- የስልካችሁ Settings ላይ ትገቡና Notifications የሚለውን ምረጡ።
- Advanced settings የሚል አማራጭ ውስጥ Notification history የሚለውን on አድርጉት።
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤20👍9👏5🤩4🔥2😁1
#የቦት_ጥቆማ
🔹 @WhatIOwnBot ይህንን ቦት በመጠቀም admin የሆናችሁባቸውን ቻናሎችና ግሩፖች እንዲሁም እናንተ የከፈታችኋቸውን ቻናሎች እና ግሩፖች ያሳያችኋል።
ድሮ የከፈታችሁት እና የረሳችሁት channel ወይም group ካለ check ማድረግ ትችላላችሁ።
©️ BigHabesha
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
ድሮ የከፈታችሁት እና የረሳችሁት channel ወይም group ካለ check ማድረግ ትችላላችሁ።
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤9👏6🤩2🔥1
1⃣. Setting ውስጥ ግቡና #Connections የሚለውን ተጫኑ።
2⃣. More Connection Settings የሚለውን ተጫኑ።
3⃣. DNS ውስጥ ግቡ...
4⃣. Private DNS ላይ አድርጉና የሚከተለውን ሞልታችሁ #Save አድርጉ።
📍
dns.adguard.comሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤19👍11👏9🤩6🔥5🤣2
Nvidia 4 ትሪሊዮን ዶላር የገበያ ዋጋ ላይ በመድረስ የዓለማችን የመጀመሪያው ኩባንያ ሆነ፡፡
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22👍11👏7🤩5🔥4
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia🇪🇹
ከዩቲዩብ ፣ ቲክቶክና ከሌሎች የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ሊጣል ነው።
በኢትዮጵያ ለ9 ዓመታት ስራ ላይ የቆየውን የገቢ ግብር አዋጅ ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ በሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ለመጣል የሚያስችል ንዑስ አንቀጽ ተካቷል።
በታቀደው የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ መሰረት፣ ከማህበራዊ ሚዲያ የሚገኝ ገቢ ለምሳሌ ፦
- ከዩቲዩብ፣
- ፌስቡክ፣
- ኢንስታግራም፣
- ቲክቶክና ሌሎችም መድረኮች
- በኢንተርኔት ከሚሰራጩ መረጃዎች
- በኢንተርኔት ከሚፈፀሙ ግብይቶች፣
- ከስፖንሰርሺፕ ከመሳሰሉት የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ ግብር እንደሚጣልባቸው በዝርዝር ያስቀምጣል።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዉይይት እየተደረገበት የሚገኘዉ ይህ ረቂቅ አዋጅ ፤ እነዚህ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች በመደበኛነት የሚከናወኑ ከሆነ፣ የሚገኘው ገቢ በንግድ ስራ ገቢ ስር የሚመደብ ሲሆን፣ የንግድ ስራ ገቢ ግብርም የሚከፈልበት መሆኑን ይገልጻል።
ሆኖም፣ በአዋጁ የተቀመጡትን መስፈርቶች የማያሟላ ከሆነ፣ ገቢው " ሌሎች ገቢዎች " በሚለው ስር ተመድቦ ከጠቅላላ ገቢው ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ግብር እንዲከፈልበት ይደረጋል ይላል።
ከዚህ በተጨማሪም፣ ለዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ክፍያ የሚያመቻቹ መድረኮች ለእያንዳንዱ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪ የተከፈለውን ገንዘብ የሚያሳይ ሪፖርት ለታክስ ባለስልጣን የመላክ ግዴታ እንደሚኖርባቸው ያስቀምጣል።
ይህን ተከትሎም፣ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የማውጣት ፣ ገቢያቸውን የማስታወቅ እና ሌሎች የታክስ ከፋይ ግዴታዎችን የመወጣት ሃላፊነት እንደሚጠበቅባቸው ያስገድዳል።
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የካፒታል ጋዜጣ ነው። #CAPITAL
@tikvahethiopia

❤14🤩12👍7👏5😭5🔥1
#የቦት_ጥቆማ
@aliexpress_discounts_robot
🔹 ከaliexpress እቃ ስትገዙ ቅናሹን መፈለግ አድካሚ ስራ ነው ታዲያ ለዚህ የቴሌግራም bot የምትገዙትን ዕቃ ሊንክ ከላካችሁለት በኋላ ቅናሹን ተመሳሳይ ዕቃ ፈልጎ ሊንኩን ይልክላችኋል። ነገርግን እናንተም check አድርጉ!
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@aliexpress_discounts_robot
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18🔥11👍9👏3🤝1
#የቦት_ጥቆማ
@EthiotelecomChatBot
🔹 994 ቴሌ ደውላችሁ 0 ተጭናቹ ይፈታላችሁ የነበረውን ችግር አሁን ፕአይሰራም መሰለኝ ስለዚህ እዚህ ቦት ላይ በመፃፍ ማስተካከል ትችላላችሁ።
✔️ ቦቱ የኢትዮ ቴሌኮም ነው።
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@EthiotelecomChatBot
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤10🔥4👏4🤩3🤯2
1. 50+ connections= 10$ per week
2. 100+ connections= 15$/week
3. 300+ connections= 17$/week
4. 500+ connections= 20$/week
5. 1000+ connections= 25$/week
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16❤8🔥5🤩5👏4😁3👌3🤣1
#OMG Cable
ይሄ Cable ኖርማል ቻርጅ የምታረጉበት Cable ሊመስላቹ ይችላል ፣ ነገር ግን ይሄ Cable በ179.99$ የሚሸጥ ሀከሮች የሚጠቀሙት በጣም አደገኛ Cable ሲሆን በዚህ ኬብል ዉስጥ በጣም ትንሽ chip ያለች ሲሆን እንድ ሰዉ ይሄን ኬብል በስልኩ ወይም በላፕቶፑ ዉስጥ በሚሰካበት ጊዜ በቅርብ ያሉ ሀከሮች ከዚህ ኬብል ጋር Wirelessly ኮኔክት እንዲያደርጉ በማስቻል ስልኮቻቹን ፣ ላፕቶፖቻቹን የለናንተ ፍቃድ እንዲቆጣጠሩትና የተለያዩ ማልዌሮችን እንዲጭኑ ያስችላቸዋል Source

👍13🔥8❤5😭4🙈3🤩2👏1
#Sleepless_Night
🔹 በዩትዩብ t3.gg ተብሎ የሚታወቀው ዩትዩበር Theo Browne እንቅልፍ ሳይተኛ እንዳደረ ተናገረ ፣ ያልተኛበት ምክንያት ደግሞ በAI Control የሆነዉ አልጋዉ በጣም ስለቀዘቀዘበት ሲሆን ይሄ ዩትዩበር 8 አልጋዎች አሉት ነገር ግን ስምንቱም በአፕሊኬሽን Control የሆኑ ናቸዉ ፣ ይሄም አፕሊኬሽን የአልጋዎቹን Temperature መቆጣጠር የሚያስችለዉ ቢሆንም ሳይተኛ ሊያድር የቻለበት ምክንያት አፕሊኬሽኑ እየሰራ ባለመሆኑ የአልጋዎቹን ሙቀት መጠን ወደፈለገበት ማድረግ ባለመቻሉ ነዉ Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16🤣10❤7👏7🔥4🤩4😁2
#Apple
🔹 በዘንድሮዉ Apple ባዘጋጀዉ Swift Student Challenge ከአራቱ አሸናፊዎች ውስጥ በCanada,York University የአራተኛ አመት የComputer Engineering ተማሪ የሆነዉ ኢትዪጵያዊዉ Nahom Worku አንዱ ሊሆን ችሏል ፣ Nahom በሰራዉ Access Ed በተባለዉ አፕሊኬሽን የተወዳደረረ ሲሆን በሀገራችንን እና ሌሎች አፍሪካ ሀገራት ያየዉን በOffline (ያለ ኢንተርኔት) የተለያዩ Learning Resources የማግኘት ችግርን የሚፈታ ሲሆን በዚህም ስራዉ ከApple CEO , Tim Cook ጋር መገናኘት የቻለ ሲሆን በሰራዉም ስራ አድናቆት ሊያገኝ ችሏል! Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤25👍8🔥6👏4😭4🤩3
Gemini >>> all ai chats bots
Fact💯
Fact
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18👍8🤔3💔2🤨2🤝2
❤17🔥6👍4👏4🤩4
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

❤15👍11🔥5👏4🤩3🤯1
#Self_Healing_Phones
🔹 እራሳቸዉን ከትናንሽ ስክራቾች Repair ስለሚያረጉ ስልኮች ሰምታቹ ሊሆን ይችላል ፣ ይሄንንም ነገር ላታምኑ ትችላላቹ ነገር ግን እዉነት ነዉ ፣ እራሳቸዉን ከትናንሽ ጉዳቶች የሚጠግኑ ስልኮች በመመረት እና አንድ አንድ የተመረቱ ስልኰችም ያሉ ሲሆን LG የሚባለዉ ድርጅት LG Flex በሚባለዉ የስልክ ሞዴል የጀርባ ከቨሩ በራሱ የሚጠገን ነዉ ፣ አሁን ላይ በዋናነት ሳይንቲስቶች ለመስራት እየሞከሩ ያሉት እራሱን ከመጠነኛ ጉዳት መጠገን የሚችል Screen, Battery, እና የተለያዩ የስልኮቻችንን አካሎች ነዉ Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14❤7🔥5🤩4🤯3👏1
#Ubenwa
Ubenwa በ2017 Charles Onu በሚባል ናይጄርያዊ AI ሪሰርቸር የተመሰረተ Health - Tech Startup ሲሆን ይሄም Startup አብዛኛውን ጊዜ የተወለደን ልጅ ለሞት የሚዳርገዉን Birth asphyxia ለማስቀረት የተሰራ ሲሆን ያለምንም ዉድ የህክምና እቃ በApplication ብቻ ልጅ በሚወለድበት ወቅት የልጁን አለቃቀስ በAI Analyze በማድረግ የተወለደው ልጅ Birth asphyxia ካለበት ለዶክተሮች በማሳወቅ የተወለደው ልጅ ቶሎ ህክምና እንዲያገኝ በመርዳት የተወለደን ልጅ ሞት የሚቀንስ ነዉ Source

🤩13👍10👏7❤6🔥5
GM 💜
Post የምናረገው እየተመቻቹ ነው? ወይስ ..... 😊
ደሞ don't forget to join Tigray Devs forum developer's ከሆናቹ https://t.me/TigrayDevs
Post የምናረገው እየተመቻቹ ነው? ወይስ ..... 😊
ደሞ don't forget to join Tigray Devs forum developer's ከሆናቹ https://t.me/TigrayDevs
👍29❤8🤩7🔥4👏4🗿1😎1
TIGRAY TECH 🖥💻
የትኛዉን LLM Model ነዉ በብዛት የምትጠቀሙት?
#Grok4
July 9, 2025 ላይ Elon Musk አዲሱን Grok Version, Grok 4 በX(Twitter) ላይ ባደረገው ቀጥታ ስርጭት አስተዋወቀ ፣ ይሄም አዲሱ የGrok version Grok 4 Heavy ከሚባል premium version ጋራ የመጣ ሲሆን ፣ ይሄንን የGrok ሞዴል ለመጠቀም የSuperGrok Subscription ሊኖራቹ ይገባል ይሄም 30$/በወር ነዉ በተጨማሪም ይሄ ሞዴል ከሌሎች LLM ሞዴሎች ልክ እንደ GPT4.5, Gemini 2.5 Pro ጋር ሲነፃፀፀር በReasoning እና Real Time information የተሻለ እንደሆነ ተነግሯል Source

👍20❤10👏6🤩5🔥4
#Comet
🔹 December 7, 2022 ላይ የተመሰረተዉ Perplexity የተባለዉ AI powered Search engine አሁን ላይ Comet የተባለ አዲስ AI powered browser አስተዋወቀ ፣ በዚህ Browser ዉስጥ AI Integrate የሆነበት ሲሆን ይሄ AI Article summarize ማድረግ ፣ Meeting Book ማድረግ የሚችል እና የናንተን Browsing ለማቅለል Integrate የተደረገ ነዉ ፣ በተጨማሪም በዚህ Browser ሁሉንም የChrome Extension ማግኘት የምትችሉ ሲሆን አሁን ላይ ግን Browseru ለPerplexity Max ተጠቃሚዎች ($200/በወር) ብቻ ነዉ የሚሰራዉ Source
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16❤11👏6🔥5🤩4
#Arion_Kurtaj
Arion Kurtaj በOxford,England ተወልዶ ያደገ ልጅ ሲሆን Lapsus$ ተብሎ የሚጠራዉ የCyber Crime አባል ነዉ ፣ ገና በ18 አመቱ March , 2022 ላይ Social Engineering በሚባለዉ የHacking ዘዴ ወደ Uber System በመግባት ጉዳት ሊያደርስ ችሏል ፣ በዛዉ ወር ደግሞ Revolut የሚባል የFintech ካምፓኒ ሀክ በማድረጉ ለመጀመርያ ጊዜ ሊታሰር ቻለ ፣ ከዛም ከእስር ቤት በዋስ ከተፈታ ቡሃላ በብዙ ሀከሮች ማስፈራርያ እየደረሰበት ስለነበረ በHotel ዉስጥ ያለ ላፕቶፕ በፖሊሶች እየተጠበቀ እንዲቆይ አደረጉት ፣ ነገር ግን Arion እዛዉ ሆቴል ዉስጥ ባሉት Amazon Fire Tv Stick , ስልክ እና ቲቪ ብቻ በመጠቀም Rockstar የሚባለዉን ካምፖኒ ሀክ በማድረግ የGta 6 ጌምፕለይ ቪድዮችን Expose ሊያረግ ችሏል Source

❤15👍15🔥9👏7🤩5