#ፈ ተ ና💔
◈............◈
♥️ ክፍል 1
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ቅድስት እባላለሁ አሳዛኝ የፍቅር ታሪኬን ላጫውታችሁ ወደድኩ እኔ የምኖረው ከእናቴና ከታናናሽ ወንድሞቼ ጋር ነው ታድያ ገና የአስረኛ ክፍል አጠናቅቄ ውጤት ቀርቶብኝ የግል ለመማር
እያቀድኩ ሳለ ጎረቤታችን ኢሳያስ የሚሰራበት የግል ድርጅት ውስጥ ሰአት ተቆጣጣሪ እንደሚፈልጉ ሰማሁ ትምህርት አስጠልቶኝም ስለነበር ስራውን አነጋግሬአቸው ጀመርኩ... ስራ ቦታው የራሱ የሆነ የማይረሳ ትዝታ አለው ፈርኒቸር ቤት ነበር እናም ሰራተኞቹ እርስ በርስ ያላቸው ድጋፍ ያስቀናል ... ይሄኔ
ነበር ልኡልን እዛው ሲሰራ ያየሁት ታድያ ልኡልን ድንገት ላየው እንጨት ሲፈቀፍቅ የሚውል አይመስልም በጣም ያምራል ቀላ ብሎ እረዘም ሲል ትናንሽ አይኖቹ እንደጨረቃ ያበራሉ ፈገግታው ልብ ይሰርቃል ... ይገርማል በዛ እድሜዬ ማፍቀር ቀርቶ ስለፍቅር ማሰብ ከባድ ነበር ይሁንና ለልኡል ፍቅር ይሁን አድናቆት የማላውቀው ስሜት አለኝ ... ግን ልኡል ላይ አይኔ አረፈ ...በስራው ጎበዝና ታታሪ ነው። ታድያ አንድ ቀን ምሳ በልቼ ፀሀይ መሞቅ ጀመርኩ ይሄኔ ልኡልና ጓደኛው እያወሩ መጡ ሁሌም ቢሆን ሳየው ደስ ይለኛል እኔ መቆም ካለብኝ ቦታ እሱን ለማየት እሱ የሚሰራበት ቦታ ድረስ እሄድ ነበር ታድያ ዛሬ ለኔ አዲስና አስደሳች ቀን ነበር ልኡሌ
ከጓደኛው ጋር ሲገባ በአይኑ አወራኝ አላመንኩም በፈገግታ መለስኩለት ... ከዛን ቀን ቡሃላ ከእይኖቻችን ባለፈ የተመጠኑ ቃላቶችን መጠቀም ጀመርን.......
✎ ክፍል ሁለት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»✽̶┉┉┄┄
Contact👉 Ti burning
🌳ከወደዱት ሼር ያድርጉ🌳
❥❥________⚘_______❥❥
#ፈ ተ ና💔
◈............◈
♥️ ክፍል 2
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ቀናቶች በሄዱ ቁጥር መግባባታችን
እየጨመረ ሄደ አንድ ቀን ከስራ ስወጣ ብቻዬን ነበር የምሄደው ሁሌም
ከጎረቤታችን ኢሳያስ ጋር ስለምሄድ ብቻዬን መሄዴ ለኔ የመጀመርያ ነበር ብቻዬን የምሄድበት ምክንያት ደግሞ ኢሳያስ ስራ ባለመግባቱ ነበር ... ታድያ ይሄን ያየው ልኡል በደስተኛ ፊት
ልሸኝሽ አለኝ እኔም ምላሼን በፈገግታ አጅቤ በአዎንታ እራሴን ነቀነኩ... ከዛ ቀን ቡሃላ ኢሳያስን እየተደበኩ ልኡል ይሸኘኝ ቀጠለ በጥቂት ቀን ውስጥ ተግባባን ... ልኡልን ወደድኩት እሱም ወደደኝ ማንም ማንንም ሳይጠይቅ ፍቅር ተጀመረ አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው የብስራት ሙዚቃ....ቃል....በቃል... ሚለው ዘፈን ያኔ ቢኖር እላለው ምክንያቱም አንድ
የሚላት አዝማች አለች ማሀል ላይ
"እንደኔ በሆነ ፍቅሯ እያልኩኝ ልቤን ሳስጨንቅ አረግሽኝ በሀሴት
...................ጥልቅልቅ
ያብሮነት ጥጉ በጊዚያት ካይን አልፎ ልብን ሲላመድ እንዲ ነው ለካ መዋደድ"
ይላል ታድያ ዘፈኑ ለኛ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ድረስ አሁን ስሰማው
ያን ህይወት ያስታውሰኛል ... አንድ ቀን ልኡል ሰፈር ድረስ ሸኝቶኝ ልክ ስደርስ ቆመን ማውራት ጀመርን ሰአቱ ሳናስበው መሽቶ ጨለምለም እያለ ነው ሰማዩ በከዋክብት ደምቋል ይሄኔ በሚያማምሩት ከዋክብት ስም ላይከዳኝ ላልከዳው ቃል ተገባባን ለመጀመርያ ግዜ ከንፈሬን ሊስመኝ ተጠጋኝ የዛን ቀን ነበር እንደሚያጨስ ያወኩት ... እውነት ለመናገር ሲጋራ የሚያጨስ ሰው ባጠገቡ ማለፍ እንኳ በጣም ይቀፈኝ ነበር ልኡሌን ግን ሳልፀየፍ ሳምኩት እውነትም ፍቅር ይዞኛል ልኡል በጣም እንደሚወደኝ ያወኩት ማጨስ ማቆም እንዳለበት ስነግረው በሀሳቤ ተስማማ እናም ለአመታት የነከሰውን ሲጋራ ለማቆም 1 አለ ለማቆም ቅድምያ መቀነስ ነበረበት ይሄን ሲያደርግ ደግሞ ከፍተኛ እራስ ምታት ያመዋል ከዛም ስራ ይቀራል ይሄ ደግሞ እኔን ያስከፋኝ ጀምሯል... ስራ ሲቀር አንገናኝም
አጭሰህ ደግሞ ላይህ አልፈልግም እንኳን ልስምህ ብዬዋለው... ልኡሌ ማጨስ ለማቆም ሲጥር በመሀላችን ክፍተት ይፈጠር ጀመር... በዛ መሀል እኔም ስራ አቆምኩኝ ... የኔ ስራ ማቆም ደግሞ ይበልጥ አራራቀን ይሄኔ ልኡል መደወል ቀነሰ እኔ ስደውልለትም አያነሳም በጣም ከፋኝ ይናፍቀኝ ጀመር
ለኔ ብሎ ብዙ አጉል ሱሶችን የተወልኝ ልኡል ዛሬ ራቀኝ እኔም ቀን በቀን ማልቀስ ቀጠልኩ በዚ መልኩ ቀናት ተቆጠሩ እኔም ቢያንስ አይኑን ልየው ብዬ ወደሱ ሰፈር ሄድኩ እዛው አካባቢ የሚቀመጥበትን ስፍራ አውቀው ስለነበር ወደዛ ሄድኩ ስደርስ ግን ያልጠበኩት ነገር ነበር ያየሁት ልኡሌ ከሌላ ሴት ጋር ... የእውነቴን ያበድኩ መሰለኝ እንባዬ እየዘነበ ብቻዬን እያወራሁ ተመለስኩ ወደቤት ግን መግባት አስጠላኝ.......
꧁༺༒༻꧂
✎ ክፍል ሶስት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»✽̶┉┉┄┄
Contact👉 @Tiburning

COVID - 19 #UPDATE 🌍❗️
በቫይረሱ የተጠቁ 6,774,000 +
በቫይረሱ ህይወታቸውን ያጡ 395,000 +
ከቫይረሱ ያገገሙ 3,302,000 +
አሁን ቫይረሱ የሚገኝባቸው 3,076,000 +
በመልካም ሁኔታ ላይ የሚገኙ 3,022,000 +
በአስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 53,000 +
አሥተያየቶችን እዲሁም መረጃወችና ጥቆማወችን በዚህ አድርሡኝ ፡-
@Tiburning_bot @Tiburning_bot
@Tiburning

ኢትዮጵያና ጎረቤት ሀገራት...
በኢትዮጵያ ፣ ኬንያ ፣ ሱማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ሱዳን ፣ ደቡብ ሱዳን እና ኤርትራ በአጠቃላይ 17,678 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል።
በጠቀስናቸው 7 ሀገራት በቫይረሱ ምክንያት የ550 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 4,900 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና ከበሽታው አገግመዋል።
በኢትዮጵያና በጎረቤት ሀገራት ይለውን የኮቪድ-19 ወቅታዊ መረጃ ከ CARD ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው ምስል ከላይ መመልከት ትችላላችሁ።
እናመሰግናለን!
@tiburningBot
@tiburning

ኢትዮ-Info & Book, [07/06/2020 5:30 pm]
[Photo]
#AMHARA
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው 239 የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው አንድ(1) ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙ የተረጋገጠው።
በዛሬው ዕለት ቫይረሱ የተገኘበት የ28 ዓመት ኢትዮጵያዊ ሲሆን በወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ለይቶ ማቆያ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ነው።
አጠቃላይ በአማራ ክልል ያለው የቫይረሱ ስርጭት ፦
• ምዕ/ጎንደር - 97 ሰዎች
• ማ/ጎንደር - 1 ሰው
• ጎንደር ከተማ - 3 ሰዎች
• ደሴ ከተማ - 2 ሰዎች
• ባህር ዳር ከተማ - 4 ሰዎች
• አዊ ብሄረሰብ- 3 ሰዎች
• ሰ/ሸዋ - 2 ሰዎች
• ሰ/ወሎ - 4 ሰዎች
• ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን - 1 ሰው
• ደ/ጎንደር - 1 ሰው
• ምስ/ጎጃም (ድንበር ተሻጋሪ) - 1 ሰው
እስካሁን ድረስ በአማራ ክልል 3,031 የላንራቶሪ ምርመራ ተደርጓል ፤ አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ (119) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። ከነዚህ መካከል 23 ሰዎች በተደረገላቸው ህክምና አገግመዋል።
አሥተያየቶችን እዲሁም መረጃወችና ጥቆማወችን በዚህ አድርሡኝ ፡-
@ethio27info_bot @ethio27info_bot
@ethio27info @ethio27info
ኢትዮ-Info & Book, [07/06/2020 6:37 pm]
በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ7 ሚሊዮን በላይ ሆኗል ❗️
እስካሁን ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ3 ሚሊዮን 432 ሺህ በላይ ደርሷል።
የኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ-19) 213 ሀገራት እና ግዛቶችን እንዲሁም ሁለት ዓለም አቀፍ መርከቦችን ማዳረሱን ከዎርልዶ ሜትርስ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
በመረጃው መሠረት በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 7 ሚሊዮን በላይ የዓለም ሕዝቦች መካከል ከ1 ሚሊዮን 990 ሺህ በላይ ሰዎች (30 በመቶው) የሚገኙት አሜሪካ ውስጥ ነው።
#ብራዚል (676 ሺህ 490 በላይ)፣ ሩሲያ (467 ሺህ 670 በላይ) እና ስፔን (288 ሺህ 390) በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች የሚገኙባቸው ሀገራት ናቸው። ይህም ከአሜሪካ በመቀጠል ከፍተኛ ቁጥር ያለባቸው ሀገራት አድርጓቸዋል።
#አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከፍተኛ የሞት ቁጥር ያስመዘገበች ስትሆን እስካሁን 112 ሺህ 119 ሰዎች ሕይወታቸው አልፏል።
#ብሪታኒያ 40 ሺህ 460 በላይ፣ ብራዚል ከ36 ሺህ 40 በላይ፣ ጣሊያን ከ33 ሺህ 840 በላይ እና ስፔን ከ27 ሺህ 130 በላይ የሆነ ከፍተኛ ሞት የተመዘገበባቸው ሀገራት ናቸው።
በተነጻጻሪነት የቫይረሱ ሥርጭት አነስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝባት አፍሪካ በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 187 ሺህ ገደማ ደርሷል።
ከእነዚህ መካከል ከ5 ሺህ 100 ሰዎች በላይ ሕይወታቸውን ያጡ ሲሆን፣ ወደ 84 ሺህ የሚጠጉት ደግሞ አገግመዋል።
በአህጉሪቱ ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ ታማሚ ያለባት ሀገር ደቡብ አፍሪካ ስትሆን እስካሁን ከ45 ሺህ 970 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል።
#ግብጽ (ከ32 ሺህ 600 በላይ)፣ ናይጄሪያ (ከ12 ሺህ 230 በላይ) እና አልጄሪያ (10 ሺህ 50) በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ይገኙባቸዋል።
#በኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ከሰዓት ባለው መረጃ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 20 ሲደርስ ከእነዚህ መካከል 344 ሰዎች ማገገማቸውን እና የ27 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

ኢትዮ-Info & Book, [07/06/2020 9:39 pm]
[Photo]
COVID - 19 #UPDATE 🌍❗️
በቫይረሱ የተጠቁ 7,046,000+
በቫይረሱ ህይወታቸውን ያጡ 403,000 +
ከቫይረሱ ያገገሙ 3,442,000 +
አሁን ቫይረሱ የሚገኝባቸው 3,200,000 +
በመልካም ሁኔታ ላይ የሚገኙ 3,146,000 +
በአስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 53,000 +
አሥተያየቶችን እዲሁም መረጃወችና ጥቆማወችን በዚህ አድርሡኝ ፡-
@ethio27info_bot @ethio27info_bot
@ethio27info @ethio27info
ኢትዮ-Info & Book, [07/06/2020 10:03 pm]
[Photo]
በኢትዮጵያ ዘጠኙ ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ያለው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንደሚከተለው ቀርቧል ፦
• አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር - 1,510 ሰዎች
• ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር - 11 ሰዎች
• አማራ ክልል - 119 ሰዎች
• ኦሮሚያ ክልል - 116 ሰዎች
• ሶማሌ ክልል - 113 ሰዎች
• ትግራይ ክልል - 72 ሰዎች
• አፋር ክልል - 34 ሰዎች
• ደቡብ ክልል - 24 ሰዎች
• ሐረሪ ክልል - 14 ሰዎች
• ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል - 4 ሰዎች
• ጋምቤላ ክልል - 1 ሰው

በቫይረሱ የተጠቁ 7,267,000 +
በቫይረሱ ህይወታቸውን ያጡ 411,000 +
ከቫይረሱ ያገገሙ 3,577,000 +
አሁን ቫይረሱ የሚገኝባቸው 3,279,000 +
በመልካም ሁኔታ ላይ የሚገኙ 3,225,000 +

https://t.me/joinchat/AAAAAEdTBZdXx8xrHyomTg

ክፍል 3
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
እንደዛ በፍቅር ክንፍ ያልኩለት ወንድ በከዋክብት ፊት የገባውን ቃል እረስቶ በጠራራ ፀሀይ ከሌላ ሴት ሲወዳጅ ማየት ለኔ ሞት ነበር ያስመኘኝ ... መንገድ ላይ እናቷ እንደጠፋችባት ህፃን እንባዬ መንታ መንታ እየወረደ እጓዛለው ይሄን ሁኔታዬን የተመለከተ ወጣት ወደኔ ተጠግቶ እጁን ለሰላምታ ዘረጋልኝ ቀና ብዬ ሳላየው እንኳ ትቼው መንገዴን ቀጠልኩ ይሄኔ ክንዴን ያዝ አደረገኝ ንዴት
መላ አካላቴን ሲወረኝ ይሰማኛል መንጭቄው ልሄድ ስል ተረጋጊ የኔ ቆንጆ አለ የድምፁ እርጋታ የእውነትም ያረጋጋል እርምጃዬን ገታ አድርጌ ቆም አልኩ ...
ቀና ብዬ ስመለከተው ፈገግታን ለገሰኝ ቆንጆ አይባልም ግን ወንዳወንድ ነው አብሬው ብሆን የልኡልን ክህደት የምረሳ መሰለኝ ልጁም በድጋሚ አይዞሽ እሺ ተረጋጊ አለኝ እኔም እሺታን ለመግለጅ አይኖቹን እያየው እራሴን ነቀነኩ ጀምበር እያዘቀዘቀች ነው ከመርካቶ ወደ አብነት በእግራችን መራመድ ጀመርን ዝምታችንን ለማፍረስ ይሁን ባላውቅም ናትናኤል እባላለሁ ናቲ ብለሽ ልትጠሪኝ ትችያለሽ አለኝ እኔም ሀዘኔን ለመርሳት እየጣርኩ
ቅድስት እባላለሁ አለኝ እሱም እሺ ኪዲ በጣም ታምሪያለሽ ይህን ታውቂ ነበር አለኝ ...እእእ አልኩ እንደመሽኮርመም እያረገኝ ..እ... አይ አታውቂም ነበር ማለት ነው ዛሬ ልንገርሽ በተለይ አይኖችሽ ውብ ናቸው አልቅሰሽባቸው እንኳ ውበታቸውን መሸሸግ አልቻሉም
አለኝ ... ይሄኔ ሉሌ ትዝ አለኝ በድጋሚ ተረበሽኩ እናም ስለተፈጠረው ሁሉ አጫወትኩት... ናቲ ጥሩ ልጅ ይመስላል ልኡል ምናልባትም አኔ ባሰብኩት መንገድ ላይሆን ይችላል አብሯት የቆመው የሚለውን እንዳስብ መከረኝ ... እየውልሽ ኪዲ ቆንጆ አንቺ ገና ህፃን ነሽ ስለዚህ
በቀላሉ መሸነፍና እጅ መስጠት የለብሽም በዛ ላይ እናትሽ አንቺን
ያልሆነ ቦታ ልታይሽ እንደማትፈልግ አትርሺ ... ነገ ይህን ፍቅረኛሽን አጊኝተሽ ለምን እንዲ እንዳረገ ጠይቂው ወይምኮ
ይህች ልጅ እህቱ ልትሆን ትችላለች አለኝ ከተል አርጎም አሁን ወደቤትሽ ግቢ አጉል ሰአት ለሴት ልጅ ጥሩ አይደለም አለኝ...
በጣም ገርሞኝ አየሁት ከዛም ወደቤቴ ገባሁ ለሊቱን ሙሉ ስለ ልኡል ሳስብ ነጋ አምላኬ እንደናቲ አፍ ባረገልኝና ምናለ እፎይ ባልኩ ምናለ ፍቅሬን ለሌላ ባላጋራብኝ ስል ተመኘው ልክ ሲነጋ
ስራ ፍለጋ በሚል ሰበብ ወጣሁ ከዛም ቀጥታ የልኡል ሰፈር ሄድኩ ሉሌ ስራ ገብቶ እንደሆን ለማረጋገጥ ብዙም ሰአት አልፈጀምኝም ነበር ሄጄ እሱ ሲደብረው ተቀምጦ ሲጋራውን እያጨሰ በጭሱ
የሚመሰጥበት ቦታ ተቀመጥኩ... ድንገት ባይምሮዬ የጎሳዬ ዘፈን ይመላለስ ጀመር..."ሸጋ ልጅ ባ^ሳቤ ድንገት ልቤ ገብታ ትመላለሳለች ቀን ማታ ቀን ማታ(2)" ይሄኔ ከሩቅ ትላንት ከልኡል ጋር ያየኋትን ሴት ተመለከትኩ ጊዜ ሳላጠፋ እየሮጥኩ ወሷ ሄድኩ ልጅቷ ነብሰ ጡር ናት ሆዷን አይቼ እርጉዝ ነሽ ምነው ጥላ ሳትይዢ በዚ ፀሀይ አልኳት የምፀት
የሚመስል ፈገግታ በትንሹ ፈገግ ብላ ፀሀይ የታል አለች እኔም የማወራው አጥቼ በመዘባረቄ እንደ ማፈር ብዬ እባክሽ ስለ ልኡል ልጠይቅሽ ብዬ ነው አልኳት እሷም በቅፅበት ፊቷልውጥውጥ
ብሎ እንደ መቆጣት አረጋትና መልሳ አይኗ እምባ አቀረረ ... እኔም ግራ ገብቶኝ ሁኔታዋን እከታተል ጀመር ከዛም አየት አርጋኝ አንቺንም አስረገዘሽ አለች ቃሉ ድንገት ሆኖብኝ አንደበቴ ተሳሰረ
ሰማይ ምድሩ ዞረብኝ........

.
ፈ ተ ና🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 4
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ከደቂቃዎች ቡሃላ እራሴን አንዲት ጠበብ ያለች ቤት ውስጥ ልብሴ በውሃ በስብሶ አገኘሁት ወድያው ያቺን እርጉዝ ሴት አየሁ ይሄኔ ነቃሽ ብላ ወደኔ ተጠጋች ፈራኋት ምን ልትለኝ ይሆን ስል
አሰብኩ.... አይዞሽ አለችኝ ይሄኔ ነበር ቅድም ያለችው ትዝ ያለኝ መናገር ተሳነኝ እንባዬ እየወረደ አንደበቴን አሰረው ቆይ ልኡል ምንሽ ነው አለችኝ ከዛም ከተቀመጥኩበት ብድግ ብዬ ልብሴን
እየጨመኩ ምኔም አልኳት እኔ እንደዛ ያልኳት ምክንያት አለኝ... አባቴ እናቴን በፍቅር አማሎ እንድታፈቅረው ካደረጋት ቡሃላ እናቴ በሱ ሙሉ ለሙሉ ተማምና ነበር እኔን ያርገዘችለት ሆኖም የኋላኋላ ሌላ ልጅና የሞቀ ትዳር እንዳለው ሰማች እናም እናቴ ሁሌም እራሷን ከሱ ሸሽጋ የሱን ትዳር ላለመበጥበጥ አባቴን
ሳላውቀው አደኩ ... ለዛም ነው ልኡሌ ምኔም አይደለም ያልኩት ለዛም ነው እያፈቀርኩት ዋሸኝ ያላልኩት ልጅቷም ከብዙ ዝምታ ቡሃላ በቃ መሸብሽ ሂጂ እራስሽን ስትስቺ ደንግጬ ነው እቤቴ
ያስገባሁሽ አለችኝ እኔም ደና እደሪ እንኳ ሳልል ወጥቼ ሄድኩ ... ወጥቼ መንገድ ላይ ስሄድ እቃ የጠፋብኝ እመስል ነበር በቀኝና በግራ እንዲሁም ወደኋላዬ እየዞርኩ ትላንት ተስፋ የሰጠኝን ናቲን
ማግኘት ፈልጌአለው ልክ ትላንት እጄን የያዘኝ ቦታ ስደርስ ቆምኩ ኪዲዬ የሚል ድምፅ ስሰማ በቀጥታ ዞርኩ ናቲ ለመሆኑ ምንም አልተጠራጠርኩም እሱን ሳይ እምባዬ ያለገደብ ይወርድ ጀመር እሩጬ ተጠመጠምኩበት እሱም አቀፎ አባበለኝና ያረጋጋኝ ጀመር ... ከቆጨይታ ቡሃላ ምን ትፈልጊያለሽ አለኝ እንባዬን እየጠራረኩ እራሴን መርሳት እፈልጋለሁ አልኩት ኮስተር ብሎ አልገባኝም አለኝ
በቃ መጠጣት እፈልጋለው ከቻልክ ቀውጢ ቤት ውሰደኝ አልኩት እሱ ግን አመነታ የኔ ቆንጆ ይሄ አይጠቅምሽም ገናኮ 18 እንኳ አልሞላሽም ተረጋጊ እንጂ አለኝ ይሄኔ ከከዳኝ ልኡል በላይ እሱ
አበሳጨኝ ሁለተኛ እንዳትከተለኝ ሌላ ፍላጎቴን የሚያሟላ አላጣም ብዬ ትቼው ስሄድ እሩጦ ያዘኝና ... እሺ እንዳልሽ አለኝ ይሄኔ ደስ ብሎኝ ፈገግ አልኩ...
እኔ በሀሳቤ ልኡልንና ያረገዘችውን ሴት እያሰብኩ ፒያሳ አካባቢ የሚገኝ ባር ውስጥ ተቀመጥን ቤቱ ውስጥ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ተከፍቷል ሰው እየተነሳ ይወዛወዛል እኔም ከልኡሌ ጋር ያሳለፍኩትን እያሰብኩ በትዝታ እዋኛለሁ ናቲም በሀሳብ ተውጧል በመሀላችን እረጅም ሰአት ዝምታ ሰፈነ ... ይሄኔ ሳላስበው ታውቂያለሽ እኔ የማፈቅራት ልጅ ነበረች ያየሁሽ ቀን ለፍቅር ስታለቅሺ እሷን ነበር የመሰልሽኝ በጣም ታፈቅረኝ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ድንገት ቤተሰቦቿ ለማታውቀው ሰው ድረው እንግሊዝ ሀገር ላኳት አለ የሆነ የሀዘን ድባብ ፊቱ ላይ ይታያል አሳዘነኝ...
ቆይቶ ትዝ የሚለኝ ሁለታችንም ስሜታችንን ለመርሳት ስንጨፍር
ነበር ከዛ የሆነውን አላስታውስም ስነቃ እንደ አንድ ሰው ተጣብቀን ተኝተናል በድንጋጤ አላበኝ......
꧁༺༒༻꧂
✎ ክፍል አምስት ከ100 Vote♥️ በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»✽̶┉┉┄┄
@Tiburning
@Tiburning
@Tiburning
Contact👉 @t.me