الزواج في الإسلام /ትዳር በኢስላም
22K subscribers
385 photos
19 videos
8 files
919 links
﴿وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً﴾

ለማንኛዉም አስተያየት☞☞ @Tidarbaislam_bot
ለይ ያድርሱን

ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir
Download Telegram
☀️ወንድሞች ግን ታክሲ/ባጃጅ ውስጥ ገቢና ባዶ ሆኖ እያያቹ ለምን ከኋላ ትቀመጣላቹ በተለይ ባጃጅ ውስጥ። ብዙ ጊዜ ከፊት ባዶ መሆኑን እያወቁ ከኋላ ይቀመጣሉ ከዚያ ሴቶች ከፊት ይቀመጣሉ ከሹፌሩም ጋር ይነካካሉ አዑዙቢላህ
💥እናንተ ተረድታቹን/አስባቹልን የኋላውን ወንበር ካለቀቃቹልን ማን ሊለቅልን ነው በአሏህ? በጣም ነውኮ የሚቀፈው ከወንድ አጠገብ መቀመጥ ያውም ከሹፌር ።   በየትኛው የሸሪዐ ህግ ነው ሴት ከፊት ተቀምጣ ወንድ ከኋላ የሚቀመጠው?አንዳንድ  ሹፌሮች ደግሞ አፋቸውም እጃቸውም አያርፍም አዛ ያደርጉናል። ሀቅ ሀቁን ነው የማወራው ምርር ብሎኝ ነው የማወራው  እንዴት ይሄንን አስባቹ ቦታ አትለቁልንም  ሀቂቋ ኢስላም አክብሮናል እናንተም አክብሩን ።
💥እህቶች ደግሞ ከኋላ ቦታ መኖሩን እያወቃቹ ከኣጅነቢ ጋር አትቀማመጡ ሙዕሚን ሴት በአሏህ በአኺራ የምታምን ሴት እዩኝ እዩኝ አትልም ሀያዕ አላት ሙተነቂቦችን👈ብቻ አይደለም ሁላቹንም ይመለከታል ሙስሊም እህቶች በሙሉ! አስቡት ሹፌር ነው ሹፌር ደግሞ መሪውን ለማሸከርከር እጆቹ አለአግባብ ነው የሚንቀሳቀሱት ያኔ ሳይፈልግ በግዱም ቢሆን ይነካሻል እኽኽኽ አዑዙቢላህ! ሆን ብሎ ሚነካካም አይጠፋም በተለይ ካፊር ከሆነ
💥እና ወንድሜ እህቶችህ ፊት ተቀምጠው በወንድ እንዳይነካኩ ለምን በሩን አትዘጋም ???  ወንድ ነህ ከወንድ ተቀመጥ  እህቴ ደግሞ ከኋላ ግቢ ከኋላም ቢሆን ቢቻል በአጅነቢ መሀል አትቀመጪ ከተቀመጥሽም ትከሻሽ ከነሱ እንዳይነካካ ሰብሰብ ሰበር ብለሽ ተቀመጪ ባረከሏሁ ፊይኪ
  ☀️ወንድሞች እባካቹ ለረቡና ስትሉ ከፊት ባዶ መሆኑን እያወቃቹ ከኋላ አትቀመጡ አስቡልን ለኛም ክብራችን በትንሹም እንድትነካብን አንሻም።   ኒቋብ(ሂጃብ) የለበስነውኮ እንዳታዩን ብቻ አይደለም የረቡናን ቃል አክብረን ለብሰናል እናንተም አክብራቹ ቦታ መንገድ ልቀቁልንም ለማለት ጭምር እንጂ! እስኪ እኔ ብሆንስ ብላቹ አስ
ከሶስቱ ከመሆን ተጠንቀቅ!!
—————
የአላህ መልእክተኛﷺ ሶስቱን በእለተ ትንሳዔ አላህ አያናግራቸውም ብለዋል:-
☞①
የሚመፃደቅን ሰው:- አይሰጥም የሚሰጠው ለመመፃደቅ ቢሆን እንጂ። አንዳንድ ሰዎች ከሰሩ ከለፉ ካደረጉ በኋላ በሆነች ገጠመኝ ግጭት ቢጤ ስትፈጠር ትላንት እንዲህ ብለንለት እንዲህ አድርጌለት…ወዘተ እያሉ ከሰሩት/ከሰጡት ነገር መልካም ሊያገኙ ይቅርና ወንጀል አፋሽ ሲሆኑ ይስተዋላል፣ ይህ በጣም ከባድ የሆነ አደጋ ነውና ጥንቃቄ ሊደረግበት የሚገባው ከባድ ርዕስ ነው። ስታደርግ ኒያህን አስተካክል! ለአላህ ብለህ መሆን አለበት ከዛ በኋላ ከሰውዬው ተጣላህም አልተጣላህም ስለዚህ ጉዳይ ከጭንቅላትህ አውጣው!! ምክንያቱም ለአላህ ብለህ እስከሆነ አስረክበሃልና መተሳሰቢያ ጊዜህ አልደረሰም፣ የምትተሳሰበውም ከሰውዬው ሳይሆን ከአላህ ነውና ባደረከው ነገር ላይ ስራህ እንዳይበላሽ አፍህን ዘግተህ ዝም በል!።

② እቃውን አይሸጥም በውሸት በመማል ቢሆን እንጂ:- ይህ ሌላኛው ከባድ አደጋ ነው!! ሰዎች ውሸትንና መሀላን የሽያጭ ማጣፈጫ አድርገውታል። ግን አንድ ነገር ሊያውቁ ይገባል! እሱም ውሳኔ (ቀደር) የሚባለውን ነገር ነው፣ አላህ ከወሰነው ዋሸሀም አልዋሸሀም፣ ማልከም አልማልከም ይሸጣል፣ ካልወሰነልህ ደግሞ ሺህ ጊዜ ለመጣውና ለጠየቀህ ሁሉ ብትምልና ብትዋሽ እንኳን አይሳካልህም!! ትርፉ ሌላ ይሆናል፣ እሱም ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ይህን ከባድ ወንጀልን መሰብሰብ ነው ትርፉ!።
ይህ ሰፊ ርዕስ ነው፣ ግን ብዙ ሳላብራራ አጠር ያደረግኩት ቆም ብለህ የዉሳኔን (ቀደርን) ነገር በልብህ አስምረህበት ከነበርከበት የተሳሳት የሽያጭ ሂደት እንድትመለስና አላህ ከወሰነው ትክክለኛውን ነገር ተናግሬም ይሰጠኛል ብለህ እንድትቶብት ነው። መጀመሪያ ሽያጭህ ያማረና ትክክለኛ ከነበረም እምነትህ እንዲፀናበት ነው።

③ ልብሱን ከቁርጭምጭሚቱ አሳልፎ የሚጎትትን ወንድ።
በአሁኑ ሰዓትማ ነገራቶች በተቃራኒ ሆነዋል እንዲያሳጥር የታዘዘው ወንዱ ሆኖ ሳለ እስከ ጉልበቷ የምታሳጥረዋ አንድ ክንድ ጨምራ ከመሬት እየጎተተችው እንድትሄድ የታዘዘቿ ሙስሊሟ ሴት ናት። አዑዙ ቢላህ!

ስሜታችንን ተከትለን ገደል ከመግባት ቆም ብለን ማስተዋሉ መልካም ነው እላለሁ!።
‼️ዛሬ የአንድን የካፊር ኳዋስ ተጫዋች ባህሪ ለማንፀባረቅ ኮቴ በኮቴ አያመልጣቸውም❗️። በጣም ገርሞ የሚገርመው! በአሁኑ ሰዓት ብዙ ወጣቶች ላይ ፂም መልቀቅና ፀጉር መሀሉን ከፍ ዳርዳሩን ዝቅ አድርጎ መቁረጥ ይንፀባረቃል (እያወራሁ ያለሁት ስለ ሙስሊም ወጣቶች ነው) ስንት አመት ግን በደዕዋ ሲሰሙት ቆይተው አልተገበሩትም ነበር። ያውም እኮ በኢስላም ፂምን ማሳደግ ዋጂብ ነው። አለማሳደጉ መቁረጡ ከባድ ወንጀል ነው!። ታዲያ አሁን ማን አሳድጎ ነው ማሳደግ የጀመሩት? እነ እንትና ናቸዋ! እነሱም ግን ብልጥ ናቸው ከነቢዩﷺሱና እንዳይመሳሰሉ ፀጉራቸውን ግማሹን አሳጥረው ግማሹን አስረዝመው ተቆረጡ፣ ይህ የፀጉር ቁርጥ ደግሞ ነቢዩ ﷺ በጥብቅ የከለከሉት የአቆራረጥ አይነት ነው። አንተ ወጣት ሆይ! እወቅ ፀጉርን በዚህ መልኩ መቆረጥም ሀራም (ክልክል) ነው። 📌  የነቢዩን ﷺ ሱና (ፈለግ) ለመከተል ግን ሼም ይዘዋል፣ ያፍራል፣ አረ እንዳውም ከመከተል መቃረንን መርጧል፣ ታዲያ እንዴት ሆኖ ነው እስልምናውን የሚወደው?! መልእክተኛውን ﷺየሚወደው??

በሌላ ዘገባ የአላህ መልእክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል:-
“ሶስት አይነት ሰዎችን አላህ አያናግራቸውም፣ ወደነሱም አይመለከትም፣ አያጠራቸውምም ለነርሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው።”
[ሙስሊም ዘግበውታል]
አላህ ይጠብቀን!! አሚን❗️

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
📌ኦን ላይን ላይ ዒልም እንጂ ትዳርን አንፈልግም።

አይደል እህቶች👍👍👍👍👍
☀️ሰዎች ሲያደርጉት ስታይ የማያስደስትህንና የምታወግዘውን ነገር አንተው እራስህ በየትኛውም መልኩ አታድርገው!👌

ይሄኔም ፍትሃዊና አስተዋይ ትባላለህ!
#ወሰላሙዐለይኩም
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
☀️"ምርጥ ሴቶች ማለት እነዛ ወንዶችን ማያዩ እነዛ በወንዶችም ማይታዩት ናቸው።"

ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሞት ስካር አለው። ጭንቅና ፍርሀቱም የተለየ ነው። አንድ ቀን ከመለከል መውት ጋር ፊት ለፍት መተያየታችን አይቀርም። ምን ይውጠን ይሆን? የዛን ቀን። እንዴት ይሆን? በዛን ሰአት ሁኔታችን። ሞት የሚጀምረው ከታች ከእግር ነው። የሚጠናቀቀው እላይ አይን ላይ ነው። ህመሙ ከታች ከእግር ጫፍ ጀምሮ ሁሉ የሰውነት አካል ወደላይ ያዳርሳል። የዚያ ቀን የመጥፎ ሰሪዎች ስቃይ ደሞ እጅግ የከፋ ነው። ነፍሱ መለከል መውትን ስታይ በድንጋጤ በሁሉ የሰውነት አካል ውስጥ ትበተናለች። ነገር ግን ወዳ ሳይሆን በግዷ እየተፈለቀቀች እንድትወጣ ትደረጋለች።

አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን።
#ወሰላሙዐለይኩም

@almutehabin
@almutehabin
☀️በአሁን ጊዜ ሱና ያሸተተ ወጣት #ለሙተነቂቦች የተለየ ቦታ አለው አራት ነጥብ።
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል

የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ 
መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
መስፈርት  2/:-  ከ1.5k member በላይ ከዛበታች
መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ

👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
📌ልጁ፦ ሲሸነግላት ላንቺ ብዬ እሞታለሁ አላት
እሷም፦ እውነትህ ከሆነ ለተውሂድና ለሱና ሙት አለችው።

ልጁ፦ ኧረ ከፈለግሽ አንገቴ ልሰጥ እችላለሁ አላት
እሷም፦ መጀመርያ ከቁርጭምጭሚትህ በታች የሚጎተተው ልብስህ ለመቀስ ስጥ አለችው።

ልጁ፦ ያላንቺ መኖር አልችልም እኮ አላት
እሷም፦ በአሏህ ከተመካህ ያለማንም መኖር ትችላለህ አለችው።

እሱ፦ ህይወቴ ያላንቺ ባዶ ነው አላት
እሷም፦ ለቀቅ አድርገኝ ሆ ፈጣሪህ አደረከኝ እንዴ አለችው።

ማሳሰቢያ
👉ከኒካህ በፊት የሚደረደሩ የቃላት ሽንገላዎች እንዳይሸውዱን። ከኒክህ በፊት ሞትኩልሽ ታመምኩልሽ የሚለው አካል በጁ ካደረገሽ በኋላ ደና አደርሽ ደና ዋልሽ ላይልሽ ሁላ ይችላል።
【ፍቅር፦ ፍቅር የሚሆነው በሀላል መንገድ ላይ ሲሆን ብቻና ብቻ ነው】


#Join_Share
@almutehabin
@almutehabin
☀️ “ሞት በእኛ ላይ የተነጣጠረ ቀስት ነው ዛሬ ቢስተን ነገ አናመልጠውም”

ዓልይ ኢብን አቢ-ጧሊብ


#ወሰላሙዐለይኩም  ደግ እደሩ
 ☀️ሴትልጅ በሂጃብ ስትዋብ አባቷን ታስከብራለች፣ባሏን ታስደስታለች፣ራሷም ውድ ትሆናለች!

ውድ እህቴ ታዳ በሂጃብሽ ለመዋብ ምን አገደሽ?

Join 🌹
👇👇👇

➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
አላዋቂ (ሞኝ) የምትባለዋ ሴት


☀️በመጀመሪያ ለዲኗ  ቦታ የማትሰጥ
🔜 የሠው ቤት ስትመለከት የራሷን ትታ
🔜 ባሏን ከሌላ ባል ጋር ስታወዳድረው የእኔ ባል እኮ እንደዚህ ነው የሠው ባል እያለች ስታስብ ሞኝ ናት
🔜 ስለ ትዳር ሂወት ስኬታማነቷ እና ድክመቷን አሳልፋ ለጓደኛ ስታውራ

🔜 በትዳሯ ጉዳይ በሚፈጠር አለመስማማ ቤተሠብ ጣልቃ ካስገባች ሞኝ ናት
🔜 በሆነ ባልሆነው ስትጨቃጨቅ
🔜 ባላት ተብቃቅታ አለመኖሯ ሁሉም ነገር  ይሟላ ብላ ስታስብ
🔜 ......#ወሰላሙዐለይኩም
👇👇👇👇👇👇👇
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
ዉሸት  እንደሆነች  እያወቅኩ  ግን  በዉሸቷ  የሸነገለችኝ   ዱንያ  ብቻ  ነች!

እንደማይቀርልኝ  እያወቅኩኝ   ቀኑ በገፋ ቁጥር ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ  እርግጠኛ ሆኜ  ያልተዘጋጀሁለት  ነገር  ቢኖር  ሞት''  ነዉ!
#ወሰላሙዐለይኩም
ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam‌‌
📌ምን ነካሽ እህቴ ????

በሱሪ በጉርዱ በጣም ተወጣጥረሽ
ደሞ ከዛ በላይ ኮስሞቲክስ ጨምረሽ
ስልጣኔ መስሎሽ ሽቶዉን ጨምረሽ
አላማሽ ምnድነዉ እህቴ ምን ነካሽ
ለምክር አይበቃም አዉቃለዉ እዉቀቴ
ግን ትንሽ ልበልሽ አዳምጪኝ አህቴ
የእስልምናን ህግ ማወቅ ከፈለግሽ
እnዲህኮ አይደለም እህቴ ምን ነካሽ
ጭራሽ በአደባባይ እደዚህ ተዉበሽ
ከወnዶችም ጋር እኩል ተሰልፈሽ
እርቃናሽን ሁነሽ ለብሰሽ እዳለበሽ
አያዋጣሽም እህቴ ተይ ይቅርብሽ
ሰዉን አታሳስቺ ወጀለኛም አትሁኚ አሏህንም አታስቆጪ ዲንሽንም አትርሺ


ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
☀️ሞት አይቀርም

💥ጥፍጥናን የሚቆርጠውን፣
ወዳጅን ከወዳጅ የሚለየውን፣
ቀድሞ ሳይናገር በድንገት የሚመጣውን ፣ሞትን
ማስታወስ አብዙ
💥ሞትን ሁሌ ያስታወሰ የዱኒያ   ደስታ አያታልለውም
በዲኑ ምክንያትም የሚገጥሙት ችግሮች አይበግሩትም
ለማይቀረው ጉዞም ስንቅ ይሰንቃል
🔴ሞት አይቀርም ግን የኔና የአንተ/ቺ ተራ መች እንደሆነ ማናችንም አናውቅም
#ወሰላሙዐለይኩም

ቴሌግራማችን

╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
📌አልሃምዱሊላህ አካዳሚክ ክላስ አለቀ አይደል ተማሪዎች?? አሁን ቀጥታ ወደ ዲን ትምህርት ጠቅለል ብለን እንግባ    ይህቺን ክረምት ሳንጠቀምባት እንዳታመልጠን በየቦታው  islamic summer course ሊሰጥ ምዝገባ ተጀምሯል።  ከቻልን 2 አይነት ኮርሶችን ጎን ለጎን ብንወስድ አሪፍ ነው።
ኢንተቢሁ፦for academic class ወደ 300 የሚሆኑ ቀናቶችን ነው የተጠቀምነው  የክረምት ኮርስ እንደምታውቁት 2 ወር ነው ያውም እስከ ግማሽ ነው አብዘሃኛው ቦታ ጭራሽ አይገናኝምኮ 300ቀን Vs 2ወር 
እሺ መቼ ነው ዲናችንን የምንማረው?? ሙሉ ጊዜያችንን ዱንያ ት/ት ላይ ካቃጠልን።
ኢንሻአሏህ ይህቺን ክረምት በሚገባ ተጠቅመንባት ብዙ ዒልሞችን ፈህም አድርገንባት እናሳልፋለን!
#ዝግጁ???
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ እና የተከበራችሁ የትዳር በኢስላም ቤተሰቦች እንዴት ከረማችሁ አልሀምዱሊላህ እኔ ደህና ነኝ

በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጠዉ የነበሩ ደርሶች እና ፁሁፎች ከነገ ጀምረዉ የሚቀጥሉ መሆናቸዉን  በአክብሮት ላሳዉቃችሁ እወዳለዉ።

እስካዉሁን በመጥፋቴ ይቅርታን ወይንም አዉፍታን በመጠየቅ ወደ ትምህርታችን እንድንመለስ በአክብሮት እጠይቃለዉ ።
አዉፉ በሉኝ ስላልተመቸኝ ነዉ የጠፋዉት።

ከዛ በፊት ይጨመር ወይንም ይቀነስ አሊያም ይስተካከል የምትሉት ነገር  ካለ በዚህ አድራሻ ሀሰባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። بارك الله فيكم🌷👇👇

ሀያት ቢንት ኸዲር

በመቀጠል በኔ ቦታ ሆና እስካሁን አስተማሪ  ፁሁፎችን ሼር በማድረግ ከናንተ ጋር ለቆየችዉ እህቴ
#አይሰልን ሳላመሰግናት ማለፍ አልችልም። ዉድ እህቴ #አይሰል ጀዛኪአላህ ኸይር። አላህ መልካም ስራሽን ይቀበልሽ።🌷🌷 بارك الله فيك
በወንድ ልጅ በደል ምክኒያት
የሴት ልጅ አይን ካነባች/ካለቀሰች
በሚራመደው እርምጃ ልክ
መላኢኮች ይረግሙታል ።
[ዐሊይ ኢብኑ አቡ ጣሊብ]👈
ስለዚህ ወንድሜ ሴት ልጅን ከማስለቀስ ተጠንቀቅ❗️

            ቴሌግራማችን

╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝
@Tidar_Be_Islam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM