.
ፈ ተ ና🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 4
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ከደቂቃዎች ቡሃላ እራሴን አንዲት ጠበብ ያለች ቤት ውስጥ ልብሴ በውሃ በስብሶ አገኘሁት ወድያው ያቺን እርጉዝ ሴት አየሁ ይሄኔ ነቃሽ ብላ ወደኔ ተጠጋች ፈራኋት ምን ልትለኝ ይሆን ስል
አሰብኩ.... አይዞሽ አለችኝ ይሄኔ ነበር ቅድም ያለችው ትዝ ያለኝ መናገር ተሳነኝ እንባዬ እየወረደ አንደበቴን አሰረው ቆይ ልኡል ምንሽ ነው አለችኝ ከዛም ከተቀመጥኩበት ብድግ ብዬ ልብሴን
እየጨመኩ ምኔም አልኳት እኔ እንደዛ ያልኳት ምክንያት አለኝ... አባቴ እናቴን በፍቅር አማሎ እንድታፈቅረው ካደረጋት ቡሃላ እናቴ በሱ ሙሉ ለሙሉ ተማምና ነበር እኔን ያርገዘችለት ሆኖም የኋላኋላ ሌላ ልጅና የሞቀ ትዳር እንዳለው ሰማች እናም እናቴ ሁሌም እራሷን ከሱ ሸሽጋ የሱን ትዳር ላለመበጥበጥ አባቴን
ሳላውቀው አደኩ ... ለዛም ነው ልኡሌ ምኔም አይደለም ያልኩት ለዛም ነው እያፈቀርኩት ዋሸኝ ያላልኩት ልጅቷም ከብዙ ዝምታ ቡሃላ በቃ መሸብሽ ሂጂ እራስሽን ስትስቺ ደንግጬ ነው እቤቴ
ያስገባሁሽ አለችኝ እኔም ደና እደሪ እንኳ ሳልል ወጥቼ ሄድኩ ... ወጥቼ መንገድ ላይ ስሄድ እቃ የጠፋብኝ እመስል ነበር በቀኝና በግራ እንዲሁም ወደኋላዬ እየዞርኩ ትላንት ተስፋ የሰጠኝን ናቲን
ማግኘት ፈልጌአለው ልክ ትላንት እጄን የያዘኝ ቦታ ስደርስ ቆምኩ ኪዲዬ የሚል ድምፅ ስሰማ በቀጥታ ዞርኩ ናቲ ለመሆኑ ምንም አልተጠራጠርኩም እሱን ሳይ እምባዬ ያለገደብ ይወርድ ጀመር እሩጬ ተጠመጠምኩበት እሱም አቀፎ አባበለኝና ያረጋጋኝ ጀመር ... ከቆጨይታ ቡሃላ ምን ትፈልጊያለሽ አለኝ እንባዬን እየጠራረኩ እራሴን መርሳት እፈልጋለሁ አልኩት ኮስተር ብሎ አልገባኝም አለኝ
በቃ መጠጣት እፈልጋለው ከቻልክ ቀውጢ ቤት ውሰደኝ አልኩት እሱ ግን አመነታ የኔ ቆንጆ ይሄ አይጠቅምሽም ገናኮ 18 እንኳ አልሞላሽም ተረጋጊ እንጂ አለኝ ይሄኔ ከከዳኝ ልኡል በላይ እሱ
አበሳጨኝ ሁለተኛ እንዳትከተለኝ ሌላ ፍላጎቴን የሚያሟላ አላጣም ብዬ ትቼው ስሄድ እሩጦ ያዘኝና ... እሺ እንዳልሽ አለኝ ይሄኔ ደስ ብሎኝ ፈገግ አልኩ...
እኔ በሀሳቤ ልኡልንና ያረገዘችውን ሴት እያሰብኩ ፒያሳ አካባቢ የሚገኝ ባር ውስጥ ተቀመጥን ቤቱ ውስጥ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ተከፍቷል ሰው እየተነሳ ይወዛወዛል እኔም ከልኡሌ ጋር ያሳለፍኩትን እያሰብኩ በትዝታ እዋኛለሁ ናቲም በሀሳብ ተውጧል በመሀላችን እረጅም ሰአት ዝምታ ሰፈነ ... ይሄኔ ሳላስበው ታውቂያለሽ እኔ የማፈቅራት ልጅ ነበረች ያየሁሽ ቀን ለፍቅር ስታለቅሺ እሷን ነበር የመሰልሽኝ በጣም ታፈቅረኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ድንገት ቤተሰቦቿ ለማታውቀው ሰው ድረው እንግሊዝ ሀገር ላኳት አለ የሆነ የሀዘን ድባብ ፊቱ ላይ ይታያል አሳዘነኝ...
ቆይቶ ትዝ የሚለኝ ሁለታችንም ስሜታችንን ለመርሳት ስንጨፍር
ነበር ከዛ የሆነውን አላስታውስም ስነቃ እንደ አንድ ሰው ተጣብቀን ተኝተናል በድንጋጤ አላበኝ......
꧁༺༒༻꧂
✎ ክፍል አምስት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»✽̶┉┉┄┄
@Tiburning
@Tiburning
@Tiburning
Contact👉 @t.me
🌳ከወደዱት ሼር ያድርጉ🌳
❥❥________⚘_______❥❥