Truthofpath
@Truthofpath

♡ ㅤ   ⎙ㅤ    ⌲      🔕         ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
የእውነት መንገድ👣 pinned «የዝሙት ሀጥያት 🤩ፍጥረት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት ይጠባበቃል 📌ነገር ግን የእግዚአብሔር ልጆች በክብር እንዳይገለጡ ከሚያግዳቸው ነገር አንዱ በዝሙት ሀጥያት ውስጥ መውደቅ ነው 👺ሰይጣን በእኛ ላይ ስልጣን ከሚያገኝባቸው መንገዶች የመጀመሪያው እና ዋነኛው የዝሙት ህጥያት ነው:: 🌎🌍🌏አሁን የምንኖርበት አለም ወደ ስጋዊ ምኞትና ሀጥያት እንድናዘነብል የሚገፋፋ ነው:: ለምሳሌ 🖥ፊልሞች…»
SEXUAL IMPURITY

🤩Creation waits in eager expectation for the manifestation of Christians.

📌But one of the things that is hindering Christians from manifesting in the Glory of God is SEXUAL IMPURITY.
👺One of the greatest ways Satan gains full victory over Christians is through SEXUAL IMPURITY
🌎🌍🌏The world we live in right now is designed to capture our thoughts in worldy(Carnal) way.

Example, 🖥movies on tv, the advertisements or commercials on tv, 📱Facebook, 📱Instagram, and other social medias📱📲 promote carnality and sin.
😈Satan uses these technologies to influence our thoughts whether we are conscious or unconscious about the matter.

🌚One of the proofs that this has been ingrained in our lifestyle is ➡️ the fact that things that is used to be sinful back in time are now 🌝normal for us.

𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄    ⌲   
@Truthofpath
@Truthofpath

♡ ㅤ   ⎙ㅤ    ⌲      🔕         ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
(Na Wede Eyesus na)
#singer_Bereket_Tesfaye

sʜᴀʀᴇ 🎁ᴊᴏɪɴ 🎁 sʜᴀʀᴇ
    ♻️
@WolaytaGospelSongs
    ♻️
@WolaytaGospelSongs
2