TIGRAY TECH 🖥💻
28.2K subscribers
778 photos
88 videos
59 files
395 links
CRYPTOCURRENCY

SCRIPT'S

AIRDROPS

MOD APPS

Owner: @mesobsupport

Buy ads: https://telega.io/c/TigrayTechcc
Download Telegram
#Hella_Swag

🔹 HellaSwag , Allen Institute for AI በተባለ Institute ዉስጥ በሚገኙ ሪሰርቸሮች የተሰራ Benchmark ሲሆን ይሄም Benchmark የአንድን AI የLogical Reasoning ችሎታ የሚለካ ሲሆን ለAIዩ አንድ ያላለቀ አረፍተ ነገር በመስጠት ከተሰጠው አራት አማራጮች ውስጥ አረፍተ ነገሩን ለሟሟላት Logical የሆነዉን መልስ ይመርጣል ወይስ አይመርጥም የሚለዉን የሚለካልን Benchmark ነዉ ፣ ይህም ለአንድ Smart Intelligent AI አስፈላጊ የሆነዉን የLogical Thinking, የCommon sense Reasoning ችሎታ የሚለካልን Benchmark ነዉ
Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍4👏4🔥3🤩3
#Human_Eval

🔹 Human Eval ደግሞ ሌላኛዉ Benchmark ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን AI Code የመፃፍ ችሎታ Test የሚደርግ ሲሆን ወደ 164 የሚጠጉ Programming ታስኮችን ለAIዩ በመስጠት የAIዪን Code የመፃፍ ችሎታ የሚለካ Benchmark ነዉ ፣ ይሄም Benchmark የተለያዩ Code የሚፅፉ የAI ሞዴሎችን ልክ እንደ GPT-4, CLAUDE, CodeLlama ለማወዳደር የሚረዳን Benchmark ነዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍7🤩5🔥3👏1
ፓስፖርት apply ለማድረግ ስትሞክሩ Error 403 - Forbidden የሚላችሁ ከሆነ browser እየቀየራችሁ ሞክሩት።

Link👇
https://www.ethiopianpassportservices.gov.et/

የአገልግሎት አይነትና የክፍያ መጠን

አዲስ ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
authenticated የልደት ካርድ
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 25ሺ ብር
በ5 ቀን 20ሺ ብር

ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት ለማሳደስ
ማሟላት ያለባችሁ
ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 25ሺ ብር
በ5 ቀን 20ሺ ብር

የፓስፖርት ገፅ ሲያልቅ
ማሟላት ያለባችሁ
ገፁ ያለቀው ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 25ሺ ብር
በ5 ቀን 20ሺ ብር

የተበላሸ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
የተበላሸው ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 33ሺ ብር
በ5 ቀን 28ሺ ብር

የጠፋ/የተሰረቀ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
መጥፋቱን የሚያስረዳ የፖሊስ ማስረጃ
የመታወቂያው information page (ካላችሁ)

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 33ሺ ብር
በ5 ቀን 28ሺ ብር

Credit:

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
👍10🤩54🔥2👏2
Forwarded from Dog Lover 🆙
In case you need it guys.
👍9🔥86👏3😭2🤩1
#Chat_gpt

🔹Chatgpt ለሁሉም ተጠቃሚ ነፃ የሆነ አዲስ Mode አስተዋወቀ ፣ ይሄ አዲሱ የChatgpt Mode, Study Together የሚባል ሲሆን ይሄ Mode ለተማሪዎች እና ለማንኛዉም አንድን አዲስ Topic (ርእስ) መማር ለሚፈልግ ፣ የቤት ስራ ወይም Assignment መስራት ለሚፈልግ በጣም ጠቃሚ Mode ሲሆን ይሄንን Mode አብርታቹ Chatgptን ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ እንደበፊቱ ቀጥታ መልስ ሳይሆን የሚሰጣቹ ርእሱን ከማስረዳቱ በፊት ስለናንተ ደረጃ አንድ አንድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እናንተ በቀላሉ እንድትረዱት አድርጎ በማስረዳት ፣ ከተረዳቹት ቡሃላ ደግሞ ልክ እንደ quiz ነገር በመስጠት ርእሱን በደንብ እንድትረዱት ይረዳቹዋል
Source

@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16👍10👏5🔥4🤩3
#China_

በቻይና የሚገኘዉ Hailanyun የተባለ የቴክኖሎጂ ካምፖኒ በቻይና ዉስጥ ለAI ካምፓኒዎች ዋና መቀመጫ ከሆነችዉ Shanghai 10km የሚርቅ ከዉሀ በታች data center ሊገነቡ እንደሆነ አሳወቁ ፣ ይሄ ፕሮጀክት 223 million dollar በጀት የወጣለት ሲሆን ግንባታዉም September, 2025 ላይ እንደሚጀመር አሳዉቀዋል ፣ ይሄም Data center ከዉሀ በታች የሚገነባበት ዋና ምክንያት ዳታ ሰርቨሮችን ለማቀዝቀዝ የሚወጣዉን ሀይል ለመቆጠብ ሲሆን ወደ 30% የኤሌክትሪክ ሀይል ይቀንሳልም ተብሏል
Source

@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
9👍7🤩4👏3🔥2
#PzozInfraredRemote

🔹 ይሄ ከላይ የምታዩት Pzoz Infrared የሚባል Device ሲሆን በሞባይላቹ ላይ ሰክታቹት ስልካቹን ወደ ሪሞት በመቀየር የተለያዩ ቲቪዎችን ፣ ፕሮጀክተሮችን ፣ AC መቆጣጠር የሚያስችላቹ ሲሆን ይሄንን ለመጠቀም መጀመርያ ስልካቹ ላይ ትሰኩትና Zaza Remote የሚባል አፕሊኬሽን ከPlaystore አዉርዳቹ በዚህ Device መቆጣጠር የምትፈልጉትን አፕሊኬሽኑ ላይ መምረጥ የምትችሉ ሲሆን ይሄም የተለያዩ ቦታ ስትንቀሳቀሱ የምታገኙዋቸዉን የሆቴል ቲቪዎች ፣ ፕሮጀክተሮች ፣ የሙቀት መቆጣጠርያዎች (AC) ያለምንም ተጨማሪ ሪሞት መቆጣጠር የሚያስችላቹ ነዉ
Source

@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12👍6🤩6🔥3👏2
Forwarded from Tigray Dev's Forum (owner)
Advance Your Expertise in Agentic AI 🚀

Ready Tensor introduces a complimentary 12-week Agentic AI Developer Certification program.

This program emphasizes practical application, guiding participants through the development of three robust, portfolio-caliber projects. You will gain hands-on experience with tools such as LangChain, LangGraph, and vector databases, culminating in the deployment of production-ready agents via FastAPI or Streamlit.

The curriculum is centered on cultivating autonomous AI agents capable of planning, reasoning, memory utilization, and secure operation within intricate environments. Certification is achieved through demonstrated project completion, adhering to rigorous standards, rather than lecture attendance.

Enrollment is flexible, with new cohorts commencing monthly. This program is ideal for developers and engineers seeking to transition from prompt-based interactions to constructing sophisticated agentic systems.

👉 Apply now.
11👍7🔥5👏4🤩2
Forwarded from Quietly Community (Kalab)
✔️ Second Withdrawal Received!
💰 Got paid again from this bot 💯

🔹Promote your Telegram group and get paid easily:

📌 300 Members Group = $5
📌 1000 Members Group = $15

Just follow these simple steps:
1. Start the bot 👇
https://t.me/t22_robot?start=ref_7398966049

2. Add the bot as admin in your group

3. Keep it there for 3–4 days
📢 Your group must be active for approval

Don't miss this easy side income! 😊
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5🤩5👍43👏1
Forwarded from Bana Codes
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ONE LAST MSG FOR ELPA, YOU'RE COOKED.

THIS IS MY LAST POST ABOUT ELPA. I'M DONE!!
12🤩5👍3🤣3🔥2👏2😭2😁1
#QR_Code

🔹 Qr code እንዴት የተለያዩ ዳታዎችን እንደሚይዝ አስባቹ ታዉቃላቹ? QR code (Quick Response Code) በነጭና ጥቁር ትናንሽ ቦክሶች የተሞላ Pattern ሲሆን እነዚህ እያንዳንዳቸዉ ቦክሶች Binary dataን የሚወክሉ ሲሆን በስልካችን ወይም ማንኛዉም Qr code Scanner ስካን በምናደርግበት ወቅትም QR code ስካነሩ እነዚህን የጥቁር እና ነጭ ቦክሶች ፖተርን ወደ Binary ዳታዎች በመቀየር በዉስጡ የያዘዉን መረጃ ያወጡልናል Source

@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍159🔥3👏3🤩1
Forwarded from Pavel Durov (Paul Du Rove)
If you’re a student choosing what to focus on, pick MATH. It will teach you to relentlessly rely on your own brain, think logically, break down problems, and solve them step by step in the right order. That’s the core skill you’ll need to build companies and manage projects. 🏢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍127🤩5👏4🔥2🖕1
Pavel Durov
If you’re a student choosing what to focus on, pick MATH. It will teach you to relentlessly rely on your own brain, think logically, break down problems, and solve them step by step in the right order. That’s the core skill you’ll need to build companies…
My Fav Math Channels on YouTube 🧐

1. Professor Dave Explains – Great for beginners to intermediate

2. 3Blue1Brown – For deep intuition and beautiful math visuals

3. PatrickJMT – Straightforward, no-fluff problem solving

4. Eddie Woo – High school math with energy and clarity

5. Professor Leonard – Full university-level Calculus and Stats lectures

6. Mathologer – Fun and mind-bending number theory & logic

7. blackpenredpen – Super clear step-by-step calculus solutions
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
15👍9🔥5👏3😁1
Graphene

🔹 ስልካቹ በደቂቃዎች ዉስጥ Fully Charged ቢሆነ ብላቹ ተመኝታቹ ታዉቃላቹ? በእዉነቱ ጊዜዉ ሩቅ አይደለም ምክንያቱም አሁን ላይ የተለያዩ የስልክ አምራቾች ፣ የመኪና ባትሪ አምራቾች የሚያመርቱዋቸዉን ባትሪዎች ከLithium ወደ Graphene ለመቀየር እያሰቡ ሲሆን ይሄ Graphene የተባለዉ material ከLitihum በተሻለ ፍጥነት ኤሌክትሪክን ማስተላለፍ የሚችል ሲሆን ይሄም የስልክ ባትሪ ቶሎ እንዲሞላ ያደርገዋል ከዚህም በተጨማሪ የGraphene ባትሪዎች Fully Charged ቆይታ ረጅም ሲሆን በተጨማሪ እንደ Lithium ባትሪዎች ቶሎ ቶሎ አይሞቁም ይሄም የባትሪዎቹን የመበላሸት እድል በጣም አነስተኛ ያደርገዋል
Source

@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🔥7🥰65👏2😘2🤩1
Claude Opus 4.1 is now released — an upgrade over Claude 4 with improved performance in coding, reasoning, and real-world tasks. It's available on Claude Code, API, Amazon Bedrock, and Google Cloud Vertex AI. Bigger model improvements are on the way. #AI #Claude

✈️ @TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤩6👏4👍32🔥2
Forwarded from Bana Codes
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Sorry I can't :)
9👍9🔥6😁4👏2🤩1
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#EEP
#ጥንቃቄ

የተከዘ የውኃ ኃይል ማመንጫ ግድብ የማስተንፈስ ስራ ለመስራት የሚያስችል የጥንቃቄ መልእክት ተላለፈ።

የተከዘ ኃይል ማመንጫ ጣብያ ዛሬ ሀምሌ 30/2017 ዓ.ም እንዳስታወቀው ግድቡ ውኃ በመሙላቱ ምክንያት በሚቀጥሉት ሦስት ቀናት ጀምሮ ውኃ ይለቀቃል።

ስለሆነም ከግድቡ በታች ግራና ቀኝ የሚገኙ ነዋሪዎች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

በወቅቱ በሰው ሰራሽ መተላለፍያ መሻገር አይቻልም ብሏል።

እንዲሁም በታችኛው ተፋሰስ የሚገኙ በመስኖ ልማት የሚተዳደሩ አርሶ አደሮችና በተጠቀሱት ቀናት ለራሳቸው እና እንስሳዎቻቸው ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የጥንቃቄ መልእክት ተላልፏል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መቐለ
#TikvahEthiopiaFamilyMekelle

@tikvahethiopia
14👍3🔥2👏2🤩2
India

🔹 ህንድ ስማርት ስልክን ወደ አሜሪካ በመላክ ከቻይና በመብለጥ አንደኛ ልትሆን ቻለች ፣ ይሄም የሆነበት ዋና ምክንያት አፕል በህንድ ዉስጥ IPhone ስልኮች ይበልጥ እንዲመረቱ በማስፋፋታቸዉ እና አሜሪካ በቻይና ላይ የጣለችዉ Import Tarrif ዋነኛዎቹ ምክንያት ሲሆኑ ይሄንንም ተከትሎ ስማርት ስልክም በህንድ ዉስጥ ዋነኛ Export የሚደረግ እቃ ሆኗል
Source

✈️ @TIGRAYTECHCC   | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍8👏5🔥2