الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22K subscribers
385 photos
19 videos
8 files
919 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
❗️::::::::ነውር  ነው ::::::::::❗️


ለሀላሉ ትዳር አይናፋር መስለህ
በጓሮ አትምጣ የሀያእ አጥር ሰብረህ
በፌዝ በዛዛታ፣
በወሬ አሉባልታ፣
አቃጥለህ ጊዜህን
ለካርድ ስትገፈግፍ ውዱ ገንዘብህን
ብር ያጣህ ጊዜ ለ"መህር" የሚሆን
በዱቤ ታስራለህ አወይ ከንቱ መሆን!

❗️ተመከሪ እህት…

ለትዳር አጋርነት ከልቡ ካለመሽ
በእርሱም መጠራት ፍላጎቱ ካለሽ
በቻትም በቴክስት ከእርሱ ጋር አታምሺ!
የተፃፈልሽን አትሞቺም ሳትቀምሺ!

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
‏﷽
{إِنَّ الل
َّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا}

اللَّهُمَّ صَلِّ علے مُحَمَّدٍ وعلے آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ علے ‎إِبْرَاهِيمَ وعلے آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ علے مُحَمَّدٍ وعلے آلِ ‎مُحَمَّد، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وعلے آلِ إِبْرَاهِيمَ ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ..

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☞::::::::ሴት ልጂ:::::::☜

ፀጥ ስትል ብዙ ሚሊዮን ሀሳቦችን እያሰበችና እያብሰለሰለች መሆኑ
ይግባህ።!
አፍጣ ስታይህ ለምን እንደዚህ እንደምትወድህ እና ይህን ሁሉ መሰዋትነት
እንደምትከፍልህ እያሰበች ነው።!

አብሬህ እቆማለሁ ስትልህ ማዕበል እንኳ ቢመጣ አልንቀሳቀስም ማለቷ
ነው።!
☞አትጉዳት ወይም በተሳሳተ መንገድ አታስባት ......አንተ ስትራብ ተርባ ፣
ስትቸገር ተቸግራ ፣ ስትራቆት ተራቁታ ፣ ገበናህን ሸፍና የምትኖረው ሚስትህ
የልጆችህ እናት ሚስትህ ናት።!
ኧረ እውነታውን ልንገርህ ☞ሚስትህ ማለት የቤትህ ብርሀን ናት።
ስለዚህ☞አክብራት፣ውደዳት፣ፍቅር ስጣት!።
 
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
#ውዷ_አህቴ_ሆይ!
#ሷሊህ ሴት ሁኚና ሷሊሁን ጠብቂ!!!

    ☞በኢመን ታንፀሽ በአቋምሽ ዝለቂ።
ይህ ለኔም ላችም ኸይር ነው !!!

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞ፈገግታ_ከኡለሞች_ጋር☜

ሙጊራህ ኢብኑ ሹዕባህ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ:

"አንድም ሰው
#ሸውዶኝ አያውቅም ከአንድ ወጣት #በስተቀር። የሆነ ጊዜ አንዲት ሴት ላገባ አሰብኩኝና ሳማክረው:

"አሚራችን ሆይ! እኔ
#ባታገባት ይሻላል እላለሁ" አለኝ።
"ለምን" ስለው
⚠️"የሆነ ሰው
#ሲስማት አይቻለሁ‼️" አለኝ።

ከዚያ እሱ እራሱ እንዳገባት ሰማሁና

"የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁ አላልክም ነበር⁉️" ስለው
.
.
አዎ ልጅ እያለች አባቷ ሲስማት አይቻለሁ" አለኝ።
【አልቢዳያ ወንኒሀያህ: 8/53】
ትርጉም: ኢብኑ ሙነወር

መልካም አዳር🌷🌷🌷

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☀️ተውበት አድርገን ስናበቃ ተመልሰን እዛው ወንጀል ላይ.....!
💥ኢላሂ..
ፉላና አጋባች ፉላን አገባ የሚል ዜና በሰሙ ቁጥር የእኔስ መቼ ይሁን? ብለው ለሚጨነቁ ነብሶች በሙሉ ሀላል ውብ የሆነና እንኳንም አገባሁ ብለው አንተን የሚያመሰግኑበት ትዳር ስጣቸው።

ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
💥ያረብ ሞታችንን ሞተን እንዳንጠብቀው አግዘን❗️
ሞት
ሞት
ሞት
ሞት.......
#ወሰላሙዐለይኩም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡

አምላካችን አላህና የአላህ መልእክተኛ ረሱል  ﷺ የከለከሉንን ነገር መከልከል አለብን ።

#
ሽቶ_መቀባት🚫
ሽቶ ስለመቀባት ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል "
أيُما امرأة استعطرت ثم خرجت من بيتها ليشم الناس ريحها فهى زانية

አንዲት ሴት ሽቶ ተቀብታ መልካም ሽታዋን ሰዎች ያሸቱላት ዘንድ በማሰብ ከቤቷ ከወጣች ዝሙት ፈጽማለች።” (አቡ ዳውድ፣ ቲርሙዚና ነሳኢ)

አንድ ሴት ልጅ ሽቶ ተቀብታ ወደ ውጭ መሄድ እንደማትችል ነብያችን ነግረውናል"!

ወደ አላህ ለመቃረብ ፈልገን የረሱልን ትእዛዝ ወይም መልክት ካልተገበርነው ወደ አላህ ልንቃረብ አንችልም ።
ለምሳሌ ወደ ምስጅድ ለሰላትም ሆነ ለኡምራ  ለመሄድ ሴት ልጅ ሽቶ መቀባቷ አስፈላጊ አይደለም አስፈላጊነቱ በጡሃራና በአማረ ንያ መሄድ ቢሆን እንጅ""!

ሁለተኛው ፎቶ ❗️
እውን ወደ አላህ ቤት የምንሄደው ወይም ወደ አምልኮ ቦታ አምረን ተውበን ደስ የሚል ቦታ እየመረጥን ፎቶ ለመነሳትና በሚዲያ እዩልኝ ለማለት ነው? ወይስ አላህን ለመገዛት?

የዛሬውን የተባረከ ታላቁን ወር ካልተጠቀምንበት ቀጣይ ተመልሶ ሲመጣ እኛ ደግሞ አሁን ከምድር በላይ እያለን  ሳንጠቀምበት  በኃላ ዳግም ከምድር በታች ሆነን ፋይዳ ቢስ የሆነን ፀፀት እዳንፀፀት  እፈራለሁ።

ከአንድ መእሚን የሚጠበቀው ወደ ጌታው ቤት ጌታውን ለማወደስ ከሄደ አይኑኖቹ የልመና እንባ እጆቹ ወደ ሰማይ ጌታቸውን ልመና ተሰቅለው  ሳይሰለቹ በእርሱ ፍቅርና ውዴታ ደስታን ተጎናጽፈው ቅር ቅር እያላቸው ይመለሳሉ""!
በዚህ መካከል ግን ግማሹ ፎቶ ሾፕ ሲነሳ  ግማሹ አጉል አለባበስን ለብሶ ማየት የሙሥሊሙን ኃላ ቀርነት ያሳያል ።

አላህ ይዘንልን እኛ ሁሉ ነገራችንን ለአላህ ካልሰጥን አላህ እንዴት ይለመነን ? እንዴትስ ዱዓችን እስቲጃባ ይሆናል !

የህብረተሰቡን  አህዋል ሴት ልጅ የማሳመርም የማበላሸትም ቻንሱ አላት ። የሴት ልጅ አህዋል መስተካከል የማህበረሰቡ የመስተካከል ሚስጢር ነው ።

ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡አሚን

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ያጀመኣ እንዴት ናችሁ??

እኔ ምለዉ ከዲን ሽሽት ወዴት ነዉበተለይ ሊፊት እያላችሁ የምትወጡ እህት ወንድሞቼ ወዴት ለመሄድ ነዉ?? ቻናሉ ችግር ካለዉ ተናገሩ

ቻናላችን እንዴት ነዉ? ?? የሰዉ ልጅ ነንና ጉድለት ይኖርብናል እና አስተያየት ስጡኝ እስኪህ ሊፍት ከማለታችሁ በፊት ችግር ካለብን ይንገሩን❗️

አስተያየት: ::::::::::::::
@Tidarbaislam_bot

ወይንም☞☞
@Hayatbintkedir ☜☜ በዚህ አድረሻችን ያነጋግሩን

👆
            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
☀️ብልህና ጀግና ሚስት  ማለት ቤቷን ከመጥፎ ጠረን ታሰወግዳለች ለባሏ እይታ ትጨነቃለች ቤቷን ነጋ ጠባ በጥሩ ሽታ ታስውባለች

➽ብልጥ ሚስት ባሏ መጥፎ ጠረንን ና መጥፎ ነገር እዲመለከት እንዲሰማ  ፈፅሞ አትፈልግም በራሷም በልጆቿም  በቤቷም  ጠቃቃ ነች ቤቷን ፅድት  አድርጋ  ራሷን አስውባ ልጆቿንም አጣጥባ አቆነጃጅታ  ባሏን መምጫ ሰአት ትጠባበቃለች።ይቺ ነች ብልጧ  ጀግንቷ ሚስት ማለት!!ነትዳሩ ማእና የገባት

🌸 አማ ሰነፏሳ ጠዋት ባሏ ወደ ስራ  ሲወጣ በነበረቺው ልብሷ  የባሏን የባሏን መምጫ ሰአት  ትጠብቃለች ቤቷ ተዝረከርኮ ልጆቿ ቆሽሸው ግን እሷ ምንም አይመስላትም ባሏ መጥፎ ጠረን  ቢያሸት ቤቱ ቆሽሾ ቢመለከት የልጆቹን ረብሻ ቢሰማ  ምንም አይመስላትም ልጆቿንም ስረኣት አታስዝም የቤቷንም ፅዳት አትጠብቅም ለራሷም አትቆነጃጅም@  ይቺ ሞኝ ለራሷ ለልጆቿ እና  ለቤቷ ትኩረትና ግዜ የሌላት ለባሏ ፍቅር መስጠትና መቀበል የማትችል  ሰነፍ  ሚስት ማለት ይቺ ነች➲የትዳሩ ማዕና ያልገባት

✍️አሏህ ከጀግኖች ከብልጦች ያድርገን አሚን!!
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባለቤቴን ፍቺ መጠየቅ ይፈቀዳልን ። ቢያብራሩልኝ ። ባረከላሁ ፊኩም

📌 አንዲት ሴት ያለምንም ሰበብ ፍቺ መጠየቅ አትችልም። ከሰውባን በተዘገበ ሰሂህ በሆነ ሐዲስ የአላህ ነብይ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  እንዲህ ይላሉ፦

"  ﺃﻳﻤﺎ ﺍﻣﺮﺃﺓ ﺳﺄﻟﺖ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﻃﻼﻗﺎً ﻣﻦ ﻏﻴﺮ ﺑﺄﺱ ﻓﺤﺮﺍﻡ ﻋﻠﻴﻬﺎ ﺭﺍﺋﺤﺔ ﺍﻟﺠﻨﺔ "
📚 ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ﻭﺣﺴﻨﻪ، ﻭﺍﺑﻦ ﻣﺎﺟﻪ .
<< የትኛዋም ሴት ያለምንም ችግር ፍቺን የጠየቀች እንደሆነ በዚህች ሴት ላይ የጀነት ሽታ ሀራም ነው።>>

በመሆኑም አንዲት ሴት በባል ስር ሆና እየደረሰባት ያለ ግልፅ ጉዳት  ካለ ወይም በእርሱ አንዳንድ ሁኔታዎች የአላህን ድንበር ልትጠብቅ ካልተቻላት በቀር ፍቺን ልትጠይቅ አይገባም።

እነዚህ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉትን ነገራቶች  እንደሚከተለው ኢብኑ ቁዳማ ረሂመሁላህ  አስፍረውታል፦

<< ﻭﺟﻤﻠﺔ ﺍﻷﻣﺮ ﺃﻥ ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺇﺫﺍ ﻛﺮﻫﺖ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﻟﺨﻠﻘﻪ ﺃﻭ ﺧﻠﻘﻪ، ﺃﻭ ﺩﻳﻨﻪ، ﺃﻭ ﻛﺒﺮﻩ، ﺃﻭ ﺿﻌﻔﻪ ﺃﻭ ﻧﺤﻮ ﺫﻟﻚ ﻭﺧﺸﻴﺖ ﺃﻻ ﺗﺆﺩﻱ ﺣﻖ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻲ ﻃﺎﻋﺘﻪ ﺟﺎﺯ ﻟﻬﺎ ﺃﻥ ﺗﺨﺎﻟﻌﻪ ﺑﻌﻮﺽ ﺗﻔﺘﺪﻱ ﺑﻪ ﻧﻔﺴﻬﺎ، ﻟﻘﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ : ﻓَﺈِﻥْ ﺧِﻔْﺘُﻢْ ﺃَﻻَّ ﻳُﻘِﻴﻤَﺎ ﺣُﺪُﻭﺩَ ﺍﻟﻠّﻪِ ﻓَﻼَ ﺟُﻨَﺎﺡَ ﻋَﻠَﻴْﻬِﻤَﺎ ﻓِﻴﻤَﺎ ﺍﻓْﺘَﺪَﺕْ ﺑِﻪِ .>>

<< ውጫዊ ገፅታውን ፣ ባህሪውን ፣ የዲኑን ሁኔታ መበላሸት፣ ለእድሜው መግፋት( ለማርጀቱ) ፣ ለደካማነቱን፣ በእነኚህ እና በመሳሰሉት ሰበቦች አላህ ግዴታ ያደረገባትን የባል ሀቅ አልወጣም ብላ ከሰጋች ገንዘቡን በመመለስ ኹልዕ የማድረግን  መብት አላህ ሰታታል።>>

ﻭﺍﺳﺄﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺃﻥ ﻳﻠﻬﻤﻚ ﺭﺷﺪﻙ، ﻭﺃﻥ ﻳﻘﺪﺭ ﻟﻜﻤﺎ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﺣﻴﺚ ﻛﻨﺘﻤﺎ .
ﻭﺍﻟﻠﻪ ﺃﻋﻠﻢ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
📌በኢስላም ኢስላማዊ ልብ ወለድ የሚባል ነገር የለም !

በሀይማኖት እውነተኛ እና ተጨባጭ የሆነ ነገር እንጂ ከልብ ወለድ የተፈጠሩ ነገሮች ኢስላማዊ አይደሉም። አሁን አሁን ኢስላማዊ ልብ ወለድ እየተባለ  በተከታታይ ፅሁፍ የሚለቀቁ ልብ ወለዶች እየበዙ ነው።  ኢስላማዊ በሚል ሽፍን የተሰጠው ስም ኢስላምን አይወክልም ። ይህ በቅዥት የተሞላ እና  በውስጡ ከሸሪዓ ጋር የሚጣረሱ ሀሳቦችን የያዘ ጉዶች ያሉት ፅሁፍ በሙስሊም አላዋቂዎች ብቻ ሳይሆን በካፊሮችም ሳይቀር እየተፃፈ ይገኛል። ንቁ የአሏህ ባሮች ይህ ማዘናጊያ  እውነተኛ ማንነትን የሚያጠፋ እና እውነተኛ ታሪኮችን በውሸት የሚቀይር መጋረጃ ነው። ግዜያችሁን አታባክኑ !

ይህ ከሸሪዓ አንፃር አይፈቀድም። ስንትና ስንት እውነተኛ እና የሚያስገርም ታሪክ እያለን ማንም ከልቦናው በሳለው ቅዥት ውስጥ አትዋኙ። ግዜያችሁን በሚጠቅም ነገር ላይ አሳልፉ !!!!

ኢስላማዊ ልብ ወለድ የሚባል ነገር የለም !!!!



‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
戆怆戆搆ⴀ怆朆ⴀ怆攆开愆戆✀戆栆✀戆挆✀
䔆㌆Ⰶ䐆 ✆䐆㔆䠆⨆ ✆䐆䄆✆☆䈆
ኹጥባ

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
#አንዳንድ_ቻናሎች❗️

የሙስሊም ቻናል ነው
ወላኪን የልብወለድ promotion post ይደረግበታል
አይቻልም ሲባሉ ኢስላማዊ👈ብለው አመጡብን። ሙሀመድ ሰሚራ ብለው ቀይረው main point ኡ ከካፊሮች ጋር አንድ የሆነ ቆይ ለምን??
የሶሎፉ ሷሊህ ታሪኮችን አንብበን ጨርሰናል??? ስለ ሶሃቦች ታሪክ አንብበናል ለምን ማላያዕኒ ልብ ወለድን ትለቁብናላቹ ለምን ጠቃሚ ሙሃዶሯዎችን መፖሰት አቃታቹ ለምን???
ምንድነው የምናገኘው ይህንን አንብበን ምንም አናገኝም
1 ቀልባችን ይደርቃል
2 በታሪኩ ተመስጠን እኛም ያንን ገፀ ባህሪ መጫወት እንፈልግና ኢማናችንን ይቀንሳል
3 ስለ ሀራም r/ship ስለሆነ አብዛሃኛው ታሪኩ እኛም ሳንፈልግ በግዳችን እነሱን አንመሳሰላለን
4  ከዲን ያርቀናል 
5 ስለ ሰለፎች እውነተኛ ታሪካቸውን ከማንበብ በበለጠ የነዚህን ውሸት ታሪኮች ማንበብን እናስበልጣለን
6 ከምንም በላይ በማይረባ ጉዳይ ተጠምደን ጊዜያችንን እናቃጥላለን ወዘተ..
በቃ ይኼው ነው !
አሏህን እንፍራ
📌18ቱ የጥሩ ባል መገለጫዎች

☀️ጥሩ ትዳር መስርቶ መኖር የማንኛዋም ሴት ምኞት ነው
የጥሩ ትዳር መሰረቱ ጥሩ ባል ነው፣ከጥሩ ባል መገለጫዎች በጥቂቱ እነሆ፥

1/ በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል
2/ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል
3/ በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል
4/ ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል
5/ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)
6/ ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል
7/ ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል
8/ ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል
9/ በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም
10/ ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል
11/ ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም
12/ ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል
13/ ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል
14/ ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል
15/ ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል
16/ ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል
ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል
17/ በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል
18/ አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን እንደ እህቱ በመቁጠርና ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል::
አበቃ

አላህ ለርሰበርሳችን ጥሩዎች ያድርገን
ላገቡትም ላላገቡትም መልካምና ስኬታማ ትዳር ይወፍቀን
اللهم أصلحنا وأصلح أزواجنا وذرياتنا
وارزق الأيامى أزواجا وزوجات صالحين
وارحم آبائنا وأمهاتنا
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam