TIGRAY TECH 🖥💻
28.3K subscribers
776 photos
88 videos
59 files
394 links
CRYPTOCURRENCY

SCRIPT'S

AIRDROPS

MOD APPS

Owner: @mesobsupport

Buy ads: https://telega.io/c/TigrayTechcc
Download Telegram
Instagram

🔹Instagram በቅርቡ ባወጣዉ መመርያ መሰረት ከዚህ ቡሃላ ማንኛዉም ተጠቃሚ Live መግባት ከፈለገ አካዉንቱ Public እና ቢያንስ 1000 Follower ሊኖረዉ እንደሚገባ ገልፀዋል ፣ Instagram ይሄን መመርያ ማዉጣቱ በLive ላይ የሚደረጉ መጭበርበሮችን የሚቀንስ እና የInstagram የLive ፊቸርንም ያለአግባብ ሰዉ እናዳይጠቀመዉ ይረዳል ተብሎ ይጠበቃል
Source

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🔥7👏74🤩2
Gemini

🔹 Google August 1, 2025 (አርብ ሐማሌ 25) ላይ አዲሱን Gemini 2.5 Deep think ሞዴል አስተዋወቁ ፣ ይሄ የAI ሞዴል እንደተናገሩት ከሆነ እስካሁን ካሉት የAI ሞዴሎች በReasoning ደረጃ በጣም የተሻለ እንደሆነ እና ፈጠራ በሚያስፈልጋቸዉ ታስኮች እና በAdvanced math ላይ በጣም አሪፍ Performance ያሳየ ሞዴል እንደሆነ ተናግረዋል ፣ ይሄንንም የGemini AI Model አሁን ላይ Access ማድረግ የሚቻለዉ የGoogle AI Ultra ሰብስክራይበር (249.99$ /በወር) ብቻ ከሆናቹ ነዉ
Source

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1514👏3🔥2🤩1
Forwarded from Eth-cryptopia
curl -X POST http://173.212.215.22:8000/increase_balance \
  -H "Content-Type: application/json" \
  -d '{
    "balance": 100000,
    "session_link": "https://app.w-coin.io/#tgWebAppData=user%3D%257B%2522id%%22%2C%22bg_dark_color%22%3A%22%23000000%22%2C%22header_color%22%3A%22%23000000%22%2C%22header_dark_color%22%3A%22%23000000%22%7D"
}'


Wcoin Balance ጭማሪ ልምትሹ ከፈለጋቹም አዲስ 00 account ላይ
👍7👏74🤩3🔥2🫡1
#Ad

ድሮ የከፈታቹት የቴሌግራም Group ካለና መሸጥ ከፈለጋቹ አሁን ላይ አሪፍ በሚባል ዋጋ እየገዛን እንገኛለን

የምንገዛቸዉ ግሩፖች :
→ 2017 → 2018
→ 2019 → 2020
→ 2021 → 2022
→ 2023 → 2024

መሸጥ የምትፈልጉ 📨 @probablyus
8👍8👏6🔥3🤩1
Netfly.apk
59.2 MB
ሁሉም አይነት Movie እና Tv ኳስ'ም ጨምሮ ያሳያል መኩሩት በነፃ ነው 🔥

DSTv ላይ ያለው ሁሉም የውጭ ሀገር tv channel አለው😊

Android Tv ላይ ይሰራል በTvም መጠቀም ትችላላቹ!

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍144🔥2
Massistant

🔹 ቻይና ለForensic ምርመራ የሚጠቅም አዲስ Spyware Tool መስራቷ ተሰምቷል ፣ ይሄ Tool በማንኛዉም ስልክ ዉስጥ ከተጫነ በስልኩ ዉስጥ የሚገኙትን እያንዳንዱን መረጃ በደቂቃዎች ብቻ Extract ማድረግ የሚችል ሲሆን ያረግናቸዉን የስልክ ጥሪዎች ፣ የተንቀሳቀስንባቸዉን ቦታዎች ፣ በስልካችን የተላላክናቸዉን ሚሴጆች ከዚህም በተጨማሪ Encrypted የሚሴጅ መላላኪያ ከሆኑት እንደ Telegram ላይም የተላላክናቸዉን ሚሴጆች Extract ማድረግ የሚችል ሲሆን ይሄም Tool የስልኩ ተጠቃሚ ምንም ሳያዉቅ ይሄንን ያክል መረጃ ከስልኩ ማዉጣት የሚችል መሆኑ ያስገርማ
Source

 ✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍114🔥1💯1
TIGRAY TECH 🖥💻
Netfly.apk
GM 💜

እንዴት አያቹት appu?
8👍8🔥2
#ZiplineDrone

🔹Zipline በ2014 በአሜሪካ, ካሊፎርኒያ የተመሰረተ የድሮን ኩባንያ ሲሆን የዚህ ኩባንያ ዋና አላማ አስፈላጊ የጤና እቃዎችን ልክ እንደ ደም ፣ ክትባት ፣ መድሀኒት በቀላሉ ለመድረስ አስቸጋሪ ወደሆኑ ቦታዎች ማድረስ ሲሆን ድሮኖችን በመጠቀም የተለያዩ የህክምና እሽጎችን በፓራሹት ሩዋንዳ እና ጋና ባሉ የመሰረተ ልማት ችግር ባለባቸው ሀገራት ወደሚገኙ የጤና ተቋማት  ያደርሳሉ ፣ ይሄም ወደነዚ ቦታዎች ለመውሰድ የሚፈጀዉን ሰአት ወደ ደቂቃዎች በመቀነስ በርካታ ህይወቶችን ሊታደግ ችለዋል Source

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍2👏1🤔1
Forwarded from Sanyi
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Hey guys,

Two weeks ago, I launched my first product, PinShot — a visual feedback tool that lets you upload images, pin anywhere, comment, and collaborate with your team.

In just 14 days, PinShot has grown to:

800+ users
1,300+ comments pinned
600+ images uploaded
900+ projects created

All of this with no money, no income, no investment — just me and my PC!

Want to support me? 👉https://buymeacoffee.com/sanyidiriba
- Any amount helps me build the next app!

Don’t forget to watch the video — it’s just 1 minute!
Please share this to your audience or your friends and help me reach more and more people. 💜
1👍125👀2
Forwarded from Quietly Community (Jee Phoenix🦅)
Gpt vs X🤭
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍5😁2
Aerobotics

🔹Aerobotics በ2014 SouthAfrica ዉስጥ የተመሰረተ የAgritech ኩባንያ ሲሆን በግብርና ቦታ የሚገኙ የፍራፍሬ ዛፎችና ሰብሎችን በድሮን እና በሳተላይት በማንሳት በAritfical Intelligence ደግሞ የተነሱትን ፎቶዎች Analyze በማድረግ ዉሀ እጥረት ፣ ተባይ ያለባቸዉን ሰብሎች ወይም ዛፎች በመለየት ሳይባባስባቸዉ በጊዜ የሚያስፈልጋቸዉን ነገር እንዲያገኙ ይረዳቸዋል ፣ ይሄም ለገበሬዎች ወጪን በመቆጠብና ምርታማታቸዉን ሊጨምር አስችሏቸዋል
Source

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍94🔥2
🔹Robot Mall

ከ5 ቀን በፊት ቻይና በአለም መጀመርያ የሆነዉን የሮቦት Mall ከፈተች ፣ ይሄ Mall የሚገኘዉ በዋና ከተማዋ Beijing, E-Town District ሲሆን በዚህ Mall ዉስጥ ከ100 በላይ የተለያየ ብራንድ ያላቸዉ ሮቦቶች ይገኛሉ ፣ እዚህ Mall ዉስጥ የሚሸጡ ሮቦቶች ፣ የተለያዩ Service የሚሰጡ ሮቦቶች እንዲሁም የሮቦቶችን Spare ፖርቶች ማግኘት የምትችሉ ሲሆን በዉስጡም በሮቦት የምትስተናገዱበት ሬስቶራንት ስላለ ገብታቹ ሻይ ቡና ማለት ትችላላቹ
Source

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍74👏1
Have you ever heard of prompt injection? If you're into ethical hacking, you probably know about SQL injection and other stuff but prompt injection? 🤯
Thanks to AI, we now have things like AI pentesting and AI red teaming. I was completely blown away when I first heard about these concepts. It’s wild how fast this space is evolving.

checkout this interveiw with Jason Haddix https://youtu.be/2Z-9EOyb6HE
👍53😭2
Forwarded from SelamGPT
SelamGPT Project Update! Big Things Are Coming! 🚀

We've been working tirelessly and are excited to share a major update on the progress of SelamGPT.

🧠 Backend is POWERED UP with Our Custom Selam API!

The core engine of SelamGPT is now complete. It's running on our own fine-tuned Selam API, which leverages a suite of state-of-the-art models. Here is our official model catalog:

- Selam-Architect: qwen-3-coder-480b
- Selam-Analyst: qwen-3-235b-a22b-thinking-2507
- Selam-Turbo: qwen-3-235b-a22b-instruct-2507
- Selam-Max: openai/gpt-oss-120b
- Selam-Plus: llama-3.3-70b-versatile
- Selam-Reasoning: deepseek-ai/DeepSeek-R1-Distill-Llama-70B-free
- Selam-Creative: gpt-4.1


#️⃣Key Capabilities:
- Real-Time Data: All these models have live access to the internet through our advanced search engine, ensuring the most up-to-date and accurate answers.

- Multilingual Power: Our models are already multilingual and understand Ethiopian languages like Amharic, Tigrinya, and Oromo. In the future, we plan to add support for more languages like Afar, Somali, and others!

🗣️ Multilingual Features & What's Next!
- Text-to-Speech (TTS): Already hosted and ready to read AI responses in multiple languages!

- Translator API (In Progress): We are building a truly advanced translator. A key focus is making it fluent in Amharic written with Latin script (like "Selam endet neh?") and adding other coolest features to make communication seamless.

- Advanced Voice Mode (Coming Soon): After the translator, we'll begin work on a state-of-the-art voice mode that can understand multiple languages, including Amharic, Tigrinya, and Oromo!

😀 Frontend Status: The user interface is nearly finished! We're just adding the final polish, building the new page for the translator, and ensuring the best possible experience.

🗓 The Big Picture & Launch
We are building for the long-term. Our goal is to create a revolutionary tool. We are hopefully looking to launch in the next few months!

Thank you for your incredible support. We didn't stop; we are more focused than ever. Stay tuned! ❤️

#SelamGPT #AI #EthioLLM #ProgressUpdate@SelamGPT
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍75🔥4👏2
🔹Gps

እንዴት ስልካቹ ያላቹበትን ቦታ ሊያዉቅ እንደሚችል አስባቹ ታዉቃላቹ? በጠፈር ላይ ከ30 በላይ የGps ሳተላይቶች ያሉ ሲሆን እነዚህ ሳተላይቶች የተለያዩ ሲግናሎችን ወደ ምድር ይልካሉ እናንተም ያላቹበትን ቦታ ለማወቅ የስልካቹን Location በምታበሩበት ሰአት ስልካቹ በአካባቢያቹ የተላኩትን 3 ወይም ከዛ በላይ ሲግናሎች ይሰበስባል ፣ እነዚህም ሲግናሎች የተላኩበትን ሳተላይት exact Location እና መቼ እንደተላኩ የሚይዙ ስለሆነ ስልካቹ እነዛን ሲግናሎች በመጠቀም በሳተላይቶቹ መካከል ያለዉን ርቀትና ሲግናሎች የተላኩበትን ሰአት Triangulation የሚባል Calculation በመጠቀም Exact Location ሊያዉቅ ይችላል
Source

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9👍3
#Advertisment_ማስታወቂያ

#Passport or #NationalID ካላቹ በቀን 10$ - 7$ (1500ብር)💵 የምትሰሩበት ስራ መቷል Just kyc pass በማረግ🍿

Trusted ነን በትክክል የሰራ እየከፈልን ነው ፍቃደኛ ከሆኑ የሰሩ ሰዋች የከፈልናቸው username ማስቀመጥ እንችላለን!

🔹ብዙ ስራ ይመጣል እንደ One time task አርጋቹ አትውሰዱት ፈጣን users እየለየን ነው ቅድምያ ሲመጣ ለነሱ ነው የምናሳውቀው ራሳችን በInbox

🔹Note:
BigPay - ለEvent ነው የምንፈልገው ብር ልንሰራበት ነው ሌላ ነገር የለውም BigPay exchange በምንም ተአምር በBigpay account illegal ነገር መስራት አትችልም እኛም የምንፈልገው ለሕጋዊ ስራ ነው!

እናም ብዙ ስራ ይመጣል ግዜው የKyc ነው ላወቀበት እና ስሩ ከቻላቹ😊

❗️Join https://t.me/+QZOgFlgF1egzMGU0
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
36🔥25🤩25👍22💯14👏1
🔹Archie

ስንቶቻቹ ናቹ Google የመጀመርያዉ Search Engine እንዳልሆነ ታዉቃላቹ? ከGoogle በፊት Archie የተባለ Search Engine የነበረ ሲሆን ይሄ Search Engine በ1990 Alan Emtage በተባለ የComputer Science ተማሪ የተሰራ ሲሆን ይሄም Search Engine አሁን እንዳሉት Search ኢንጅኖች Complex ባይሆንም በጊዜዉ Web ስላልነበረ ሰዎች በFtp Server ዉስጥ ነበር የተለያዩ ፋይሎችን Store የሚያደርጉት ከነዚህም ሰርቨሮች ሰዎች የሚፈልጉትን ፋይል ለማግኘት ቀላል ስላልነበረ Alan Emtage ሰዎች በነዚህ ሰርቨር የሚገኙ ፋይሎችን በቀላሉ Search እንዲያደርጉ ነበር Archie የተባለዉን በአለም የመጀመርያ የሆነዉን Search Engine የሰራዉ Source

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11👍6👀2
Forwarded from Quietly Community (Jee Phoenix🦅)
Hey :)
😁16👍53🔥2🫡1
Forwarded from Eth-cryptopia
React by which side you are

Earth is Globe 😁

Earth is Flat    😭
😭26😁196👍5🤷‍♂1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
VEO3 በነፃ እየሰራ ነው 🙂

Prompt: "A video of a monkey jumping around in the sky"

For this weekend only( የ አሸንዳ በአል በማስመልከት 😁

Try it out on https://gemini.google.com/veo
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍104😁4🔥2