COVID - 19 #UPDATE 🌍❗️
በቫይረሱ የተጠቁ 7,267,000 +
በቫይረሱ ህይወታቸውን ያጡ 411,000 +
ከቫይረሱ ያገገሙ 3,577,000 +
አሁን ቫይረሱ የሚገኝባቸው 3,279,000 +
በመልካም ሁኔታ ላይ የሚገኙ 3,225,000 +
በአስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 53,000 +
አሥተያየቶችን እዲሁም መረጃወችና ጥቆማወችን በዚህ አድርሡኝ ፡-
@ethio27info_bot @ethio27info_bot
https://t.me/joinchat/AAAAAEdTBZdXx8xrHyomTg

ክፍል 3
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
እንደዛ በፍቅር ክንፍ ያልኩለት ወንድ በከዋክብት ፊት የገባውን ቃል እረስቶ በጠራራ ፀሀይ ከሌላ ሴት ሲወዳጅ ማየት ለኔ ሞት ነበር ያስመኘኝ ... መንገድ ላይ እናቷ እንደጠፋችባት ህፃን እንባዬ መንታ መንታ እየወረደ እጓዛለው ይሄን ሁኔታዬን የተመለከተ ወጣት ወደኔ ተጠግቶ እጁን ለሰላምታ ዘረጋልኝ ቀና ብዬ ሳላየው እንኳ ትቼው መንገዴን ቀጠልኩ ይሄኔ ክንዴን ያዝ አደረገኝ ንዴት
መላ አካላቴን ሲወረኝ ይሰማኛል መንጭቄው ልሄድ ስል ተረጋጊ የኔ ቆንጆ አለ የድምፁ እርጋታ የእውነትም ያረጋጋል እርምጃዬን ገታ አድርጌ ቆም አልኩ ...
ቀና ብዬ ስመለከተው ፈገግታን ለገሰኝ ቆንጆ አይባልም ግን ወንዳወንድ ነው አብሬው ብሆን የልኡልን ክህደት የምረሳ መሰለኝ ልጁም በድጋሚ አይዞሽ እሺ ተረጋጊ አለኝ እኔም እሺታን ለመግለጅ አይኖቹን እያየው እራሴን ነቀነኩ ጀምበር እያዘቀዘቀች ነው ከመርካቶ ወደ አብነት በእግራችን መራመድ ጀመርን ዝምታችንን ለማፍረስ ይሁን ባላውቅም ናትናኤል እባላለሁ ናቲ ብለሽ ልትጠሪኝ ትችያለሽ አለኝ እኔም ሀዘኔን ለመርሳት እየጣርኩ
ቅድስት እባላለሁ አለኝ እሱም እሺ ኪዲ በጣም ታምሪያለሽ ይህን ታውቂ ነበር አለኝ ...እእእ አልኩ እንደመሽኮርመም እያረገኝ ..እ... አይ አታውቂም ነበር ማለት ነው ዛሬ ልንገርሽ በተለይ አይኖችሽ ውብ ናቸው አልቅሰሽባቸው እንኳ ውበታቸውን መሸሸግ አልቻሉም
አለኝ ... ይሄኔ ሉሌ ትዝ አለኝ በድጋሚ ተረበሽኩ እናም ስለተፈጠረው ሁሉ አጫወትኩት... ናቲ ጥሩ ልጅ ይመስላል ልኡል ምናልባትም አኔ ባሰብኩት መንገድ ላይሆን ይችላል አብሯት የቆመው የሚለውን እንዳስብ መከረኝ ... እየውልሽ ኪዲ ቆንጆ አንቺ ገና ህፃን ነሽ ስለዚህ
በቀላሉ መሸነፍና እጅ መስጠት የለብሽም በዛ ላይ እናትሽ አንቺን
ያልሆነ ቦታ ልታይሽ እንደማትፈልግ አትርሺ ... ነገ ይህን ፍቅረኛሽን አጊኝተሽ ለምን እንዲ እንዳረገ ጠይቂው ወይምኮ
ይህች ልጅ እህቱ ልትሆን ትችላለች አለኝ ከተል አርጎም አሁን ወደቤትሽ ግቢ አጉል ሰአት ለሴት ልጅ ጥሩ አይደለም አለኝ...
በጣም ገርሞኝ አየሁት ከዛም ወደቤቴ ገባሁ ለሊቱን ሙሉ ስለ ልኡል ሳስብ ነጋ አምላኬ እንደናቲ አፍ ባረገልኝና ምናለ እፎይ ባልኩ ምናለ ፍቅሬን ለሌላ ባላጋራብኝ ስል ተመኘው ልክ ሲነጋ
ስራ ፍለጋ በሚል ሰበብ ወጣሁ ከዛም ቀጥታ የልኡል ሰፈር ሄድኩ ሉሌ ስራ ገብቶ እንደሆን ለማረጋገጥ ብዙም ሰአት አልፈጀምኝም ነበር ሄጄ እሱ ሲደብረው ተቀምጦ ሲጋራውን እያጨሰ በጭሱ
የሚመሰጥበት ቦታ ተቀመጥኩ... ድንገት ባይምሮዬ የጎሳዬ ዘፈን ይመላለስ ጀመር..."ሸጋ ልጅ ባ^ሳቤ ድንገት ልቤ ገብታ ትመላለሳለች ቀን ማታ ቀን ማታ(2)" ይሄኔ ከሩቅ ትላንት ከልኡል ጋር ያየኋትን ሴት ተመለከትኩ ጊዜ ሳላጠፋ እየሮጥኩ ወሷ ሄድኩ ልጅቷ ነብሰ ጡር ናት ሆዷን አይቼ እርጉዝ ነሽ ምነው ጥላ ሳትይዢ በዚ ፀሀይ አልኳት የምፀት
የሚመስል ፈገግታ በትንሹ ፈገግ ብላ ፀሀይ የታል አለች እኔም የማወራው አጥቼ በመዘባረቄ እንደ ማፈር ብዬ እባክሽ ስለ ልኡል ልጠይቅሽ ብዬ ነው አልኳት እሷም በቅፅበት ፊቷልውጥውጥ
ብሎ እንደ መቆጣት አረጋትና መልሳ አይኗ እምባ አቀረረ ... እኔም ግራ ገብቶኝ ሁኔታዋን እከታተል ጀመር ከዛም አየት አርጋኝ አንቺንም አስረገዘሽ አለች ቃሉ ድንገት ሆኖብኝ አንደበቴ ተሳሰረ
ሰማይ ምድሩ ዞረብኝ........
꧁༺༒༻꧂

.
ፈ ተ ና🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 4
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ከደቂቃዎች ቡሃላ እራሴን አንዲት ጠበብ ያለች ቤት ውስጥ ልብሴ በውሃ በስብሶ አገኘሁት ወድያው ያቺን እርጉዝ ሴት አየሁ ይሄኔ ነቃሽ ብላ ወደኔ ተጠጋች ፈራኋት ምን ልትለኝ ይሆን ስል
አሰብኩ.... አይዞሽ አለችኝ ይሄኔ ነበር ቅድም ያለችው ትዝ ያለኝ መናገር ተሳነኝ እንባዬ እየወረደ አንደበቴን አሰረው ቆይ ልኡል ምንሽ ነው አለችኝ ከዛም ከተቀመጥኩበት ብድግ ብዬ ልብሴን
እየጨመኩ ምኔም አልኳት እኔ እንደዛ ያልኳት ምክንያት አለኝ... አባቴ እናቴን በፍቅር አማሎ እንድታፈቅረው ካደረጋት ቡሃላ እናቴ በሱ ሙሉ ለሙሉ ተማምና ነበር እኔን ያርገዘችለት ሆኖም የኋላኋላ ሌላ ልጅና የሞቀ ትዳር እንዳለው ሰማች እናም እናቴ ሁሌም እራሷን ከሱ ሸሽጋ የሱን ትዳር ላለመበጥበጥ አባቴን
ሳላውቀው አደኩ ... ለዛም ነው ልኡሌ ምኔም አይደለም ያልኩት ለዛም ነው እያፈቀርኩት ዋሸኝ ያላልኩት ልጅቷም ከብዙ ዝምታ ቡሃላ በቃ መሸብሽ ሂጂ እራስሽን ስትስቺ ደንግጬ ነው እቤቴ
ያስገባሁሽ አለችኝ እኔም ደና እደሪ እንኳ ሳልል ወጥቼ ሄድኩ ... ወጥቼ መንገድ ላይ ስሄድ እቃ የጠፋብኝ እመስል ነበር በቀኝና በግራ እንዲሁም ወደኋላዬ እየዞርኩ ትላንት ተስፋ የሰጠኝን ናቲን
ማግኘት ፈልጌአለው ልክ ትላንት እጄን የያዘኝ ቦታ ስደርስ ቆምኩ ኪዲዬ የሚል ድምፅ ስሰማ በቀጥታ ዞርኩ ናቲ ለመሆኑ ምንም አልተጠራጠርኩም እሱን ሳይ እምባዬ ያለገደብ ይወርድ ጀመር እሩጬ ተጠመጠምኩበት እሱም አቀፎ አባበለኝና ያረጋጋኝ ጀመር ... ከቆጨይታ ቡሃላ ምን ትፈልጊያለሽ አለኝ እንባዬን እየጠራረኩ እራሴን መርሳት እፈልጋለሁ አልኩት ኮስተር ብሎ አልገባኝም አለኝ
በቃ መጠጣት እፈልጋለው ከቻልክ ቀውጢ ቤት ውሰደኝ አልኩት እሱ ግን አመነታ የኔ ቆንጆ ይሄ አይጠቅምሽም ገናኮ 18 እንኳ አልሞላሽም ተረጋጊ እንጂ አለኝ ይሄኔ ከከዳኝ ልኡል በላይ እሱ
አበሳጨኝ ሁለተኛ እንዳትከተለኝ ሌላ ፍላጎቴን የሚያሟላ አላጣም ብዬ ትቼው ስሄድ እሩጦ ያዘኝና ... እሺ እንዳልሽ አለኝ ይሄኔ ደስ ብሎኝ ፈገግ አልኩ...
እኔ በሀሳቤ ልኡልንና ያረገዘችውን ሴት እያሰብኩ ፒያሳ አካባቢ የሚገኝ ባር ውስጥ ተቀመጥን ቤቱ ውስጥ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ተከፍቷል ሰው እየተነሳ ይወዛወዛል እኔም ከልኡሌ ጋር ያሳለፍኩትን እያሰብኩ በትዝታ እዋኛለሁ ናቲም በሀሳብ ተውጧል በመሀላችን እረጅም ሰአት ዝምታ ሰፈነ ... ይሄኔ ሳላስበው ታውቂያለሽ እኔ የማፈቅራት ልጅ ነበረች ያየሁሽ ቀን ለፍቅር ስታለቅሺ እሷን ነበር የመሰልሽኝ በጣም ታፈቅረኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ድንገት ቤተሰቦቿ ለማታውቀው ሰው ድረው እንግሊዝ ሀገር ላኳት አለ የሆነ የሀዘን ድባብ ፊቱ ላይ ይታያል አሳዘነኝ...
ቆይቶ ትዝ የሚለኝ ሁለታችንም ስሜታችንን ለመርሳት ስንጨፍር
ነበር ከዛ የሆነውን አላስታውስም ስነቃ እንደ አንድ ሰው ተጣብቀን ተኝተናል በድንጋጤ አላበኝ......
꧁༺༒༻꧂
✎ ክፍል አምስት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»✽̶┉┉┄┄
@Tiburning
@Tiburning
@Tiburning
Contact👉 @t.me
🌳ከወደዱት ሼር ያድርጉ🌳
❥❥________⚘_______❥❥