#WOO_HOO
🔹 በአለም የመጀመርያ የሆነዉ የምግብ ዝርዝሮቹ ፣ Recipes በAI የሚሰሩበት ሬስቶራንት ዱባይ ዉስጥ September ላይ ሊከፈተ ነዉ ፣ በዚህ ሬስቶራንት ዉስጥ የምግብ ዝርዝሮቹን የሚያወጣዉ AI Chief Aiman የሚባል ሲሆን በFood Science ዙርያ በደንብ Train የተደረገ AI ነዉ በተጨማሪም ከ1000 በላይ የሆኑ የምግብ ግብአቶችን ያጠና ሲሆን ይሄም የተለያዩ አዳዲስ የምግብ አይነቶችን መፍጠር የሚያስችለዉ ይሆናል ፣ በተጨማሪም ይሄ AI በአብዛኛዉ የምግብ ሬስቶራንቶች የሚኖረዉን የምግብ ብክነት ለማስቀረት የሚሰራ ይሆናል Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍9👏5🔥4
#Walker-S2
🔹 UBTech የተባለዉ የሮቦቲክስ ድርጅት Walker S2 የተባለ ያለምንም የሰዉ እርዳታ የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችል ሮቦት አስተዋወቀ ፣ ይሄ በአለም የመጀመርያ የሆነዉ የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችለው ሮቦት በአንድ ሙሉ ባትሪ ለሁለት ሰአት እየተንቀሳቀሰ ፣ ለአራት ሰአት ደግሞ ቆሞ መስራት ይችላል ፣ ሮቦቱ ባትሪዉን ለመቀየር 3 ደቂቃ ብቻ የሚያስፈልገዉ ሲሆን ለ24/7 ያለምንም የሰዉ እገዛ የተለያዩ ስራዎችን መስራት የሚችል ሮቦት ነዉ Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13❤5🔥5🤩2👏1
የአለማችን ቁጥር አንድ ዩትዩበር የሆነው MrBeast ከታች የተዘረዘሩትን በሙሉ እንዳሳካ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?
⚫ Raised $20,000,000 To Plant 20,000,000 Trees
⚫ Removed 30,000,000 pounds of trash from the ocean
⚫ Helped 2,000 people walk again
⚫ Helped 1,000 blind people see
⚫ Helped 1,000 deaf people hear
⚫ Built wells in Africa
⚫ Built and gave away 100 houses
⚫ Adopted every dog in a shelter (twice)
⚫ Given millions to charity
⚫ Started my own snack company Feastables
⚫ Started my own software company Viewstats
⚫ Started Lunchly, a tasty, better-for-you lunch option
⚫ Gave away a private island (twice)
⚫ Gave away 1 million meals
⚫ He counted to 100k
⚫ Ran a marathon in the world's largest shoes
⚫ Survived 50 hours in Antarctica
⚫ Recreated Squid Game in real life
⚫ Created the largest competition show with 1000 people (Beast Games)
⚫ Gave $5,000,000 to one person
⚫ Passed T-Series to become most subscribed YouTube channel
MrBeast ወይም በመታወቂያ ስሙ Jimmy Donaldson YouTube የጀመረው ከ13 አመታት በፊት ሲሆን የአለማችን ቁጥር አንድ YouTuber እሆናለሁ ብሎ አስቦ እንደማያውቅ በተደጋጋሚ ይናገራል። እጅግ ጥንካራ ሰራተኛና የቢዝነስ ሰው እንዲሁም ለማህበረሰብ የሚያስብ ቅን እንደሆነም ይነገርለታል።
YouTube የጀመረው Minecraft የተሰኘ ጌም Screen record እያደረገ Post በማድረግ ሲሆን screen record የሚያደርግበት ሶፍትዌር watermark እስካሁን ድረስ ቪዲዮው ላይ ይታያል።
ህይወት ነገ የት እደምታደርሳችሁ አይታወቅም እናንተ ብቻ ዛሬ ጀምሩ።
©️ bighabesh
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
MrBeast ወይም በመታወቂያ ስሙ Jimmy Donaldson YouTube የጀመረው ከ13 አመታት በፊት ሲሆን የአለማችን ቁጥር አንድ YouTuber እሆናለሁ ብሎ አስቦ እንደማያውቅ በተደጋጋሚ ይናገራል። እጅግ ጥንካራ ሰራተኛና የቢዝነስ ሰው እንዲሁም ለማህበረሰብ የሚያስብ ቅን እንደሆነም ይነገርለታል።
YouTube የጀመረው Minecraft የተሰኘ ጌም Screen record እያደረገ Post በማድረግ ሲሆን screen record የሚያደርግበት ሶፍትዌር watermark እስካሁን ድረስ ቪዲዮው ላይ ይታያል።
ህይወት ነገ የት እደምታደርሳችሁ አይታወቅም እናንተ ብቻ ዛሬ ጀምሩ።
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21🔥8❤5👏5🤩2
👍22👏5😭5❤4💯4🔥3🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#PhotonMatrix
🔹 Photon Matrix በቻይና የተሰራ የተለያዩ በራሪ ነፍሳትን በLaser የሚገድል መሳሪያ ሲሆን መሳሪያዉ አካባቢዉን በሰከንድ 50,000 ጊዜ Scan በማድረግ ልክ ትንኝ Detect ሲያደርግ በተገጠመለት የComputer Vision system የትንኙን Size, ፍጥነት እና የሚበርበትን መንገድ በ3millisecond ብቻ analyze አርጎ ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት precise በሆነ መልኩ በLaser ይገድለዋል ፣ ይሄ System ሰዎችን ፣ እንስሳቶችን ፣ ወፎችን ለይቶ ስለሚያዉቅ እነሱ ላይ ጉዳት የማያደርስ ሲሆን ለቤት ዉስጥ እና ከቤት ዉጪ አገልግሎት ላይ መዋልም ይችላል Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11❤8👏6🤩5🔥3
#AI Benchmarks
🔹 አዳዲስ የAI ሞዴሎች ሲለቀቁ ፐርፎርማንሳቸዉን ለመለካት የተለያዩ Test ይፈተናሉ ፣ ከነዚህም ዋና ዋና የሚባሉትን ብዙ ቦታ ልትሰሰሙዋቸዉ የምትችሉትን Benchmarks(መለኪያዎች) በዚህ ቻናል ላይ ላሳያቹ አስቢያለዉ ፣ ይህም አዳዲስ የAI ሞዴሎች በሚለቀቁበት ጊዜ እነዚህን Benchmarks Refer እያደረግኩኝ የAI ሞዴሉን ፐርፎርማንስ በደንብ ከሌሎች ሞዴሎች ጋር እያነፃፀርኩኝ እንዳቀርብላቹ ይረዳል ፣ ስለዚህ እስቲ ስለነዚህ መለኪያዎች እንድሰራላቹ ከፈለጋቹ እስቲ በReact አሳዪኝ
Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22❤11🔥6🤩6👏4
#M|MLU
🔹 ከAI benchmarks ዉስጥ አንዱ የሆነዉ MMLU (Massive Multitask Language Understanding) ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን የAI ሞዴል እዉቀት እና የReasoning ችሎታ ከ57 በላይ ከሆኑ ሳብጀክቶች ልክ እንደ History, Mathematics ,Law ,Medicine, Computer Science, Ethics እና ሌሎች ሳብጀክቶች የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ የAIዩን እዉቀት እና ያለዉን እዉቀት Apply ማድረግ ይችላል ወይ የሚለዉን የሚለካ Benchmark ነዉ Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤4🔥3👏3🤩1
1. 50+ connections= 10$ per week
2. 100+ connections= 15$/week
3. 300+ connections= 17$/week
4. 500+ connections= 20$/week
5. 1000+ connections= 25$/week
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10❤9👏6🔥4🤩3
#Hella_Swag
🔹 HellaSwag , Allen Institute for AI በተባለ Institute ዉስጥ በሚገኙ ሪሰርቸሮች የተሰራ Benchmark ሲሆን ይሄም Benchmark የአንድን AI የLogical Reasoning ችሎታ የሚለካ ሲሆን ለAIዩ አንድ ያላለቀ አረፍተ ነገር በመስጠት ከተሰጠው አራት አማራጮች ውስጥ አረፍተ ነገሩን ለሟሟላት Logical የሆነዉን መልስ ይመርጣል ወይስ አይመርጥም የሚለዉን የሚለካልን Benchmark ነዉ ፣ ይህም ለአንድ Smart Intelligent AI አስፈላጊ የሆነዉን የLogical Thinking, የCommon sense Reasoning ችሎታ የሚለካልን Benchmark ነዉ
Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍4👏4🔥3🤩3
#Human_Eval
🔹 Human Eval ደግሞ ሌላኛዉ Benchmark ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን AI Code የመፃፍ ችሎታ Test የሚደርግ ሲሆን ወደ 164 የሚጠጉ Programming ታስኮችን ለAIዩ በመስጠት የAIዪን Code የመፃፍ ችሎታ የሚለካ Benchmark ነዉ ፣ ይሄም Benchmark የተለያዩ Code የሚፅፉ የAI ሞዴሎችን ልክ እንደ GPT-4, CLAUDE, CodeLlama ለማወዳደር የሚረዳን Benchmark ነዉ Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍7🤩5🔥3👏1
ፓስፖርት apply ለማድረግ ስትሞክሩ Error 403 - Forbidden የሚላችሁ ከሆነ browser እየቀየራችሁ ሞክሩት።
Link👇
https://www.ethiopianpassportservices.gov.et/
የአገልግሎት አይነትና የክፍያ መጠን
አዲስ ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
⚫የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫authenticated የልደት ካርድ
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 20ሺ ብር
ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት ለማሳደስ
ማሟላት ያለባችሁ
⚫ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት information page
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 20ሺ ብር
የፓስፖርት ገፅ ሲያልቅ
ማሟላት ያለባችሁ
⚫ገፁ ያለቀው ፓስፖርት information page
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 20ሺ ብር
የተበላሸ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
⚫የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫የተበላሸው ፓስፖርት information page
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 33ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 28ሺ ብር
የጠፋ/የተሰረቀ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
⚫የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫መጥፋቱን የሚያስረዳ የፖሊስ ማስረጃ
⚫የመታወቂያው information page (ካላችሁ)
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 33ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 28ሺ ብር
Credit:
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Link👇
https://www.ethiopianpassportservices.gov.et/
የአገልግሎት አይነትና የክፍያ መጠን
አዲስ ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
⚫የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫authenticated የልደት ካርድ
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 20ሺ ብር
ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት ለማሳደስ
ማሟላት ያለባችሁ
⚫ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት information page
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 20ሺ ብር
የፓስፖርት ገፅ ሲያልቅ
ማሟላት ያለባችሁ
⚫ገፁ ያለቀው ፓስፖርት information page
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 25ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 20ሺ ብር
የተበላሸ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
⚫የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫የተበላሸው ፓስፖርት information page
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 33ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 28ሺ ብር
የጠፋ/የተሰረቀ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
⚫የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
⚫መጥፋቱን የሚያስረዳ የፖሊስ ማስረጃ
⚫የመታወቂያው information page (ካላችሁ)
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
⚫በ2 ቀን 33ሺ ብር
⚫በ5 ቀን 28ሺ ብር
Credit:
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
👍10🤩5❤4🔥2👏2
#Chat_gpt
🔹 Chatgpt ለሁሉም ተጠቃሚ ነፃ የሆነ አዲስ Mode አስተዋወቀ ፣ ይሄ አዲሱ የChatgpt Mode, Study Together የሚባል ሲሆን ይሄ Mode ለተማሪዎች እና ለማንኛዉም አንድን አዲስ Topic (ርእስ) መማር ለሚፈልግ ፣ የቤት ስራ ወይም Assignment መስራት ለሚፈልግ በጣም ጠቃሚ Mode ሲሆን ይሄንን Mode አብርታቹ Chatgptን ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ እንደበፊቱ ቀጥታ መልስ ሳይሆን የሚሰጣቹ ርእሱን ከማስረዳቱ በፊት ስለናንተ ደረጃ አንድ አንድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እናንተ በቀላሉ እንድትረዱት አድርጎ በማስረዳት ፣ ከተረዳቹት ቡሃላ ደግሞ ልክ እንደ quiz ነገር በመስጠት ርእሱን በደንብ እንድትረዱት ይረዳቹዋል
Source
@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Source
@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16👍10👏5🔥4🤩3
#China_
በቻይና የሚገኘዉ Hailanyun የተባለ የቴክኖሎጂ ካምፖኒ በቻይና ዉስጥ ለAI ካምፓኒዎች ዋና መቀመጫ ከሆነችዉ Shanghai 10km የሚርቅ ከዉሀ በታች data center ሊገነቡ እንደሆነ አሳወቁ ፣ ይሄ ፕሮጀክት 223 million dollar በጀት የወጣለት ሲሆን ግንባታዉም September, 2025 ላይ እንደሚጀመር አሳዉቀዋል ፣ ይሄም Data center ከዉሀ በታች የሚገነባበት ዋና ምክንያት ዳታ ሰርቨሮችን ለማቀዝቀዝ የሚወጣዉን ሀይል ለመቆጠብ ሲሆን ወደ 30% የኤሌክትሪክ ሀይል ይቀንሳልም ተብሏል
Source
@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
በቻይና የሚገኘዉ Hailanyun የተባለ የቴክኖሎጂ ካምፖኒ በቻይና ዉስጥ ለAI ካምፓኒዎች ዋና መቀመጫ ከሆነችዉ Shanghai 10km የሚርቅ ከዉሀ በታች data center ሊገነቡ እንደሆነ አሳወቁ ፣ ይሄ ፕሮጀክት 223 million dollar በጀት የወጣለት ሲሆን ግንባታዉም September, 2025 ላይ እንደሚጀመር አሳዉቀዋል ፣ ይሄም Data center ከዉሀ በታች የሚገነባበት ዋና ምክንያት ዳታ ሰርቨሮችን ለማቀዝቀዝ የሚወጣዉን ሀይል ለመቆጠብ ሲሆን ወደ 30% የኤሌክትሪክ ሀይል ይቀንሳልም ተብሏል
Source
@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
❤9👍7🤩4👏3🔥2
#PzozInfraredRemote
🔹 ይሄ ከላይ የምታዩት Pzoz Infrared የሚባል Device ሲሆን በሞባይላቹ ላይ ሰክታቹት ስልካቹን ወደ ሪሞት በመቀየር የተለያዩ ቲቪዎችን ፣ ፕሮጀክተሮችን ፣ AC መቆጣጠር የሚያስችላቹ ሲሆን ይሄንን ለመጠቀም መጀመርያ ስልካቹ ላይ ትሰኩትና Zaza Remote የሚባል አፕሊኬሽን ከPlaystore አዉርዳቹ በዚህ Device መቆጣጠር የምትፈልጉትን አፕሊኬሽኑ ላይ መምረጥ የምትችሉ ሲሆን ይሄም የተለያዩ ቦታ ስትንቀሳቀሱ የምታገኙዋቸዉን የሆቴል ቲቪዎች ፣ ፕሮጀክተሮች ፣ የሙቀት መቆጣጠርያዎች (AC) ያለምንም ተጨማሪ ሪሞት መቆጣጠር የሚያስችላቹ ነዉ
Source
@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Source
@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍6🤩6🔥3👏2
Forwarded from Tigray Dev's Forum (owner)
Advance Your Expertise in Agentic AI 🚀
Ready Tensor introduces a complimentary 12-week Agentic AI Developer Certification program.
This program emphasizes practical application, guiding participants through the development of three robust, portfolio-caliber projects. You will gain hands-on experience with tools such as LangChain, LangGraph, and vector databases, culminating in the deployment of production-ready agents via FastAPI or Streamlit.
The curriculum is centered on cultivating autonomous AI agents capable of planning, reasoning, memory utilization, and secure operation within intricate environments. Certification is achieved through demonstrated project completion, adhering to rigorous standards, rather than lecture attendance.
Enrollment is flexible, with new cohorts commencing monthly. This program is ideal for developers and engineers seeking to transition from prompt-based interactions to constructing sophisticated agentic systems.
👉 Apply now.
Ready Tensor introduces a complimentary 12-week Agentic AI Developer Certification program.
This program emphasizes practical application, guiding participants through the development of three robust, portfolio-caliber projects. You will gain hands-on experience with tools such as LangChain, LangGraph, and vector databases, culminating in the deployment of production-ready agents via FastAPI or Streamlit.
The curriculum is centered on cultivating autonomous AI agents capable of planning, reasoning, memory utilization, and secure operation within intricate environments. Certification is achieved through demonstrated project completion, adhering to rigorous standards, rather than lecture attendance.
Enrollment is flexible, with new cohorts commencing monthly. This program is ideal for developers and engineers seeking to transition from prompt-based interactions to constructing sophisticated agentic systems.
👉 Apply now.
❤11👍7🔥5👏4🤩2
Forwarded from Quietly Community (Kalab)
Just follow these simple steps:
1. Start the bot
https://t.me/t22_robot?start=ref_7398966049
2. Add the bot as admin in your group
3. Keep it there for 3–4 days
Don't miss this easy side income!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5🤩5👍4❤3👏1