ለልብ ይናገራል ፣
እኔም ለልቡ አወራለሁ ፣
በመገኘቱ ሁልጊዜ እደሰታለሁ ፣
እርሱ ይስቃል ፣
እኔም አብሬው እስቃለሁ ፣
ዉዴ ይወደኛል ፣
እኔም ውዴን እወደዋለሁ ።
GOOD NIGHT MESSAGE ❤️
❤2👏1
ፍቅራችሁን check አድርጉ፤ ቅዱሱ መፅሀፍ ሲናገር ፍቅር የማይገባ ነገርን አያደርግም ይላል፤ በዚህ ዘመን የአንዳንዶች ፍቅር በስሜት፤ በጥቅም ላይ ይመሰረታል፤ አስተውሉ ወደድኳችሁ የሚል ሁሉ ላይወዳችሁም ይችላል፤ እዛው ቅዱሱ መፅሃፍ ላይ የአምኖን እና የትዕማርን ታሪክ እናገኛለ፤ አምኖን ትዕማርን እስኪታመም እስኪጨነቅ ሰውነቱም እየከሳ እስከሚሄድ ድረስ አፈቀራት ይላል፤ ነገር ግን ይሄ ፍቅር የተመሰረተው በስሜት ላይ ነበር፤ አምኖን የታመመ በማስመሰል ትዕማርን እንድታስታምመው በማድረግ ማንም በሌለበት አስገድዶ ደፈራት🥺፤ ከዛም በኋላ ፍቅሩ ወጣለት ቃሉ እንዲያውም በፊት ካፈቀራት አስበልጦ ጠላት ይላል፤ በስተመጨረሻም የእሷን እጣ ፈንታ አበላሸ፤ እርሱም በዚህ ስራው ተገደለ።
ሁሌም ይሄን እስታውሱ ፍቅር በማንም ላይ የማይገባ ነገርን አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅራችሁን መርምሩ፤ ፍቅር ያከብራል እንጂ አያዋርድም፤ ፍቅር ይጠነቀቃል እንጂ አያጠቃም፤ ፀጋ ይብዛላችሁ🙌።
🇯🇴🇮🇳🙏
ሁሌም ይሄን እስታውሱ ፍቅር በማንም ላይ የማይገባ ነገርን አያደርግም፤ ስለዚህ ፍቅራችሁን መርምሩ፤ ፍቅር ያከብራል እንጂ አያዋርድም፤ ፍቅር ይጠነቀቃል እንጂ አያጠቃም፤ ፀጋ ይብዛላችሁ🙌።
🇯🇴🇮🇳🙏
Telegram
የእውነት መንገድ👣
✝️ Welcome to Path of Truth! ✝️
Discover the true way, walk in love, and grow closer to Jesus. 🌟
Discover the true way, walk in love, and grow closer to Jesus. 🌟
🙏2❤1👍1
የልጁን_መልክ_ለብሰናል።
👉 ክርስቶስን እንመስላለን።
የልጁን መልክ እንመስላለን ማለት የመፅሃፍ ቅዱስ እውነት እንጅ ትንሹ ኢየሱስ ነኝ ማለት አይደለም።
ሮሜ 8 (Romans)
29፤ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
2 ቆሮንቶስ 3 (2 Corinthians)
18፤ እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
✍️ክርስቶስ የአለም ብርሃን ነው እኛንም በራሱ የአለም ብርሃን አድርጎናል ፥ ይህ ማለት ክርስቶስ ነኝ ማለት አይደለም። ማቴ 5v3
✍️ክርስቶስ ፃድቅ ነው እኛንም በራሱ ሥራ የእግዚአብሔር ፅድቅ አድርጎናል ፤2ኛ ቆር.5v21👉 ይህ ማለት ክርስቶስ ነኝ ማለት አይደለም።
✍️ክርስቶስ እንከን የለሽ ነው እኛንም በእግዚአብሔር ፊት እንከን የለሽ አድርጎናል፤ ኤፊ 1v4 👉 ይህ ማለት ክርስቶስ ነኝ ማለት አይደለም።.....
....
👉 የክርስቶስ መልክ አለኝ ፤ ክርስቶስ የራሱን መልክ አልብሶኛል ማለት እና 👉 ክርስቶስ ነኝ ማለት ሰማይ ከምድር እንዴምርቅ ይርቃል።

በጠዋቱ ልመርቃችሁ
ልባችሁን ሊያሳዝን ከሚመጣው ነገር
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከየትኛውም
ክፉ ነገር እግዚአብሔር ከለላ ይሁናችሁ
መልካም ነገር ብቻ ወደእናንተ ይምጣ
ቀናችሁ ብሩህ ይሁን አሜን በሆነው ስም 🙇🏼♀
መልካም ሰንበት✝🏖🏖
🤍✨
❤3
Forwarded from የእውነት መንገድ👣 (Exo)
ቤተክርስቲያን ላይ ተቀምጣችሁ ስልክ ምትነካኩ፣ ጌም የምትጫወቱ፣ text ምትላለኩ አረ በጌታ ስም ስርዓት ያዙ ምን አይነት ጋጠወጥነት ነው?? ቢያንስ ፕሮግራሙ እስክያልቅ ትዕግሥት ይኑራችሁ።
የእግዚአብሔርን ድምፅ እሰማለሁ ብሎ የመጣውን ሰው አትረብሹ።
“ወደ እግዚአብሔር ቤት በገባህ ጊዜ እግርህን ጠብቅ፤ ለመስማት መቅረብ ከሰነፎች መሥዋዕት ይበልጣልና፤ እነርሱም ክፉ እንዲያደርጉ አያውቁምና።”
— መክብብ 5፥1
◈◈◈◈👇ይ🀄️ላ🀄️ሉን◈◈◈◈
✨https://t.me/Truthofpath ✨
✨https://t.me/Truthofpath ✨
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

👍3🤝2❤1
ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና
የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
ሮሜ 3:23-24
❤2
1 ነገሥት 8 (1 Kings)
61፤ እንደ ዛሬው ቀን በሥርዓቱ ትሄዱ ዘንድ፥ ትእዛዙንም ትጠብቁ ዘንድ፥ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር ልባችሁ ፍጹም ይሁን።
61፤ እንደ ዛሬው ቀን በሥርዓቱ ትሄዱ ዘንድ፥ ትእዛዙንም ትጠብቁ ዘንድ፥ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር ልባችሁ ፍጹም ይሁን።
❤2
ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ (Des Yemilehen Setota) - ዮሐንስ ፡ ግርማ
ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ
በእጄ ፡ ያለኝን ፡ ጌታ
ራሴን ፡ ላድርግ ፡ መስዕዋትህ
ከሁሉ ፡ በላይ ፡ የምሰጥህ
ኑሮህን ፡ ጨርሰህ ፡ በእኔ ፡ ኑር
ካሰብከው ፡ የሚቀርህ ፡ አይኑር (፪x)
በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከውን ፡ መኖር
ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ
ብኖር ፡ ለአንተ
ብሞትም ፡ ለአንተ
ከፈቃድህ ፡ ስር ፡ ይሁን ፡ መቃብሬ
ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ/ሕይወት ፡ አይታየኝም ፡ እኔ (፪x)
በላይ ፡ ያለው ፡ ፈቅድህ
በምድር ፡ በእኔ ፡ እንዲሆን
ይኸው ፡ ራሴን ፡ አምጥቻለሁ
ለአንተ ፡ እንዲሆን ፡ ሰጥቻለሁ
ለክብርህ ፡ መገለጫ ፡ ዕቃ
የወደድከውን ፡ ማድረጊያ (፪x)
እንደ ፡ ወትሮው ፡ በሥጋዬ
ከብሮ ፡ ሳየው ፡ ውድ ፡ ጌታዬ
ልጁን ፡ በእኔ ፡ መልክ ፡ ገልጦት
ያሰበውም ፡ ሰምሮለት
ደስታዬ ፡ ያን ፡ ጊዜ ፡ ይሞላል
መሻቴ ፡ ፍጻሜን ፡ ያገኛል (፪x)
በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከው ፡ መኖር
ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ
ብኖር ፡ ለአንተ
ብሞትም ፡ ለአንተ
ከፈቃድህ ፡ ስር ፡ ይሁን ፡ መቃብሬ
ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ/ሕይወት ፡ አይታየኝም ፡ እኔ (፪x)
ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ
በእጄ ፡ ያለኝን ፡ ጌታ
ራሴን ፡ ላድርግ ፡ መስዕዋትህ
ከሁሉ ፡ በላይ ፡ የምሰጥህ
ኑሮህን ፡ ጨርሰህ ፡ በእኔ ፡ ኑር
ካሰብከው ፡ የሚቀርህ ፡ አይኑር (፪x)
በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከውን ፡ መኖር
ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ
ብኖር ፡ ለአንተ
ብሞትም ፡ ለአንተ
ከፈቃድህ ፡ ስር ፡ ይሁን ፡ መቃብሬ
ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ/ሕይወት ፡ አይታየኝም ፡ እኔ (፪x)
በላይ ፡ ያለው ፡ ፈቅድህ
በምድር ፡ በእኔ ፡ እንዲሆን
ይኸው ፡ ራሴን ፡ አምጥቻለሁ
ለአንተ ፡ እንዲሆን ፡ ሰጥቻለሁ
ለክብርህ ፡ መገለጫ ፡ ዕቃ
የወደድከውን ፡ ማድረጊያ (፪x)
እንደ ፡ ወትሮው ፡ በሥጋዬ
ከብሮ ፡ ሳየው ፡ ውድ ፡ ጌታዬ
ልጁን ፡ በእኔ ፡ መልክ ፡ ገልጦት
ያሰበውም ፡ ሰምሮለት
ደስታዬ ፡ ያን ፡ ጊዜ ፡ ይሞላል
መሻቴ ፡ ፍጻሜን ፡ ያገኛል (፪x)
በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከው ፡ መኖር
ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ
ብኖር ፡ ለአንተ
ብሞትም ፡ ለአንተ
ከፈቃድህ ፡ ስር ፡ ይሁን ፡ መቃብሬ
ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ኑሮ/ሕይወት ፡ አይታየኝም ፡ እኔ (፪x)
❤2
ደካማ ሆኜ አገኘህኝ በረታው😭
በራሴ ተስፍ ቆርጬ አገኘህኝ ፣ ነገ የሚባል ነገር እንዳለኝ ገባኝ
አቅም አጥቼ መቆም ሲከብደኝ አገኘህኝ፣ እንደገና በክብር በሰው ሁሉ ፊት ቆምኩኝ
ስበድልህ አገኘህኝ ፤ አገልጋይህ ሆኜ ተሾምኩኝ😭
በራሴ ተስፍ ቆርጬ አገኘህኝ ፣ ነገ የሚባል ነገር እንዳለኝ ገባኝ
አቅም አጥቼ መቆም ሲከብደኝ አገኘህኝ፣ እንደገና በክብር በሰው ሁሉ ፊት ቆምኩኝ
ስበድልህ አገኘህኝ ፤ አገልጋይህ ሆኜ ተሾምኩኝ😭
የእውነት መንገድ👣 pinned «ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ (Des Yemilehen Setota) - ዮሐንስ ፡ ግርማ ደስ ፡ የሚልህን ፡ ስጦታ በእጄ ፡ ያለኝን ፡ ጌታ ራሴን ፡ ላድርግ ፡ መስዕዋትህ ከሁሉ ፡ በላይ ፡ የምሰጥህ ኑሮህን ፡ ጨርሰህ ፡ በእኔ ፡ ኑር ካሰብከው ፡ የሚቀርህ ፡ አይኑር (፪x) በአንተ ፡ መኖር ፡ ያሰብከውን ፡ መኖር ኑሮህን ፡ መኖር ፡ መርጫለሁ ብኖር ፡ ለአንተ ብሞትም ፡ ለአንተ ከፈቃድህ ፡ ስር ፡…»
የወደፊት ህይወታቹ ስኬታማና አስደሳች እንዲሆን ትፈልጋላቹ?
ከሆነ 3 ነገሮችን ብቻ አድርጉ
1ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ❣
2ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ❣
3ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ❣
እርሱ በቂ ከበቂም በላይ ነው 🥰
ከሆነ 3 ነገሮችን ብቻ አድርጉ
1ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ❣
2ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ❣
3ኛ ኢየሱስን ብቻ ያዙ❣
እርሱ በቂ ከበቂም በላይ ነው 🥰
በደንብ እናስተውል!!
"ከትዳር ይልቅ የትዳር ዓላማ ይበልጣል::"
ለምንድነው የማገባው ብሎ እራስን መጠየቅ ያስፈልጋል ?
ሰርግ ስላማረኝ? ጏደኞቼ ስላገቡ? ቆንጆ አገኘሁ ብዬ? ገንዝብ? ልጅ አምሮኝ? ዕድሜ ገፋ ብዬ?
በፍጹም::
በህይወትህ ፈጣሪህ የሰጠህን ዓላማ ከግብ ለማድረስ አብራህ የምትቆምን እና የምታፈቅራትን አግባ:: ሌላው ደስታ በዚህ ውስጥ ይካተታል::
መልካም ቀን ለሁላችንም❤

❤6
“በማለዳ ምሕረትህን እንጠግባለን፤ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን።”
— መዝሙር 90፥14
♻️እግዚአብሔር በየማለዳው ምህረቱን ያጥግባችሁ🙏
— መዝሙር 90፥14
♻️እግዚአብሔር በየማለዳው ምህረቱን ያጥግባችሁ🙏
መልካም ሰንበት ☀️🏖
❤5
ከአድማስ ማዶ እንደማያት ፀሀይ ሩቅ
አይደለህም ምጠልቅብኝ ፀዳል
እዚሁ ነህ በዉስጥ ሰዉነቴ....
የማትጠልቅ ፀዳላችን
ኢየሱስ 🙏
አይደለህም ምጠልቅብኝ ፀዳል
እዚሁ ነህ በዉስጥ ሰዉነቴ....
የማትጠልቅ ፀዳላችን
ኢየሱስ 🙏
❤2
እረፍት ሚታረፈው በሕይወት እያለህ ነው ዛሬ! ህያው ሆንህ ያልጀመርከውን እረፍት እንዴት ትቀጥለዋለህ? ማረፍ ያለብህ በሞትህ ሳይሆን ዛሬ ህያው ሆንህ ነው። ለዛም ነው ጌታችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” ብሎ የተናገርው::
ና! ወደዚህ ጌታ መምጣትና ማረፍ ትወዳለህ? በህይወት እያለህ ወደ ሚያሳርፍህ ጌታ መቅረብ ትወዳለህ?
ልንረዳህ በዚህ አለን::
ኢየሱስ የህይወት እረፍት ነው!
ና! ወደዚህ ጌታ መምጣትና ማረፍ ትወዳለህ? በህይወት እያለህ ወደ ሚያሳርፍህ ጌታ መቅረብ ትወዳለህ?
ልንረዳህ በዚህ አለን::
ኢየሱስ የህይወት እረፍት ነው!
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
❤2
ሮሜ 3 (Romans)
23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
❤1🙏1
መዝሙር 139 (Psalms)
14፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።
14፤ ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።
❤1
የዝሙት ሀጥያት
🤩ፍጥረት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት ይጠባበቃል
📌ነገር ግን የእግዚአብሔር ልጆች በክብር እንዳይገለጡ ከሚያግዳቸው ነገር አንዱ በዝሙት ሀጥያት ውስጥ መውደቅ ነው
👺ሰይጣን በእኛ ላይ ስልጣን ከሚያገኝባቸው መንገዶች የመጀመሪያው እና ዋነኛው የዝሙት ህጥያት ነው::
🌎🌍🌏አሁን የምንኖርበት አለም ወደ ስጋዊ ምኞትና ሀጥያት እንድናዘነብል የሚገፋፋ ነው::
ለምሳሌ 🖥ፊልሞች የተለያዩ የቲቪ ማስታወቂያዎች; 📱ፌስቡክ 📱📲ኢንስታግራም; 📲እናም ሌሎች ማህበራዊ ድረገጾች ሀጥያትን እና ስጋዊነትን ያበረታታሉ::
😈እኛ አውቀነውም ሆነ ሳናቀው ሰይጣን እነዚህን መሳርያዎች ተጠቅሞ ሀሳባችንን እየገዛ ነው::
🌚ከጥቂት አመታት በፊት እንደ ነውር የሚታዩ ነገሮች አሁን ላይ ➡️ኖርማል 🌝መምሰላቸው ሀሳባችን እየተሰረቀ መሆኑን ያንፀባራቃል::
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ⌲
@Truthofpath
@Truthofpath
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ 🔕 ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ