TOR Event and Records
23 subscribers
34 photos
Download Telegram
Hello Adama , are you ready ?
ትኬቶችን በዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እንዲሁም በተመረጡ የኔ ትውልድ🔶🔶🔶 አዳማ ኮንሰርት መሸጫ ድንኳኖች በሚከተሉት የትኬት ዋጋዎች ያገኙታል::
ሜዳቻትን ጨምሮ
👇👇👇👇
Tickets available at Dashen Bank branch's and exclusively My Generation concert ticket selling spots( Adama City ) with the following prices
Of course MedaChat
👇👇👇👇👇
#Rophnan #Adama #MyGenerationConcert
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
What an amazing crowd last Saturday. The hype created by @Rophnan is unforgettable. Thank you Adama/ Nazreth
ሮፍናን የኔ ትውልድ ኮንሰርት ቅዳሜ ግንቦት 24 በታሪካዊቷ ጎንደር አብዮት አደባባይ በታላቅ ዝግጅት ይቀርባል። የመግቢያ በሮች 10 ሰዓት ይከፈታሉ ።
የክብር ዲጂታል ስፖንሰር አሞሌ
ትኬት ለተማሪዎች 150 ብር መደበኛ 200 ብር
ዲጂታል ትኬቶችን በሁሉም የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እና በሜዳ ቻት እንዲሁም በጎንደር ከተማ በተመረጡ የትኬት መሸጫ ቦታዎች ያገኛሉ። ትኬቱን በእለቱ መግቢያ በር ላይ ለሚገዙ ለተማሪዎች 200 ብር መደበኛ 250 ብር !!!
ሮፍነን የኔ ትውልድ ኮንሰርት ቅዳሜ ግንቦት 24 በጎንደር አብዮት አደባባይ እንገናኝ
አዘጋጅ ቶር ኤቨንትስ እና ሪከርድስ
Gonder is ready to rave !!!
ጎንደር ግንቦት 24 አብዮት አደባባይ አይቀርም!!!
ባህር ዳር ዝግጁ ናችሁ !!??