TIGRAY TECH 🖥💻
28.2K subscribers
778 photos
88 videos
59 files
395 links
CRYPTOCURRENCY

SCRIPT'S

AIRDROPS

MOD APPS

Owner: @mesobsupport

Buy ads: https://telega.io/c/TigrayTechcc
Download Telegram
TeleHabesha Community
🎉 TeleHabesha is now LIVE! 🎉 We're excited to announce that TeleHabesha is fully operational and ready for you! Thank you for your patience during our maintenance period. You can now log in and start creating new ad campaigns or managing your channels. …
ያልገባቹ ነገር ካለ እኔን አውሩኝ እና ቻናል ላላቸው ሰዎች ሼር ማረግ አትርሱ!

ማንም የEthio የtech content creator ልያግዙን ፍቃደኛ አይደሉም ቻነላቸው እንኳን ማስገባት አይፈልጉም የHabesha ስለሆነ አሁን በ$ የውጭ ብናረገው አቃቸዋለው እየሮጡ ነበር የሚገቡት 🙃
👍86😢5👏4🔥3🤩3🤝1
Forwarded from Telechannels Official
🚀 *TeleChannels Weekly Update!*

🔥 Big Wins This Week! 🔥

📊 12 Successful Transactions (around 60$ )

🤖 300+ Bot Users & Growing! –

📢 35 Active Listings !

💡 *Why TeleChannels?*

Secure Escrow – Safe payments.
Instant Listings – Get your channel seen fast.
Trusted by Sellers & Buyers Worldwide

🔗 www.telechannels.store
🤖 @tele_channelsBot

#TelegramMarketplace #Telechannels #Escrow
👍178👏7🔥4
TIGRAY TECH 🖥💻
ያልገባቹ ነገር ካለ እኔን አውሩኝ እና ቻናል ላላቸው ሰዎች ሼር ማረግ አትርሱ! ማንም የEthio የtech content creator ልያግዙን ፍቃደኛ አይደሉም ቻነላቸው እንኳን ማስገባት አይፈልጉም የHabesha ስለሆነ አሁን በ$ የውጭ ብናረገው አቃቸዋለው እየሮጡ ነበር የሚገቡት 🙃
Add ይደረግ የምትሉት ነገር ካለ ለመስማት ዝጉጁ ነን

እና professional ማረግ እንችላለን ግን የሆነ ነገር ስትጀምር ከታች መሆን አለበት ለዛም ነው በETB የጀመርነው ቀጣይ ለRussian እና ለUSA የሚሆን feature integrate ለማረግ እንሰራለን new features ቀስበቀስ እናስገባለን Bot Monitaition ስትሉ ሰምቼ ነበር እሱም ይገባል😉

ለRussian ያልኳቹ 80% የሚሆን telegram ads ማሰራት የሚፈልጉ Russian ናቸው✌️
13👍8👏7🔥5🤩2
Forwarded from TeleHabesha Community
🚀 Today’s Big Milestone!

In just 1 day, TeleHabesha.com achieved:
✔️ 20+ channels onboarded
✔️ 130,000+ total subscribers
✔️ 90+ user sign-ups
✔️ 2 successful ad campaigns launched
✔️ 500 ETB successfully deposited

🎯 This is only the beginning!

Register your channel to earn or run ads easily today.

👉 Sign up now: TeleHabesha.com

Quietly
The TeleHabesha Team
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8👍8🤩6🔥3👏2
1GB free internet 7:00 ላይ ይጀምራል 🙃
👍159😁7🤩4💔2👏1
#WOO_HOO

🔹በአለም የመጀመርያ የሆነዉ የምግብ ዝርዝሮቹ ፣ Recipes በAI የሚሰሩበት ሬስቶራንት ዱባይ ዉስጥ September ላይ ሊከፈተ ነዉ ፣ በዚህ ሬስቶራንት ዉስጥ የምግብ ዝርዝሮቹን የሚያወጣዉ AI Chief Aiman የሚባል ሲሆን በFood Science ዙርያ በደንብ Train የተደረገ AI ነዉ በተጨማሪም ከ1000 በላይ የሆኑ የምግብ ግብአቶችን ያጠና ሲሆን ይሄም የተለያዩ አዳዲስ የምግብ አይነቶችን መፍጠር የሚያስችለዉ ይሆናል ፣ በተጨማሪም ይሄ AI በአብዛኛዉ የምግብ ሬስቶራንቶች የሚኖረዉን የምግብ ብክነት ለማስቀረት የሚሰራ ይሆናል Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9👍9👏5🔥4
#Walker-S2

🔹UBTech የተባለዉ የሮቦቲክስ ድርጅት Walker S2 የተባለ ያለምንም የሰዉ እርዳታ የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችል ሮቦት አስተዋወቀ ፣ ይሄ በአለም የመጀመርያ የሆነዉ የራሱን ባትሪ መቀየር የሚችለው ሮቦት በአንድ ሙሉ ባትሪ ለሁለት ሰአት እየተንቀሳቀሰ ፣ ለአራት ሰአት ደግሞ ቆሞ መስራት ይችላል ፣ ሮቦቱ ባትሪዉን ለመቀየር 3 ደቂቃ ብቻ የሚያስፈልገዉ ሲሆን ለ24/7 ያለምንም የሰዉ እገዛ የተለያዩ ስራዎችን መስራት የሚችል ሮቦት ነዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍135🔥5🤩2👏1
Some TikTok Updates

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
👍1211🔥4👏4🤩4
የአለማችን ቁጥር አንድ ዩትዩበር የሆነው MrBeast ከታች የተዘረዘሩትን በሙሉ እንዳሳካ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?

Raised $20,000,000 To Plant 20,000,000 Trees
Removed 30,000,000 pounds of trash from the ocean
Helped 2,000 people walk again
Helped 1,000 blind people see
Helped 1,000 deaf people hear
Built wells in Africa
Built and gave away 100 houses
Adopted every dog in a shelter (twice)
Given millions to charity
Started my own snack company Feastables
Started my own software company Viewstats
Started Lunchly, a tasty, better-for-you lunch option
Gave away a private island (twice)
Gave away 1 million meals
He counted to 100k
Ran a marathon in the world's largest shoes
Survived 50 hours in Antarctica
Recreated Squid Game in real life
Created the largest competition show with 1000 people (Beast Games)
Gave $5,000,000 to one person
Passed T-Series to become most subscribed YouTube channel

MrBeast ወይም በመታወቂያ ስሙ Jimmy Donaldson YouTube የጀመረው ከ13 አመታት በፊት ሲሆን የአለማችን ቁጥር አንድ YouTuber እሆናለሁ ብሎ አስቦ እንደማያውቅ በተደጋጋሚ ይናገራል። እጅግ ጥንካራ ሰራተኛና የቢዝነስ ሰው እንዲሁም ለማህበረሰብ የሚያስብ ቅን እንደሆነም ይነገርለታል።
YouTube የጀመረው Minecraft የተሰኘ ጌም Screen record እያደረገ Post በማድረግ ሲሆን screen record የሚያደርግበት ሶፍትዌር watermark እስካሁን ድረስ ቪዲዮው ላይ ይታያል።

ህይወት ነገ የት እደምታደርሳችሁ አይታወቅም እናንተ ብቻ ዛሬ ጀምሩ።
©️bighabesh

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21🔥85👏5🤩2
Bro

there's something wrong with people who use telegram in white mode

#daydreamers :(
👍22👏5😭54💯4🔥3🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#PhotonMatrix

🔹 Photon Matrix በቻይና የተሰራ የተለያዩ በራሪ ነፍሳትን በLaser የሚገድል መሳሪያ ሲሆን መሳሪያዉ አካባቢዉን በሰከንድ 50,000 ጊዜ Scan በማድረግ ልክ ትንኝ Detect ሲያደርግ በተገጠመለት የComputer Vision system የትንኙን Size, ፍጥነት እና የሚበርበትን መንገድ በ3millisecond ብቻ analyze አርጎ ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት precise በሆነ መልኩ በLaser ይገድለዋል ፣ ይሄ System ሰዎችን ፣ እንስሳቶችን ፣ ወፎችን ለይቶ ስለሚያዉቅ እነሱ ላይ ጉዳት የማያደርስ ሲሆን ለቤት ዉስጥ እና ከቤት ዉጪ አገልግሎት ላይ መዋልም ይችላል Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍118👏6🤩5🔥3
#AI Benchmarks

🔹አዳዲስ የAI ሞዴሎች ሲለቀቁ ፐርፎርማንሳቸዉን ለመለካት የተለያዩ Test ይፈተናሉ ፣ ከነዚህም ዋና ዋና የሚባሉትን ብዙ ቦታ ልትሰሰሙዋቸዉ የምትችሉትን Benchmarks(መለኪያዎች) በዚህ ቻናል ላይ ላሳያቹ አስቢያለዉ ፣ ይህም አዳዲስ የAI ሞዴሎች በሚለቀቁበት ጊዜ እነዚህን Benchmarks Refer እያደረግኩኝ የAI ሞዴሉን ፐርፎርማንስ በደንብ ከሌሎች ሞዴሎች ጋር እያነፃፀርኩኝ እንዳቀርብላቹ ይረዳል ፣ ስለዚህ እስቲ ስለነዚህ መለኪያዎች እንድሰራላቹ ከፈለጋቹ እስቲ በReact አሳዪኝ
Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2211🔥6🤩6👏4
#M|MLU

🔹ከAI benchmarks ዉስጥ አንዱ የሆነዉ MMLU (Massive Multitask Language Understanding) ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን የAI ሞዴል እዉቀት እና የReasoning ችሎታ ከ57 በላይ ከሆኑ ሳብጀክቶች ልክ እንደ History, Mathematics ,Law ,Medicine, Computer Science, Ethics እና ሌሎች ሳብጀክቶች የተለያዩ ጥያቄዎችን በመጠየቅ የAIዩን እዉቀት እና ያለዉን እዉቀት Apply ማድረግ ይችላል ወይ የሚለዉን የሚለካ Benchmark ነዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍154🔥3👏3🤩1
🔹ከአንድ አመት በላይ የቆየ የLinkedin account ያላቹ ማከራየት የምትፈልጉ Dm rn!

1. 50+ connections= 10$ per week
2. 100+ connections= 15$/week
3. 300+ connections= 17$/week
4. 500+ connections= 20$/week
5. 1000+ connections= 25$/week

⚠️Trusted & safe ምንም ነገር ከተፈጠረ ሀላፊነቱ ይሄን ቻነል ይወስዳል!!!

📥 Dm me @Probablyus
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍109👏6🔥4🤩3
ካለምንም እውቀት website? 💔

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
17👍7🔥6🤣5😭5🤩4👏1
#Hella_Swag

🔹 HellaSwag , Allen Institute for AI በተባለ Institute ዉስጥ በሚገኙ ሪሰርቸሮች የተሰራ Benchmark ሲሆን ይሄም Benchmark የአንድን AI የLogical Reasoning ችሎታ የሚለካ ሲሆን ለAIዩ አንድ ያላለቀ አረፍተ ነገር በመስጠት ከተሰጠው አራት አማራጮች ውስጥ አረፍተ ነገሩን ለሟሟላት Logical የሆነዉን መልስ ይመርጣል ወይስ አይመርጥም የሚለዉን የሚለካልን Benchmark ነዉ ፣ ይህም ለአንድ Smart Intelligent AI አስፈላጊ የሆነዉን የLogical Thinking, የCommon sense Reasoning ችሎታ የሚለካልን Benchmark ነዉ
Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍4👏4🔥3🤩3
#Human_Eval

🔹 Human Eval ደግሞ ሌላኛዉ Benchmark ሲሆን ይሄ Benchmark የአንድን AI Code የመፃፍ ችሎታ Test የሚደርግ ሲሆን ወደ 164 የሚጠጉ Programming ታስኮችን ለAIዩ በመስጠት የAIዪን Code የመፃፍ ችሎታ የሚለካ Benchmark ነዉ ፣ ይሄም Benchmark የተለያዩ Code የሚፅፉ የAI ሞዴሎችን ልክ እንደ GPT-4, CLAUDE, CodeLlama ለማወዳደር የሚረዳን Benchmark ነዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍7🤩5🔥3👏1
ፓስፖርት apply ለማድረግ ስትሞክሩ Error 403 - Forbidden የሚላችሁ ከሆነ browser እየቀየራችሁ ሞክሩት።

Link👇
https://www.ethiopianpassportservices.gov.et/

የአገልግሎት አይነትና የክፍያ መጠን

አዲስ ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
authenticated የልደት ካርድ
የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 25ሺ ብር
በ5 ቀን 20ሺ ብር

ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት ለማሳደስ
ማሟላት ያለባችሁ
ጊዜው ያለፈበት ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 25ሺ ብር
በ5 ቀን 20ሺ ብር

የፓስፖርት ገፅ ሲያልቅ
ማሟላት ያለባችሁ
ገፁ ያለቀው ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 5ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 25ሺ ብር
በ5 ቀን 20ሺ ብር

የተበላሸ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
ማሟላት ያለባችሁ
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
የተበላሸው ፓስፖርት information page

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 33ሺ ብር
በ5 ቀን 28ሺ ብር

የጠፋ/የተሰረቀ ፓስፖርት እንደገና ለማውጣት
የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
መጥፋቱን የሚያስረዳ የፖሊስ ማስረጃ
የመታወቂያው information page (ካላችሁ)

የክፍያ መጠን
✔️መደበኛ፡ 13ሺ ብር
✔️አስቸኳይ
በ2 ቀን 33ሺ ብር
በ5 ቀን 28ሺ ብር

Credit:

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
👍10🤩54🔥2👏2
Forwarded from Dog Lover 🆙
In case you need it guys.
👍9🔥86👏3😭2🤩1
#Chat_gpt

🔹Chatgpt ለሁሉም ተጠቃሚ ነፃ የሆነ አዲስ Mode አስተዋወቀ ፣ ይሄ አዲሱ የChatgpt Mode, Study Together የሚባል ሲሆን ይሄ Mode ለተማሪዎች እና ለማንኛዉም አንድን አዲስ Topic (ርእስ) መማር ለሚፈልግ ፣ የቤት ስራ ወይም Assignment መስራት ለሚፈልግ በጣም ጠቃሚ Mode ሲሆን ይሄንን Mode አብርታቹ Chatgptን ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ እንደበፊቱ ቀጥታ መልስ ሳይሆን የሚሰጣቹ ርእሱን ከማስረዳቱ በፊት ስለናንተ ደረጃ አንድ አንድ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እናንተ በቀላሉ እንድትረዱት አድርጎ በማስረዳት ፣ ከተረዳቹት ቡሃላ ደግሞ ልክ እንደ quiz ነገር በመስጠት ርእሱን በደንብ እንድትረዱት ይረዳቹዋል
Source

@TIGRAYTECHCC | @TIGRAYTECHCC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16👍10👏5🔥4🤩3