Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16❤3🔥3😭3
Geopolitics Prime
Finally after 14 years 💀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13❤4😭3👀1
#General_knowledge
🔹 የ2.5GHz እና የ5GHz WiFi difference
2.5GHz WIFI
- wide range(ብዙ ርቀት ይሸፍናል)
- Lower speed(ደካማ ነው)
5GHz WIFI
- short range(ትንሽ range ነው የሚሸፍነው)
- ፈጣን ነው
ምረጡ ብትባሉ የቱን ትመርጡ ነበር?😁
2.5GHz WIFI
- wide range(ብዙ ርቀት ይሸፍናል)
- Lower speed(ደካማ ነው)
5GHz WIFI
- short range(ትንሽ range ነው የሚሸፍነው)
- ፈጣን ነው
ምረጡ ብትባሉ የቱን ትመርጡ ነበር?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17❤6👏1
Forwarded from N4TN43L
Ye sew bet kehone 2.5ghz
Yegna kehone 5ghz mertalew😁
Yegna kehone 5ghz mertalew😁
😁27❤9👍6😭2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14❤8👀4👏3🤩3🔥2🗿1
ቲክቶክ ለአሜሪካ ባለሃብት እንዲሸጥ ወይም ሃገሪቱ ውስጥ ሊዘጋ እንደሚችል የአሜሪካ መንግስት ካስታወቀ ቆየት ብሏል። ነገር ግን የቻይናው BytDance ኩባንያ TikTokን ለማንም አሳልፎ መስጠት እንደማይፈልግ በተደጋጋሚ አስታውቆ አስታውቋል።
ስለዚህ TikTok አሜሪካ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ከመዘጋቱ በፊት ሃገሪቱ ውስጥ ብቻ የሚሰራ US version አዲስ አፕሊኬሽን እያበለጸገ እንደሆነ ታውቋል። M2 የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ አፕ የአሜሪካ ተጠቃሚዎች እስከ march 2026 ድረስ አውርደው በዚህ app አማካኝነት ቲክቶክ መጠቀም ይችላሉ ተብሏል።
መስከረም ወር ላይ ይፋ ይደረጋል የተባለው ይህ አፕ አብዛኛው ሼር በአሜሪካ ባለሃብቶች እንደሚያዝና አልጎሪዝሙም በአሜሪካውያን ቁጥጥር ውስጥ እንደሚሆን ይፋ ተደርጓል።
የአልጎሪዝሙ ጉዳይ በምን አይነት ሁኔታ ቁጥጥር እንደሚደረግበት ግልፅ ባይደረግም Bytedance ዋናውን የቲክቶክ algorithm ግልፅ ያደርጋል ተብሎ አይጠበቅም። ከአሜሪካ ህግ ጋር እንዲሄድ የተወሰኑ ማሻሻያዎችን ብቻ ግልፅ ሊያደርግ እንደሚችል ይገመታል።
ቀደም ብለው የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ "የቲክቶክ ገዢ ተገኝቷል። ቲክቶክ አይዘጋም።" በማለት መናገራቸው አይዘነጋም።
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍13❤8👏6🔥2
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16🔥8👍7👏4🤩3
ነፃ WiFi ብታገኙ መጀመርያ ምንድን ነዉ የምታረጉት?
Anonymous Poll
14%
Download App
28%
Watch Videos
19%
Update my Phone
40%
Avoid it (I don't trust free Wifi's)
❤21👍10🔥3🤩2
- የስልካችሁ Settings ላይ ትገቡና Notifications የሚለውን ምረጡ።
- Advanced settings የሚል አማራጭ ውስጥ Notification history የሚለውን on አድርጉት።
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤20👍9👏5🤩4🔥2😁1
#የቦት_ጥቆማ
🔹 @WhatIOwnBot ይህንን ቦት በመጠቀም admin የሆናችሁባቸውን ቻናሎችና ግሩፖች እንዲሁም እናንተ የከፈታችኋቸውን ቻናሎች እና ግሩፖች ያሳያችኋል።
ድሮ የከፈታችሁት እና የረሳችሁት channel ወይም group ካለ check ማድረግ ትችላላችሁ።
©️ BigHabesha
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
ድሮ የከፈታችሁት እና የረሳችሁት channel ወይም group ካለ check ማድረግ ትችላላችሁ።
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤9👏6🤩2🔥1
1⃣. Setting ውስጥ ግቡና #Connections የሚለውን ተጫኑ።
2⃣. More Connection Settings የሚለውን ተጫኑ።
3⃣. DNS ውስጥ ግቡ...
4⃣. Private DNS ላይ አድርጉና የሚከተለውን ሞልታችሁ #Save አድርጉ።
📍
dns.adguard.comሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤19👍11👏9🤩6🔥5🤣2
Nvidia 4 ትሪሊዮን ዶላር የገበያ ዋጋ ላይ በመድረስ የዓለማችን የመጀመሪያው ኩባንያ ሆነ፡፡
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22👍11👏7🤩5🔥4
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia🇪🇹
ከዩቲዩብ ፣ ቲክቶክና ከሌሎች የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ሊጣል ነው።
በኢትዮጵያ ለ9 ዓመታት ስራ ላይ የቆየውን የገቢ ግብር አዋጅ ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ በሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ለመጣል የሚያስችል ንዑስ አንቀጽ ተካቷል።
በታቀደው የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ መሰረት፣ ከማህበራዊ ሚዲያ የሚገኝ ገቢ ለምሳሌ ፦
- ከዩቲዩብ፣
- ፌስቡክ፣
- ኢንስታግራም፣
- ቲክቶክና ሌሎችም መድረኮች
- በኢንተርኔት ከሚሰራጩ መረጃዎች
- በኢንተርኔት ከሚፈፀሙ ግብይቶች፣
- ከስፖንሰርሺፕ ከመሳሰሉት የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ ግብር እንደሚጣልባቸው በዝርዝር ያስቀምጣል።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዉይይት እየተደረገበት የሚገኘዉ ይህ ረቂቅ አዋጅ ፤ እነዚህ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች በመደበኛነት የሚከናወኑ ከሆነ፣ የሚገኘው ገቢ በንግድ ስራ ገቢ ስር የሚመደብ ሲሆን፣ የንግድ ስራ ገቢ ግብርም የሚከፈልበት መሆኑን ይገልጻል።
ሆኖም፣ በአዋጁ የተቀመጡትን መስፈርቶች የማያሟላ ከሆነ፣ ገቢው " ሌሎች ገቢዎች " በሚለው ስር ተመድቦ ከጠቅላላ ገቢው ላይ 15% (አስራ አምስት በመቶ) ግብር እንዲከፈልበት ይደረጋል ይላል።
ከዚህ በተጨማሪም፣ ለዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ክፍያ የሚያመቻቹ መድረኮች ለእያንዳንዱ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪ የተከፈለውን ገንዘብ የሚያሳይ ሪፖርት ለታክስ ባለስልጣን የመላክ ግዴታ እንደሚኖርባቸው ያስቀምጣል።
ይህን ተከትሎም፣ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የማውጣት ፣ ገቢያቸውን የማስታወቅ እና ሌሎች የታክስ ከፋይ ግዴታዎችን የመወጣት ሃላፊነት እንደሚጠበቅባቸው ያስገድዳል።
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የካፒታል ጋዜጣ ነው። #CAPITAL
@tikvahethiopia

❤14🤩12👍7👏5😭5🔥1
#የቦት_ጥቆማ
@aliexpress_discounts_robot
🔹 ከaliexpress እቃ ስትገዙ ቅናሹን መፈለግ አድካሚ ስራ ነው ታዲያ ለዚህ የቴሌግራም bot የምትገዙትን ዕቃ ሊንክ ከላካችሁለት በኋላ ቅናሹን ተመሳሳይ ዕቃ ፈልጎ ሊንኩን ይልክላችኋል። ነገርግን እናንተም check አድርጉ!
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@aliexpress_discounts_robot
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18🔥11👍9👏3🤝1
#የቦት_ጥቆማ
@EthiotelecomChatBot
🔹 994 ቴሌ ደውላችሁ 0 ተጭናቹ ይፈታላችሁ የነበረውን ችግር አሁን ፕአይሰራም መሰለኝ ስለዚህ እዚህ ቦት ላይ በመፃፍ ማስተካከል ትችላላችሁ።
✔️ ቦቱ የኢትዮ ቴሌኮም ነው።
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
@EthiotelecomChatBot
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHS | @TIGRAYTECHS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18❤10🔥4👏4🤩3🤯2
1. 50+ connections= 10$ per week
2. 100+ connections= 15$/week
3. 300+ connections= 17$/week
4. 500+ connections= 20$/week
5. 1000+ connections= 25$/week
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16❤8🔥5🤩5👏4😁3👌3🤣1
#OMG Cable
ይሄ Cable ኖርማል ቻርጅ የምታረጉበት Cable ሊመስላቹ ይችላል ፣ ነገር ግን ይሄ Cable በ179.99$ የሚሸጥ ሀከሮች የሚጠቀሙት በጣም አደገኛ Cable ሲሆን በዚህ ኬብል ዉስጥ በጣም ትንሽ chip ያለች ሲሆን እንድ ሰዉ ይሄን ኬብል በስልኩ ወይም በላፕቶፑ ዉስጥ በሚሰካበት ጊዜ በቅርብ ያሉ ሀከሮች ከዚህ ኬብል ጋር Wirelessly ኮኔክት እንዲያደርጉ በማስቻል ስልኮቻቹን ፣ ላፕቶፖቻቹን የለናንተ ፍቃድ እንዲቆጣጠሩትና የተለያዩ ማልዌሮችን እንዲጭኑ ያስችላቸዋል Source

👍13🔥8❤5😭4🙈3🤩2👏1