TIGRAY TECH 🖥💻
28.2K subscribers
776 photos
88 videos
59 files
394 links
CRYPTOCURRENCY

SCRIPT'S

AIRDROPS

MOD APPS

Owner: @mesobsupport

Buy ads: https://telega.io/c/TigrayTechcc
Download Telegram
#Self_Healing_Phones

🔹እራሳቸዉን ከትናንሽ ስክራቾች Repair ስለሚያረጉ ስልኮች ሰምታቹ ሊሆን ይችላል ፣ ይሄንንም ነገር ላታምኑ ትችላላቹ ነገር ግን እዉነት ነዉ ፣ እራሳቸዉን ከትናንሽ ጉዳቶች የሚጠግኑ ስልኮች በመመረት እና አንድ አንድ የተመረቱ ስልኰችም ያሉ ሲሆን LG የሚባለዉ ድርጅት LG Flex በሚባለዉ የስልክ ሞዴል የጀርባ ከቨሩ በራሱ የሚጠገን ነዉ ፣ አሁን ላይ በዋናነት ሳይንቲስቶች ለመስራት እየሞከሩ ያሉት እራሱን ከመጠነኛ ጉዳት መጠገን የሚችል Screen, Battery, እና የተለያዩ የስልኮቻችንን አካሎች ነዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍147🔥5🤩4🤯3👏1
#Ubenwa

Ubenwa በ2017 Charles Onu በሚባል ናይጄርያዊ AI ሪሰርቸር የተመሰረተ Health - Tech Startup ሲሆን ይሄም Startup አብዛኛውን ጊዜ የተወለደን ልጅ ለሞት የሚዳርገዉን Birth asphyxia ለማስቀረት የተሰራ ሲሆን ያለምንም ዉድ የህክምና እቃ በApplication ብቻ ልጅ በሚወለድበት ወቅት የልጁን አለቃቀስ በAI Analyze በማድረግ የተወለደው ልጅ Birth asphyxia ካለበት ለዶክተሮች በማሳወቅ የተወለደው ልጅ ቶሎ ህክምና እንዲያገኝ በመርዳት የተወለደን ልጅ ሞት የሚቀንስ ነዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
🤩13👍10👏76🔥5
GM 💜

Post የምናረገው እየተመቻቹ ነው? ወይስ ..... 😊

ደሞ don't forget to join Tigray Devs forum developer's ከሆናቹ https://t.me/TigrayDevs
👍298🤩7🔥4👏4🗿1😎1
TIGRAY TECH 🖥💻
የትኛዉን LLM Model ነዉ በብዛት የምትጠቀሙት?
#Grok4

July 9, 2025 ላይ Elon Musk አዲሱን Grok Version, Grok 4 በX(Twitter) ላይ ባደረገው ቀጥታ ስርጭት አስተዋወቀ ፣ ይሄም አዲሱ የGrok version Grok 4 Heavy ከሚባል premium version ጋራ የመጣ ሲሆን ፣ ይሄንን የGrok ሞዴል ለመጠቀም የSuperGrok Subscription ሊኖራቹ ይገባል ይሄም 30$/በወር ነዉ በተጨማሪም ይሄ ሞዴል ከሌሎች LLM ሞዴሎች ልክ እንደ GPT4.5, Gemini 2.5 Pro ጋር ሲነፃፀፀር በReasoning እና Real Time information የተሻለ እንደሆነ ተነግሯል Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
👍2010👏6🤩5🔥4
#Comet

🔹December 7, 2022 ላይ የተመሰረተዉ Perplexity የተባለዉ AI powered Search engine አሁን ላይ Comet የተባለ አዲስ AI powered browser አስተዋወቀ ፣ በዚህ Browser ዉስጥ AI Integrate የሆነበት ሲሆን ይሄ AI Article summarize ማድረግ ፣ Meeting Book ማድረግ የሚችል እና የናንተን Browsing ለማቅለል Integrate የተደረገ ነዉ ፣ በተጨማሪም በዚህ Browser ሁሉንም የChrome Extension ማግኘት የምትችሉ ሲሆን አሁን ላይ ግን Browseru ለPerplexity Max ተጠቃሚዎች ($200/በወር) ብቻ ነዉ የሚሰራዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1611👏6🔥5🤩4
#Arion_Kurtaj

Arion Kurtaj በOxford,England ተወልዶ ያደገ ልጅ ሲሆን Lapsus$ ተብሎ የሚጠራዉ የCyber Crime አባል ነዉ ፣ ገና በ18 አመቱ March , 2022 ላይ Social Engineering በሚባለዉ የHacking ዘዴ ወደ Uber System በመግባት ጉዳት ሊያደርስ ችሏል ፣ በዛዉ ወር ደግሞ Revolut የሚባል የFintech ካምፓኒ ሀክ በማድረጉ ለመጀመርያ ጊዜ ሊታሰር ቻለ ፣ ከዛም ከእስር ቤት በዋስ ከተፈታ ቡሃላ በብዙ ሀከሮች ማስፈራርያ እየደረሰበት ስለነበረ በHotel ዉስጥ ያለ ላፕቶፕ በፖሊሶች እየተጠበቀ እንዲቆይ አደረጉት ፣ ነገር ግን Arion እዛዉ ሆቴል ዉስጥ ባሉት Amazon Fire Tv Stick , ስልክ እና ቲቪ ብቻ በመጠቀም Rockstar የሚባለዉን ካምፖኒ ሀክ በማድረግ የGta 6 ጌምፕለይ ቪድዮችን Expose ሊያረግ ችሏል Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
15👍15🔥9👏7🤩5
#Apple

የApple Logo አሁን ወዳለዉ ከመቀየሩ በፊት የነበረዉ Logo Isaac Newton Apple ዛፍ ስር ቁጭ ብሎ እንደነበረ ስንቶቻቹ ታዉቁ ነበረ ፣ በ1976 Apple ሲመሰረት ከመስራቾቹ አንዱ የሆነዉ Ronald Wayne ነበር የAppleን logo Isaac Newton ከዛፍ ስር ቁጭ ብሎ Design ያደረገዉ ነገር ግን ሎጎዉ በጣም ዉስብስብ እና የድሮ Design ስለሆነ ከአንድ አመት ቡሃላ አሁን የምታዩት የApple Logo ሆኖ ነገር ግን Rainbow ከለር ወደተቀባ ተቀየረ ከዛም አሁን ወዳለዉ (ጥቁር ፣ Chrome፣ Silver Color) Apple Logo ከ1999 ጀምሮ ሊቀየር ችሏል Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
18👍14👏10🔥8🤩2
#Bybit

🔹Top ከሚባሉት Crypto exchanges አንዱ የሆነዉ Bybit ከJuly 21,2025 ጀምሮ የኢትዮጵያን ብር ከCrypto መግዣ አማራጮች ዉስጥ እንደሚያጠፋዉ አስታዉቋል ፣ ይህም ማለት ከJuly 21,2025 ጀምሮ ምንም አይነት Crypto ሆነ usdt p2p ላይ በኢትዮጵያ ብር መግዛትም መሸጥም አይቻልም ፣ ስለዚህ ሁላቹም bybit ላይ ያላቹን usdt ሆነ Crypto ቶሎ መሸጥ ወይም ወደ ሌላ Crypto exchange ብታዘዋዉሩት የተሻለ ነዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
20👏9🔥7🤩5👍4
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:

1 Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!
11👍6🤩6👏5
አስቸኳይ መልዕክት!!
-----------------
ይህንን መልዕክት ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ ያስተላልፉ!
ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሮቹም፣
      Tel: +375602605281
       Tel: +37127913091
       Tel: +37178565072
       Tel: +56322553736
       Tel: +37052529259
       Tel: +255901130460
ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381 የሚጀምሩ እንደሆነ ለመንግስት አካላት አሳውቀዋል።
እነዚህን ስልክ ቁጥሮች የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ በኋላ ይዘጉታል።
እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁም ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሬዲት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።
ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ። ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ በማድረግ  በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው።  
ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማድረግ ህዝባችንን ከዚህ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።
👍22🔥87👏2👀2
#Virus_Total

VirusTotal በ2004 የተመሰረተ ነፃ ኦንላይን service የሚሰጥ ዌብሳይት ሲሆን ማንኛዉንም አይነት Link , file ዉስጡ ባሉት ከ70 በላይ የAntivirus engines እና URL Scanning Tool በመጠቀም እነዚህን ሊንኮች ፣ ፋይሎች Scan በማድረግ linku ወይም ፋይሉ ቫይረስ ካለበት የሚነግረን ነፃ ዌብሳይት ነዉ ፣ ስለዚህ ከዚህ ቡሃላ የምትጠራጠሩት Link ካለ ወይም ከማታዉቁት ቦታ አፕሊኬሽን አዉርዳቹ Scan ማረግ ከፈለጋቹ አሪፍ እና ተመራጭ ዌብሳይት ነዉ Source

@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
13👍5👏5🔥3🤩3
10 years ago : ጓደኛህን አሳየኝ እና ማንነትህን እነግርሃለሁ

5 years ago :ፌስቡክህን or Fyp pageህ አሳየኝ እና ማንነትህን እነግርሃለሁ

Now : show me your chatGPT and ማንነትህን እነግርሃለሁ 😎
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21🤩65👏5🔥3😭2
#telehabesha

እስቲ እዚ ቻነል ያላቹ አሪፍ ቻናል አላቹ ነገርግን ብር የማትሰሩበት

Or ደግሞ ቻናል ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ፈልጋቹ ግን በአንድ አንድ ምክንያት በTrust issue የቷዋቹት

የሆነ platform create ለማረግ ነው ማስታወቅያ የሚሰሩ(ads sellers or channel owners) እና ማስታወቂያ ማሰራት የሚፈልጉ (ads buyers or advertiser's) ምንም fee ሳይከፍሉ ለማገናኘት ነው

ይሄን website platform የtrust issue ችግር ይፈታል ፣ ግዜን ይቆጥባል ፣ fixed የሆነ ዋጋ ታገኛላቹ ፣ የቻናል ባለቤቶች በቻናላቸው ብር እንዲሰሩ ያረጋል ፣ ማስታወቂያ የምያሰሩ ደግሞ ትክክለኛ ቻነል ላይ ብራቸው spend ያረጋሉ!
🔥13👍108👏3🤩3🙏1👀1
Forwarded from TeleHabesha Community
✈️ We Are Live! Introducing TeleHabesha Ads Platform

For so long, promoting businesses and channels in Ethiopia has been a struggle.

Facebook ads? Costly and risky for local payments.
Telegram promotions? Disorganized, with no proper system.
Instagram? Fake engagements with little real impact.

That’s why we built TeleHabesha Ads – a platform designed specifically for Ethiopian businesses, content creators, and channels to advertise easily, transparently, and affordably.

💡 What makes TeleHabesha Ads different?

🔹Simple and clear advertising process.
🔹Connects channels and advertisers directly.
🔹Built to empower local businesses and creators.
🔹No hidden fees or complex systems.

Today, we officially launch. This is not just a platform – it’s a community where we grow together.

🔥 Join us today. Start promoting your business or monetizing your Telegram channel effectively.

👉 Visit https://www.telehabesha.com to get started.

Together, we rise. Together, we succeed.

@TELEHABESHA | @TELEHABESHA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
511🔥10👍9👏6🤯3🤩1
TeleHabesha Community
✈️ We Are Live! Introducing TeleHabesha Ads Platform For so long, promoting businesses and channels in Ethiopia has been a struggle. Facebook ads? Costly and risky for local payments. Telegram promotions? Disorganized, with no proper system. Instagram?…
15 users in one hour 🔥
Thankyou in advance ❤️

🔹Our official telegram bot @TeleHabeshaBot

Account create ካረጋቹ በኋላ profile setting ላይ ከTelegram Bot ጋር connect ማረግ አትርሱ Notification እንዲደርሳቹ 😉

instruction ከፈለጋቹ connect ስትሉት ይልክላቿል ለበለጠ መረጃ https://t.me/TeleHabesha Tutorial በቅርቡ እንለቃለን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
9👍6👏5🔥4🤩3👌1
Forwarded from TeleHabesha Community
#channelpublishingtutorial

ቻናል montize ስታረጉ በንደዚ አይነት መልኩ ምሉት አሁን TeleHabesha Community add ማረግ ብፈልግ እንደዚ አድርጌ ሞልቼ ከዛ price per slot በስአት በቀን ስንት እንደምታስከፍሉ መሙላት fair አርጉት ads እንዲደርሳቹ ከፈለጋቹ

Submit አርጋቹ ከጨረሳቹ owner ናቹ ለማረጋገጥ @TeleHabeshaBot ለBotችን admin ማረግ አለባቹ bot አድሚን ሲሆን የኛ አድሚኖች የቻነሉ ሁኔታ አይተው approve or decline ያረጉታል

⚠️ እሄን ከማረጋቹ በፊት የwebsite account settings ላይ connect telegram bot ማረግ አትርሱ

@TELEHABESHA | @TELEHABESHA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
115👍6👏5🔥4🤩1😎1
Forwarded from TeleHabesha Community
⚠️ Heads Up: Scheduled Maintenance for TeleHabesha⚠️

We will be performing essential system maintenance and upgrades to improve the stability and performance of our platform.

🗓 When: july 21th, from 4AM to 12PM (Addis Ababa Time)
Expected Downtime: Approximately 7 Hours

During this period, TeleHabesha services will be temporarily unavailable. We apologize for any inconvenience this may cause.

🔗 Stay Updated:
For real-time status updates, please check our Telegram Announcement Channel: @TeleHabesha

Thank you for your understanding!

#TeleHabesha #Maintenance #SystemUpgrade
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍86👏5🤩5🔥2🤝2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚨 Tiny AI-powered robot named Erbai "kidnapped" 12 larger robots from a showroom😂 in Shanghai, China.

Erbai engaged the larger robots in human-like conversations!
👍164🔥3🤣2👏1🤩1
Forwarded from TeleHabesha Community
✈️ About TeleHabesha Ads Platform

A few months ago, I spent countless nights trying to promote my business online. But no matter what I tried, there was always a barrier.

Facebook ads? Costly and often blocked for Ethiopian cards 😢

Telegram promotions? Disorganized and scattered😭

Instagram? Too many fake engagements, not real buyers😏

That’s when I realized something important: I wasn’t alone in this struggle. Many Ethiopian entrepreneurs, content creators, and digital marketers face the same challenge daily.

So I decided to create something better—a platform designed specifically for us, where businesses and channels can advertise directly, transparently, and affordably. A platform built with our needs in mind.

TeleHabesha Ads isn’t just about ads. It’s about giving everyone a fair chance to grow, connect, and succeed. Because if we support each other, we all win.

💡🔥 Let’s build this digital ecosystem together.

Share this with fellow business owners, channels, and creators. Let them know TeleHabesha Ads is here to make advertising simpler, affordable, and effective.

👉 Together, we rise.

“ድር ቢያብር አንበሳ ያስር አይደል ሚባለው 😊

@TELEHABESHA | @TELEHABESHA
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍126🤩5🔥2👏2
Forwarded from TeleHabesha Community
Some is TeleHabesha በራሴ ቻናል በtelega በኩል ልያስተዋውቀው እየሞከረ ነው i don't ማን እንደሆነ ግን በጣም እናመሰግናለን💜🙏
👍138🤩4🔥3👏3
Ethiopian Telegram Ads Made Easy!

Tired of fragmented ad campaigns in Ethiopia? TeleHabesha connects Advertisers with the right local Telegram channels and helps Publishers monetize their content effortlessly.

Advertisers: Launch targeted campaigns on Ethiopian channels, track performance & reach your audience with ease.💰 Publishers: Sell ad space, manage requests, & get paid securely for your Telegram channel's reach.

🚀 Join TeleHabesha today and simplify your Ethiopian Telegram advertising!

🔗 https://telehabesha.com

#Ethiopia #TelegramAds #DigitalMarketing #Monetization #TeleHabesha #AdvertiseInEthiopia
9👍6👏4🔥3🤩3