አፑ share ላርገው እንድትመኩሩት? ብዙም ጡሩ UI የለውም እና unlimited የሚለው saxs ግን view እና watch hour ይሰጣል የምትፈልጉቱን ያህል unlimited view ለማረግ ያዝጋል ግን ይጠቅማቹ ይሆናል አይታወቅም ምን ትላላቹ¿🙃😁
✓ጥሩ fast internet ያስፈልጋል
✓ጥሩ fast internet ያስፈልጋል
🤝13❤4👀2👍1
#tips #reaction
✓ Telegram #Channel ላይ admin ስጡዋቸው post ስታረጉ reaction ያረጋሉ(Free reaction)
@QReactionBot
@QReactionV1Bot
ብዙ create ለማረግ እሞክራለው 1 bot = 1 reaction ነው🙂↔️
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
✓ Telegram #Channel ላይ admin ስጡዋቸው post ስታረጉ reaction ያረጋሉ(Free reaction)
@QReactionBot
@QReactionV1Bot
ብዙ create ለማረግ እሞክራለው 1 bot = 1 reaction ነው🙂↔️
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
👍17❤8😁3😐2💔1
TIGRAY TECH 🖥💻
Photo
YouTube [View+WatchTime]@TigrayTechc_By @Medhanye7 .apk
3.5 MB
ትንሽ Bug ልያስቸግርቹ ይችላል ቻሉት እንግዲ
እይታ ላይ ስትመርጡ በconnectionቹ መጠን ምረጡ ወይም መጀመርያ በ3/1 ሞኩሩት
ሌላ ነገር የምትፈሩ ምንም ሁሉም አይነት permission off አርጋቹ መጠቀም ትችላላችሁ!🙂↕️
እና ቻናላችን ሼር አርጉት
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
እይታ ላይ ስትመርጡ በconnectionቹ መጠን ምረጡ ወይም መጀመርያ በ3/1 ሞኩሩት
ሌላ ነገር የምትፈሩ ምንም ሁሉም አይነት permission off አርጋቹ መጠቀም ትችላላችሁ!🙂↕️
እና ቻናላችን ሼር አርጉት
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
🔥30❤11😭3🗿1
TIGRAY TECH 🖥💻
YouTube [View+WatchTime]@TigrayTechc_By @Medhanye7 .apk
ብያንስ Reaction አርጉ 🥲
👍26🔥10❤6🫡1
#tip #የኣፕ_ጥቆማ
#2nr የሚባል ኣፕ ልጦቅማቹ chrome ላይ #search አርጋቹ ልታገኙት ትችላላቹ Mod የተደረገ መሆን አለበት
ጥቅሙ Free የPoland 🇧🇭 #Phone_Number ይሰጣቹዋል ለTelegram የሚሆን አይመስለኝም ምክንያቱም በሁሉም ሰው ተሞኩሯል ለTiktok ፣ ለPaypal(የPoland paypal🙃) እና ........ create(register) እና login ለማረግ ሊጠቅማቹ ይችላል ሞኩሩት👐
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ

👍25❤9🔥3
#tips
100 Free Instagram Followers በየ 10ደቂቃ የሚሰጥ App ይለቀቅ?
መጀመርያ Fake account ከፍታቹ መሞከር ትችላላቹ or ወደ ሌላ ሰው ልካቹ 🙃
100 Free Instagram Followers በየ 10ደቂቃ የሚሰጥ App ይለቀቅ?
መጀመርያ Fake account ከፍታቹ መሞከር ትችላላቹ or ወደ ሌላ ሰው ልካቹ 🙃
❤29🔥5👍4👀2
base.apk
19.7 MB
#GrowBeta ይባላል 3 website አሉ applicationኑ ላይ
Login ይጠይቃል login የምታረጉት ግን በዋናው አካውንታቹ ሳይሆን ሌላ Instagram account create አርጉ fake email መጠቀም ትችላላቹ ig account create ለማረግ(fake email ከፈለጋቹ @fakemailbot )ከዛ በከፈታቹት fake account login አርጉ ወደ ዌብሳይቱ......
ከዛ followers የምትልኩበት Instagram account username ሲጠይቃቹ የዋናው account username አስገቡ ከዛ እየገባቹ በየ 10ደቂቃው 100 follower መውሰድ🤷♂
3 website አንድ ኣፕ ያረኩት በ3 website በ10 ደቂቃ 300 followers እንድታገኙ ነው😉
❗️NOTE: Login በMain account እንዳታረጉ በተረፈ view,like, commentም ይሰጣል
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Login ይጠይቃል login የምታረጉት ግን በዋናው አካውንታቹ ሳይሆን ሌላ Instagram account create አርጉ fake email መጠቀም ትችላላቹ ig account create ለማረግ(fake email ከፈለጋቹ @fakemailbot )ከዛ በከፈታቹት fake account login አርጉ ወደ ዌብሳይቱ......
ከዛ followers የምትልኩበት Instagram account username ሲጠይቃቹ የዋናው account username አስገቡ ከዛ እየገባቹ በየ 10ደቂቃው 100 follower መውሰድ🤷♂
❗️NOTE: Login በMain account እንዳታረጉ በተረፈ view,like, commentም ይሰጣል
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
❤24👍7🔥4🙈2
TIGRAY TECH 🖥💻
base.apk
👍6❤5🤝4🤯2
📌 #የዌብሳይት_ጥቆማ
https://zefoy.com/
የTiktok comment like ይጨምራል በተጨማሪም Video like, view, Followers(not available now) ይጨምራል ።
#comment_hearts የሚል መርጣቹ የvideo link ትልካላቹ ከዛ commentቹ ፈልጋቹ ስትነኩት ይጨምራል
ብዙ like ያገኘ #comment የGiveaway ተሸላሚ ይሆናል ለሚሉት መጠቀም ትችላላቹ😉
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
https://zefoy.com/
የTiktok comment like ይጨምራል በተጨማሪም Video like, view, Followers(not available now) ይጨምራል ።
#comment_hearts የሚል መርጣቹ የvideo link ትልካላቹ ከዛ commentቹ ፈልጋቹ ስትነኩት ይጨምራል
ብዙ like ያገኘ #comment የGiveaway ተሸላሚ ይሆናል ለሚሉት መጠቀም ትችላላቹ😉
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
❤24👍7🤗4👀1
App በመስራት ብር ይሰራል ሰራን ሸጥነው ብሩ ምንም አልጠቀመንም 💔
አሁንም በWebsite በAdsense ብር ይሰራል owk እንሞከረዎ 👇 ሰራን 🤓
https://ethioadis.site/
Comment እስኪ check አርጋቹ guy's እንዴት እንደሚሰራ basic ነገር ለመልቀቅ እሞክራለው!
አሁንም በWebsite በAdsense ብር ይሰራል owk እንሞከረዎ 👇 ሰራን 🤓
https://ethioadis.site/
Comment እስኪ check አርጋቹ guy's እንዴት እንደሚሰራ basic ነገር ለመልቀቅ እሞክራለው!
❤8👍4🔥3👌2
#የዌብሳይት_ጥቆማ
በቴሌግራም ቻነል ads #post እያረጋቹ ልትሰሩባቸው የምትቹሉበት ዌብሳይቶች እንደ telega.io ተመሳሳይ ናቸው👇
1. https://collaborator.pro/
2. https://adsly.me (recommended)
3. https://ads.waybien.com/
4. https://oddin.ai
Tutorial Youtube ላይ search ማረግ ትችላላቹ
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
በቴሌግራም ቻነል ads #post እያረጋቹ ልትሰሩባቸው የምትቹሉበት ዌብሳይቶች እንደ telega.io ተመሳሳይ ናቸው👇
1. https://collaborator.pro/
2. https://adsly.me (recommended)
3. https://ads.waybien.com/
4. https://oddin.ai
Tutorial Youtube ላይ search ማረግ ትችላላቹ
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
2❤15👍6🙏3🔥1
#tips
🔹 Software engineer or በIT የተመረቃቹ ስራ የምትፈልጉ ill recommend to check this #channel
https://t.me/josad_software
#Promotion አይደለም ምንምን አልከፈለኝም ይጠቅማቹዋል በሚል ነው!😪
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
https://t.me/josad_software
#Promotion አይደለም ምንምን አልከፈለኝም ይጠቅማቹዋል በሚል ነው!
ሼር እና Reaction እንዳይረሳ
@TIGRAYTECHC | @TIGRAYTECHC
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍5👌2👏1
Forwarded from Tikvah-University
#ጥቆማ
5 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ነፃ ስልጠናን ለመከታተል ይመዝገቡ።
ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርትፍኬት ማግኘት የሚያስችልዎትን ስልጠና ባሉበት ሆነው ይውሰዱ።
የስልጠና ዘርፎች፦
► ዌብ ፕሮግራሚንግ
► አንድሮይድ ማበልፀግ
► ዳታ ሳይንስ
► አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ፋንዳሜንታልስ
ለመመዝገብ 👇
https://www.ethiocoders.et/
በተሰጠው ስምንታት ሳምንት ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ፥ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትልዎታል።
@tikvahuniversity

❤12👍5🙏2🤝1
Forwarded from Bana Codes
I’ve been playing with Warp AI Code 2.0 and I said…RIP Cursor, Windsurf, it even beats Claude Code cli at some point. It feels like having a coding buddy in your terminal:
- Access Advanced models like Claude 4 sonet
- Ask in plain English, get code, debug fixes, even PRs
- Run multiple AI agents at once
If you want to try the Pro version (which gives you way more AI usage), here’s a 1-month free code:
Thought I’d share in case it helps anyone.. it’s been a nice boost to my workflow. #vibe_code
@banacodes
- Access Advanced models like Claude 4 sonet
- Ask in plain English, get code, debug fixes, even PRs
- Run multiple AI agents at once
If you want to try the Pro version (which gives you way more AI usage), here’s a 1-month free code:
WORLDOFAIThought I’d share in case it helps anyone.. it’s been a nice boost to my workflow. #vibe_code
@banacodes
❤10👍8🔥5
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍16❤3🔥3😭3