Real Business Ideas/ኑ ቢዝነስ እንስራ
46 subscribers
64 photos
2 videos
8 files
31 links
Do you want to be a millionaire?
Just join this channal
እውነት እላችዋለው ኑሮን እንበቀላት
Download Telegram
በአፍሪካ_የኮሮና_ቫይረስ_ስርጭት_ወቅታዊ_መረጃ

✅እሑድ መጋቢት 20-2012 እስከ ጠዋቱ 01:00 ድረስ
✅እስካሁን በአፍሪካ 4,232 የቫይረሱ ተጠቂዎች ተገኝተዋል
✅በአፍሪካ 46 ሀገራት ላይ ቫይረሱ ተሰራጭቷል
✅በአህጉሪቱ የተመዘገበው ጠቅላላ ሞትም 133 ደርሷል
✅አገግመው ከሆስፒታል የወጡት 249 ደርሰዋል
✅ደቡብ አፍሪካ በርካታ ኬዝ የተገኘባት ሀገር ነች (1,187)
✅ግብፅ በቫይረሱ በርካታ ሰው የሞተባት ሀገር ነች (36)
✅19 የአፍሪካ ሃገራት ላይ የሞት ሪፖርት ተደርጓል
✅10 የአፍሪካ ሃገራት ከ100 በላይ ኬዝ አለባቸው
✅እስካሁን 8 የአፍሪካ ሀገር ላይ ቫይረሱ አልገባም

✅ግብፅ በ24 ሰዓት 40 ኬዝና 6 ሟች አስተናግዳለች
✅ደቡብ አፍሪካ በ24 ሰዓት 17 አዲስ ኬዝ አግኝታለች
✅አልጄሪያ በ24 ሰዓት 45 ኬዝና 3 ተጨማሪ ሞት አስተናግዳለች
✅ሞሮኮ በ24 ሰዓት 57 ኬዝና 2 ተጨማሪ ሞት አስተናግዳለች
✅ቱኒዚያ በ24 ሰዓት 51 ኬዝና 1 ተጨማሪ ሞት አስተናግዳለች
✅ቡርኪናፋሶ በ24 ሰዓት 27 ኬዝና 1 ሞት አስተናግዳለች
✅ጋና በ24 ሰዓት 4 ኬዝና 1 ተጨማሪ ሞት አስተናግዳለች
✅ዲ.ሪ.ኮንጎ በ24 ሰዓት 14 ኬዝና 1 ሞት አስተናግዳለች
✅ማሊ በ24 ሰዓት ውስጥ 7 ኬዝ ስታስተናግድ በሀገራ የመጀመሪያ የሆነ 1 የሞት ሪፖርትም አድርጋለች
✅በሀገራችን ትላንት አንዱ ታማሚ ሙሉ ለሙሉ ከቫይረሱ በማገገሙ እና ከዚህ ቀደም 2 ጃፓናውያን ታማሚዎች ወደ ሀገራቸው መሄዳቸውን ተከትሎ በጠቅላላው አሁን በሀገራችን ያሉት ታማሚዎች ወደ 13 ዝቅ ብለዋል
✅ጎረቤት ሀገራትን ስንመለከት (ኬኒያ 38 ኬዝና 1 ሞት ፣ ጂቡቲ 14 ፣ ኤርትራ 6 ፣ ሱዳን 5 እና ሶማሊያ 3 ኬዞች አሉባቸው)

✅ በአፍሪካ እስካሁን ቫይረሱ ያልታየባቸው 8 ሀገራት እንዳሉስ ያውቃሉ?
√ ቦትስዋና
√ ቡሩንዲ
√ ኮሞሮስ
√ ሌሴቶ
√ ማላዊ
√ ሳኦ ቶሜ
√ ሴራሊዮን
√ ደቡብ ሱዳን

🔴 በአፍሪካ አጠቃላይ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ይህን ይመስላል
🇿🇦 1,187 ደ. አፍሪካ
🇪🇬 576 ግብፅ
🇩🇿 454 አልጄሪያ
🇲🇦 402 ሞሮኮ
🇹🇳 276 ቱኒዝያ
🇧🇫 207 ቡርኪናፋሶ
🇬🇭 141 ጋና
🇸🇳 130 ሴኔጋል
🇲🇺 102 ሞሪቲየስ
🇨🇮 101 ኮትዲቯር
🇨🇲 91 ካሜሮን
🇳🇬 97 ናይጄሪያ
🇨🇩 65 ዲ.ሪ. ኮንጎ
🇷🇼 60 ሩዋንዳ
🇰🇪 38 ኬንያ
🇺🇬 30 ኡጋንዳ
🇿🇲 28 ዛምቢያ
🇲🇬 26 ማዳጋስካር
🇹🇬 25 ቶጎ
🇲🇱 18 ማሊ
🇪🇹 16 ኢትዮጵያ
🇹🇿 14 ታንዛኒያ
🇩🇯 14 ጅቡቲ
🇬🇶 12 ኢኳቶሪያል ጊኒ
🇳🇪 10 ኒጀር
🇸🇿 9 ኢስዋቲኒ
🇬🇳 8 ጊኒ
🇲🇿 8 ሞዛምቢክ
🇳🇦 8 ናሚቢያ
🇸🇨 8 ሲሼልስ
🇬🇦 7 ጋቦን
🇿🇼 7 ዚምቧቡዌ
🇧🇯 6 ቤኒን
🇪🇷 6 ኤርትራ
🇨🇻 6 ኬፕ ቨርዴ
🇲🇷 5 ሞሪታኒያ
🇸🇩 5 ሱዳን
🇦🇴 5 አንጎላ
🇨🇬 4 ሪ.ኮንጎ
🇨🇫 3 ሴንትራል አፍሪካ
🇬🇲 3 ጋምቢያ
🇹🇩 3 ቻድ
🇱🇷 3 ላይቤሪያ
🇱🇾 3 ሊቢያ
🇸🇴 3 ሶማሊያ
🇬🇼 2 ጊኒ ቢሳው

🔵 በአፍሪካ ሞት ያስተናገዱ ሀገራት 15 ደርሰዋል

🇪🇬 36 ግብፅ
🇩🇿 29 አልጄሪያ
🇲🇦 24 ሞሮኮ
🇧🇫 11 ቡርኪናፋሶ
🇹🇳 8 ቱኒዚያ
🇨🇩 6 ዲ.ሪ. ኮንጎ
🇬🇭 5 ጋና
🇲🇺 2 ሞሪቲየስ
🇨🇲 2 ካሜሮን
🇳🇬 1 ናይጄሪያ
🇰🇪 1 ኬንያ
🇹🇬 1 ቶጎ
🇳🇪 1 ኒጀር
🇬🇦 1 ጋቦን
🇿🇼 1 ዚምቧቡዌ
🇸🇩 1 ሱዳን
🇨🇻 1 ኬፕ ቬርዴ
🇬🇲 1 ጋምቢያ
🇿🇦 1 ደ. አፍሪካ

───────────────────────────

√ የኮሮና ቫይረስን በጋራ እና በግል እንከላከል
✅የእጃችንን ንፅህና በአግባቡ እንጠብቅ
✅ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ላይ አንገኝ
✅ከሰዎች ጋር ያለንን ርቀት እንጠብቅ
✅የተጨናነቁ የትራንስፖርት አመራጮችን አንጠቀም
✅የጤና ባለሞያዎችን ምክር ሁሌም እንተግብር
✅የጤና ሚኒስቴር መምሪያዎችን እንከታተል
✅ስለ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ትክክለኛ መረጃ ከWHO ፣ ከጤና ሚኒስቴር እና ከህበረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ብቻ ያግኙ!

በተጨማሪ በነፃ የስልክ መስመሮች 8335 / 952 ላይ ደውለው መረጃዎችን ያግኙ

🦠 በከኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው ከሚያሳያቸው ምልክቶች ውስጥ

√ ከፍተኛ ትኩሳት
√ ሳል
√ ለመተንፈስ መቸገር ዋነኞቹ ናቸው

#በቅድመ_ጥንቃቄ_እና_በፀሎት_እንበርታ

√ መረጃ አይናቅም ስለዚህ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ
─────────────────
───────────────────────────
#Corona_Virus_Update

የኮሮና ወረርሽኝ

- 654,147 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል
- 30,361 ሰዎች ህይታቸው አልፏል
- 139,591 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል


አሥተያየቶችን እዲሁም መረጃወችና ጥቆማወችን በዚህ አድርሡኝ ፡-
@Tiburning
🖍COVID19 - በአሜሪካ ‼️

በኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች 119,609
በኮሮና ቫይረስ የሞቱ 1,988 ሰዎች
ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ 3,224 ሰዎች
በኮሮና ቫይረስ ዛሬ 15,483 አዲስ ተጠቂዎች እና 152 አዲስ ሞት በዩናይትድ ስቴትስ ተመዝግቧል።

#SHARE

አሥተያየቶችን
@Tiburning
@Tiburning_bot
Forwarded from John's Sketch 🎨 (ᴊᴏʜɴ ☯)
Dear members whenever you get "🎨" button please touch it it takes no time to click but it means a lot to me
የታማሚዎች ሁኔታ፦

- በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡት ሶስቱ (3) ግለሰቦች ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ናቸው፡፡

- የመጀመሪያዋ ታማሚ የ33 አመት ሴት ስትሆን የጉዞ ታሪኳ ጅቡቲ፣ ብራዚል፣ ህንድ እና የመጨረሻ በረራዋ ኮንጎ ብራዛቪል ነው፡፡ የበሽታውን ምልክት በማሳየቷ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ሆና በተደረገላት የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዘች መሆኗ ማረጋገጥ ተችሏል፡፡

- ሁለተኛው ታማሚ የ26 ዓመት ወንድ ሲሆን የስራ ባህሪው ከተለያዩ ተጓዥ መንገደኞች ጋር ግንኙነት ያለው ሲሆን የበሽታውን ምልክት በማሳየቱ በለይቶ ማቆያ ውስጥ ሆኖ በተደረገላት የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጧል፡፡

- ሶስተኛው ታማሚ የ32 ዓመት ወንድ ሲሆን ቀደም ብሎ በበሽታው መያዙ ከተረጋገጠ ሰው ጋር ግንኙነት የነበረውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ሆኖ ክትትል ሲደረግለት የነበረ ሲሆን በተደረገለት የላብራቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዙን ማረጋገጥ ተችሏል፡፡

- ሶስቱም (3) ታማሚዎች በለይቶ ህክምና መስጫ ማዕከል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ሲሆን ከታማሚዎቹ ጋር ግንኙነት የነበራቸውን ሌሎች ሰዎች የመለይት ስራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

#DrLiaTadesse
Forwarded from Kaldi's Consultancy (ነጋሪት ሚዲያ)
‱

🇪🇹 እንደምን አደርሽ ኢትዮጵያ 🇪🇹
🙏እንደምን አደራቹ የሀገሬ ልጆች🙏


"ወዳጄ ሆይ በህይወት እስካለህ ፊልም ታያለህ፡፡ህይወት ግን ፊልም አይደለችም፡፡ አንድ የፊልም ተዋናይ በሰባት ፊልም ላይ ሰባት ሴት ሊወድ ይችላል፡፡ ምክንያቱም ሰባት ፊልም ስለሰራ፡፡ አንተ ግን አንድ ህይወት ነው ያለክ፡፡ አንድ የመኖር እድል ደጋግመክ መኖር አትችልም፡፡ህይወት አንድ ግዜ ብቻ ነው፡፡ያለህን አንድ እድል በአግባቡ ተጠቀምበት፡፡"

💞 #መልካም_ቀን 💞

🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

አዘጋጅ ቃለአብ መንገሻ

© ነጋሪት ሚዲያ

@Negarit_media1
Forwarded from Kaldi's Consultancy (ነጋሪት ሚዲያ)
‱
ሕይወት እና መጥረቢያ!

ሁለት እንጨት ፈላጮች ሥራ ይቀጠራሉ…
ሥራው የግንድ ቁራጮችን መፍለጥ ነው፡፡ ሥራቸውን
የሚጀምሩት እኩል ሰዓት ነው፤ የሚያርፉትም እንዲሁ፡፡ ነገር
ግን… አንደኛው ፈላጭ ከሌላኛው በተሻለ ብዙ ግንዶችን
በመፍለጥ፣ ፍላጮቹን ከምሮ ሌላኛውን ያሳጣዋል(ሳ- ጠበቅ)
፡፡
ሁለት፣ ሶስት ቀናት… ተቆጠረ… ይሄ ትንሽ ግንዶችን ብቻ
የሚፈልጠው ፈላጭ በባልደረባው በጣም በመቅናቱ የተነሳ ከሱ
እኩል ብዙ ፍልጦችን ለመከመር ባለ በሌለ አቅሙ በፍጥነት
ቢፈልጥም በመጨረሻ እጁ ይዝልና ቀኑ ሲገባደድና ክምራቸው
ሲታይ አሁንም እንደተሸነፈ ነው፡፡
ታዲያ… በባልደረባው የቀናው ይሄ ፈላጭ ለዕረፍት ሲቀመጡ፣
እንዲህ ሲል ጠየቀው…
"መጥረቢያችን አንድ አይነት ነው፣ የሚሰጠን የግንድ አይነት አንድ ነው፣ የምንጀምረው፣ የምናርፈው እኩል ነው… እንዴት
ነው ያንተ ፍላጮች ሊበዙ የቻሉት?"
ሌላኛው ፈላጭ እንዲህ ሲል መለሰለት…
"ትክክል ነህ ወዳጄ! ሁሉ ነገር ላይ እኩል ነን! ነገር ግን
የምንበላለጠው ስናርፍ ብቻ ነው! አንተ በዕረፍት ሰዓታችን
መጥረቢያህን ወርውረህ ቁጭ ትላለህ፤ እኔ ግን የእረፍት
ሰዓቴን መጥረቢያዬን በመሳል/በመሞረድ ነው የማሳልፈው!
ልዩነታችንን የፈጠረውም እሱ ነው፡፡"
እስኪ ምሳሌዋን እናስፋት…
አየህ! የሁላችንም ልዩነት የሚፈጠረው እዚህ ጋር ነው!
በእረፍት ሰዓትህ ምንድን ነው የምታደርገው?
መጥረቢያህን ትሞርዳለህ ወይስ ዝም ብለህ ነፍዘህ
ትቀመጣለህ?
በስራህ ወይም በሞያህ መንገድ እራስህን ትሞርዳለህ ወይስ
በማይረባ ነገር በመሞዳሞድ ጊዜህን ታባክናለህ?
በዶለዶመ እውቀትና ልምድ ህይወትህን ትገዘግዛለህ ወይስ በሰላ መጥረቢያ ክርትፍትህ እያደረግህ መንገድህን ታቀናለህ?

እንጃ!
እኔ ግን ሁሌ እንደምልህ ልበልህ…
በየትኛውም መስክ ብትሆን ሥራህ የተቃና እንዲሁን ሁሌም
መጥረቢያህን ሳል።


👂መልካሙን ሁሉ የምንሰማበት ቀን ይሁንልን !

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

አዘጋጅ ቃለአብ መንገሻ

© ነጋሪት ሚዲያ

@Negarit_media1
Forwarded from ThinkUpAgi
3 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የታየው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እድገት!

➡️ January 19: 100 cases
➡️ January 24: 1,000 cases
➡️ February 12: 50,000 cases
➡️ March 6: 100,000 cases
➡️ March 21: 300,000 cases
➡️ March 26: 500,000 cases
➡️ March 29: 700,000 cases
➡️ April 1: 900,000 cases

አሥተያየቶችን እዲሁም መረጃወችና ጥቆማወችን በዚህ አድርሡኝ ፡-
@ethio27info_bot @ethio27info_bot

@ethio27info @ethio27info
አንድ ሰው በኮረና መጠቃቱን እንዴት ሊረዳ ይችላል... ፈጣን መመዘኛ...

አዲሱ ኮሮና ቫይረስ(Coronavirus) ለብዙ ቀናት ምንም አይነት የህመም ምልክት(sign of infection) ሳያሳይ ይቆያል።

እሱ/እሷ በቫይረሱ መያዛቸውን እንዴት ሊያውቁ ይችላሉ?

የታይዋን ባለሞያዎች ዘወትር ጥዋት ጥዋት ቀለል ያለ እራስን በራስ ቼክ ማድረጊያ መላ አቅርበዋል።
🗣..በጥልቀት ወደውስጥ አየር እንሳብ አየሩን ከሳብን በኋላ ለ10 ሰኮንድ ትንፋሻችንን እንያዝ። ይህን ነገር ካለ ሳል፣ ያለመጥፎ ስሜት፣ ድርቀት፣ ወይም
ውጥረት፣ ወዘተ ካጠናቀቃችሁ በሳምባችሁ ጡንቻዎች ላይ መወጠር የለም ማለት ነው፣ ይህም ምንም አይነት ህመም(infection) እንደሌለብን ያሳያል።

ይህን ስታደርጉ ጥሩ ጊዜን ምረጡ ...ዘወትር ጥዋት ከውኑት ይህም
አየሩ ንፁህ አከባቢ መሆን አለበት።
ሌላው በCOVID-19 ጥብቅ የሆነው የጃፓን ዶክቶሮች ምክር : አፎቻችን እና ጉሮሮዋችን ከድርቀት ነፃ (moist) መሆናቸውን ማረጋገጥ አለብን።

በየ15 ደቂቃው በጥቂት በጥቂቱ ውሃ ፉት ማለት ይኖርብናል። ለምን?
ምንም እንኳን ቫይረሶቹ በአፋችን ቢገቡም፣ ውሃ እና ሌሎች ፈሳሾችን መጠጣታችን ከጉሮሮአችን ታጥበው ወደ ጨጓራችን ይገባሉ። አንዴ እዛ ከገቡ በጨጓራችን ውስጥ የሚገኘው አሲድ ሁሉንም ይገድላቸዋል።

በተደጋጋሚ በቂ ውሃ የማንጠጣ ከሆነ ቫይረሱ ከጉሮሮአችን በአየር ማስገቢያ ቱቦ በኩል ወደ ሳንባችን ገብቶ ያርፈዋል። ያ ደግሞ በጣም አደገኛ ነው።

🗣... ጠቃሚ ማስገንዘቢያዎች

1⃣. ከአፍንጫችን ፈሳሽ እና የሚያናፍጠን ከሆነ በጉንፋን(የተለመደው) ተይዘናል ማለት ነው።

2⃣. የኮሮና ቫይረስ(Coronavirus pneumonia) ደረቅ ሳል ሲኖረው ነገርግን በአፍንጫ በኩል የሚወጣ ፈሳሽ የለውም።

3⃣. አዲሱ ቫይረስ መቃጠልን መቋቋም አይችልም እና ከ26/27 ዲግሪ የሆነ የአየር አከባቢ ላይ መቆየት አይችልም። ፀሀይ ይጠላል።

4⃣. በቫይረሱ የተያዘ ሰው ሲያስነጥስ ወደ መሬት ከመውደቁ አስቀድሞ ቫይረሱ 10 Feet(3.048 ሜትር) ይጓዛል ከዛን በኋላ አይነሳም።

5⃣. በሚወድቅበት ጊዜ በብረት እና ብረት ነክ ነገሮች ላይ የሚያርፍ ከሆነ ቢያንስ ለ12 ሰዓታት ሊቆይ ይችላል - ስለዚህ ብረት ነክ ነገሮችን ከነካችሁ በተቻላችሁ ፍጥነት ፀረ ባክቴሪያ በሆነ ሳሙና እጆቻችሁን ታጠቡ።

6⃣. ፋብሪካ ውስጥ ከ6-12 ሰዓት ይቆያል። የልብስ ማፅጃዎች በቀላሉ ይገለዋል።

7⃣. የሞቀ ውሃ መጠጣት ለሁሉም ቫይረሶች ማከሚያነት የተሻለ ነው። ቀዝቃዛ ፈሳሽ ነገሮችን ባንጠቀም የተሻለ
ነው።

8⃣. ቫይረሱ በእጆቻችን ላይ ከ5-10 ደቂቃ ስለሚቆይ እጆቻችንን በተደጋጋሚ እንታጠብ ... ይህን የምናደርገው አይኖቻችንን ልናሽ፣ አፍንጫችንን ልንይዝ ስለምንችል ነው።

9⃣. መጉመጥመጥንም እንደመከላከያ መጠቀም ይቻላል። ለብ ባለ ውሃ ውስጥ
ጨው ጨምረን መጠቀምም ቀላል መፍትሄ ነው።

1⃣0⃣. ያልበዛና በቂ ውሃ ከመጠቀም አንቆጠብ።

የበሽታው ምልክቶች

1⃣. በሽታው አስቀድሞ ጉሮሮን ስለሚያጠቃ ለ3/4 ቀናት የሚቆይ ህመም ይኖረናል።

2⃣. በመቀጠል ቫይረሱ በመተንፈሻ ቀዳዳ በመግባት በአየር ቧንቧ አድርጎ ወደ ሳንባችን በመግባት የሳንባ የምች(pneumonia) ያሲዘናል። ይህ ሂደት ከ5/6 ቀናት ውስጥ የሚከወን ነው።

3⃣. የሳንባ ምች ከመጣ በኋላ ከፍተኛ ትኩሳትና የመተንፈስ ችግር ይገጥመናል።

4⃣. የአየር መተላለፍያ ቱቦዎች መኮማተር ከተለመደው አይነት የወጣ ነው። ስንተነፍስ እየሰመጥን ያለን ይመስለናል። ይህ ከአቅም በላይ በመሆኑ አስቸኳይ ዕርዳታ ያስፈልገናል።

እባካችሁን ...
ይህን መረጃ #send እና #share በማድረግ ወገኖቻችንን እንታደግ።

Share ➠➠➠➠ @vo3as

Comment ➠➠ @yoyo5com
#COVID19 😷 #WORLD‼️
በመላው ዓለም በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ አንድ ሚሊዮን መቃረቡን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አሁናዊ አሃዞች ያመላክታሉ።

እስከ ዛሬ ንጋት ድረስ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 937,170 ሲሆን ከእነዚህም መካከል 212,000 የሚሆኑት በአሜሪካ የሚገኙ ናቸው።

ይህ በእንዲህ እንዳለ የሟቾች ቁጥር 50 ሺህ ሊደፍን የቀረው ጥቂት ነው።

ዛሬ ንጋት ላይ በመላው ዓለም በወረርሽኙ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 47,235 ነው።

በአገራት ዝርዝር ደግሞ ከፍተኛውን የሞት ቁጥር ካስመዘገቡ አገራት መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል።

ጣሊያን 13,155

ስፔን 9,387

አሜሪካ 5,116

ፈረንሳይ 4,043

ቻይና 3,316

ኢራን 3,036

ዩናይትድ ኪንግደም 2,357

እባካችሁ በተቻለ መጠን ከቤት አትዉጡ፣ ሁሌም ጥንቃቄ አይለያችሁ...ከፈጣሪ ጋር በህብረት ሆነን ይሄን ጊዜ እናልፈዋለን
የኔ ሳኒታይዘር የህይወቴ አልኮል
መልሰሽ ደውዪ ሳረግልሽ ሚስኮል
ፈልጌሽ አደለም ፍቅሬ አበባዬ
መልክቱን አድምጪ ዲቫ ሳሙናዬ
የኔ ነጭ ሽንኩርት የህይወቴ ቅመም
ከሰው ተራራቂ እንዳይዝሽ ህመም
ጤናዳም ሎሚዬ የልቤ ትርታ
ከቤትሽ አትውጪ ጠዋትና ማታ
ሰው አትጨብጪ እጅሽን ታጠቢ
ከደበረሽ ደግሞ fiction አንብቢ
° ° ° °
••● ✍
የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክቶች በፐርሰንት (%)

👉ትኩሳት ➡➡➡➡ 87.7%

👉ደረቅ ሳል ➡➡➡➡ 67.7%

👉የሰውነት ድካም ➡➡➡ 38.1%

👉አክታ ያመው ሳል ➡➡➡ 33.4%

👉አየር ማጠር ➡➡➡➡ 18.6%

👉ቁርጥማት ➡➡➡➡ 14.8%

👉የጉሮሮ ህመም ➡➡➡ 13.9%

👉ራስ ምታት ➡➡➡➡ 13.6%

👉ብርድብርድ ማለት➡➡ 11.4%

👉የሆድ መታወክ ➡➡➡ 5%

👉አፍንጫ ማፈን ➡➡➡➡ 4.8%

👉ተቅማጥ ➡➡➡➡ 3.7%

👉ደም መትፋት ➡➡➡ 0.9%

👉አይን ማበጥ ➡➡ 0.8%

ምንጭ :—የአለም ጤና ድርጅት

"SHARE"

https://telegram.me/VO3AS
#የ24_ሰዓት_የኮሮና_ቫይረስ_ስርጭትና_አጠቃላይ_ኬዝ

✔️ቅዳሜ መጋቢት 26 እስከ ጠዋቱ 01:36 ድረስ
✅+82,941 ሰው አዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች
✅+5,973 ሰው በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሞቱ
✅+32,284 በአሜሪካ የተመዘገበ አዲስ ኬዝ
✅+1,321 በአሜሪካ ብቻ የሟቾች ቁጥር ይህ ሁሉ ባለፉት 24 ሰዓት የተመዘገበና እስካሁን ያልታየ ሪከርድ የሆነ ቁጥር ነው።
✅ሰላም በያላችሁበት ይሁን ሳኒታይዘር ፣ ጭምብል እና እጅ መታጠብ ፈጣሪን ከመለመን አይበልጥምና አጥብቀን ዱሃ እናድርግ/እንፀልይ አላለው። በየደቂቃው በቫይረሱ የሚበከሉ ሰዎች ቁጥር እየበዛ ነው ወትሮውኑ ለአንድ ሰው ሞት የሚያካብዱት ታላላቅ ሀገራት ዛሬ ላይ ኮሮና ገብቶ መቶዎችን እንዲሁም ሺዎችን በየቀኑ ነፍሳቸውን እየነጠቀ ነው።
───────────────────────────
🇺🇸 በአሜሪካ ብቻ እስካሁን ያልታየ +1,321 ሰው በ24 ሰዓት ውስጥ ሞተዋል ፣ አዲስ የተያዙት +32,284 ሰዎችም ለአንድ ሀገር በ24 ሰዓት ውስጥ ሪከርድ ነው።
───────────────────────────
🇫🇷 ፈረንሳይ በ24 ሰዓት በርካታ ሰው የሞተባት 2ኛዋ ሀገር ነች (+1,120) ፣ +5,233 አዲስ ኬዝም አለባት
───────────────────────────
🇪🇸 ስፔን ባለፉት 24 ሰዓት በርካታ ሰው የሞተባት 3ኛዋ ሀገር ነች (+850) ያገኘችው አዲስ ኬዝም +7,134 ነው
───────────────────────────
🇮🇹 በጣልያን ባለፉት 24 ሰዓት +766 ሰዎች ሲሞቱባት ተጨማሪ +4,585 አዲስ ኬዝ ማግኘቷን ሪፖርት አድርጋለች።
───────────────────────────
🇬🇧 ብሪታኒያ በ24 ሰዓት ውስጥ ለሀገሯ ሪከርድ የሆነ +684 ሰው የሞተባት ሲሆን የአዲስ ተጠቂዎች ቁጥርም +4,450 ሆኗል።
───────────────────────────
🇩🇪 ጀርመን በ24 ሰዓት ውስጥ +168 ሞት እና +6,365 አዲስ ኬዝ እንዳላት ታውቋል። አጠቃላይ ኬዟ 91,159 ሆኖ እስካሁን 1,275 ሰው ብቻ ሞቶባታል።
───────────────────────────
🇳🇱 ኔዘርላንድ ባለፉት 24 ሰዓት +148 ሰዎች ሲሞትባት +1,026 አዳዲስ ኬዝ አስተናግዳለች።
───────────────────────────
🇮🇷 በኢራን ባለፉት 24 ሰዓት +134 ሰው ሲሞትባት +2,715 ተጨማሪ ኬዝ አስተናግዳለች።
───────────────────────────
🇧🇪 ቤልጅየም ባለፉት 24 ሰዓት በርካታ ሰው የሞተባት ሌላኛዋ ሀገር ነች (+132) ፣ በተጨማሪም +1,422 አዲስ ኬዝ አስተናግዳለች።
───────────────────────────
🇨🇳 ቻይና ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 4 ሰዎች የሞቱባት ሲሆን 31 አዳስ ኬዝ እንዳለባት ሪፖርት አድርጋለች።
───────────────────────────
🇧🇷 ብራዚል ከላቲን አሜሪካ ሀገራት በርካታ የቫይረሱ ኬዝ ያለባት ሀገር ነች በ24 ሰዓት 39 ሞትና 1,150 አዲስ ኬዝ አግኝታለች። በጠቅላላው 9,194 ኬዝና 363 ሞት አስተናግዳለች
───────────────────────────
🇿🇦 በአህጉራችን ከፍተኛ ኬዝ ያለባት ደቡብ አፍሪካ ባለፉት 24 ሰዓት 43 አዲስ ኬዝና 4 ሞት ያስተናገደች ሲሆን በጠቅላላው 1,505 ኬዝና 9 ሞት አለባት።
───────────────────────────
🇩🇿 አልጄሪያ በ24 ሰዓት ውስጥ ብቻ 19 ሰው ስሞትባት +185 አዲስ ኬዝም አስተናግዳለች። አጠቃላይ 105 ሰው ሲሞትባት በአፍሪካ ከፍተኛው ሆኗል።
───────────────────────────
🇪🇬 ግብፅ ባለፉት 24 ሰዓት +120 አዳዲስ ኬዝ እና 8 ተጨማሪ ሞት የተገኘባት ሲሆን በጠቅላላው 66 ሞት አስተናግዳለች።
───────────────────────────
🇲🇦 ሞሮኮ በ24 ሰዓት ውስጥ +83 የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ያገኘችና 4 ተጨማሪ የሞት ሪፖርትም አላት። ጠቅላላ 48 ሰው ሞቶባታል
───────────────────────────
🇪🇹 በሀገራችን ትላንት 6 አዲስ ኬዝ የተገኘ ሲሆን ጠቅላላ 35 ደርሷል። 3ቱ ሙሉ በሙሉ ያገገሙ ሲሆን 2 ታማሚዎች ደግሞ ፅኑ የሕክምና ክፍል ውስጥ ክትትል እየተደረገለት ይገኛል። በሀገራችን ከተገኙት 29 ኬዞች ውስጥ 2ቱ ወደ ሀገራቸው ሄደው ፣ 3 አገግመው ፣ አሁን 30 ታማሚዎች ይገኛሉ።
───────────────────────────
✅ሱሪናም ፣ ካዛኪስታን ፣ ላቲቪያ ለሀገራቸው የመጀመሪያ የሆነ የሞት ኬዝ አስተናግደዋል
✅በአረብ ኢምሬት በ24 ሰዓት 240 አዲስ ኬዝና 1 ሞት ተመግዝግቧል። በጠቅላላው በሀገሪቱ ያለው ኬዝ 1,264 ሲሆን 9 ሰው ሞቶባታል።
✅ኳታር በ24 ሰዓት ውስጥ+126 አዲስ ኬዝ ተገኝቷል
✅በሊባኖስ በ24 ሰዓት 1 ሞትና 14 አዲስ ኬዝ አለባት
✅ቱኒዚያ በ24 ሰዓት +40 አዲስ ኬዝና 4 ሞት አላት
✅በካሜሮን በ24 ሰዓት ብቻ 1 ሞትና 203 አዲስ ኬዝ
✅ናይጄሪያ በ24 ሰዓት ብቻ 2 ሞትና 26 አዲስ ኬዝ
✅ዲ.ሪ.ኮንጎ በ24 ሰዓት +14 አዲስ ኬዝና 3 ሞት አላት
✅በኬንያ በ24 ሰዓት +12 አዲስ ኬዝና 1 ሞት ተገኝቷታ
✅ቶጎ በ24 ሰዓት +1 አዲስ ኬዝና 1 ሞት አለባት

───────────────────────────

🔴 ባለፉት 24 ሰዓት ከፍተኛ ሞት ያስተናገዱ ሀገራት
🇺🇸 +1,321 ዩናይትድ ስቴትስ
🇫🇷 +1,120 ፈረንሳይ
🇪🇸 +850 ስፔን
🇮🇹 +766 ጣልያን
🇬🇧 +684 ብሪታኒያ

🔵 ባለፉት 24 ሰዓት ከፍተኛ ኬዝ ያስተናገዱ ሀገራት
🇺🇸 +32,284 ዩናይትድ ስቴትስ
🇪🇸 +7,134 ስፔን
🇩🇪 +6,365 ጀርመን
🇫🇷 +5,233 ፈረንሳይ
🇮🇹 +4,585 ጣልያን

───────────────────────────

🔴 በጠቅላላ በኮሮና ቫይረስ ብዙ ሰው የሞተባቸው ሀገራት
🇮🇹 14,681 ጣልያን
🇪🇸 11,198 ስፔን
🇺🇸 7,402 ዩናይትድ ስቴትስ
🇫🇷 6,507 ፈረንሳይ
🇬🇧 3,605 ብሪታኒያ

🔵 በርካታ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ ያስተናገዱ ሀገራት
🇺🇸 277,467 ዩናይትድ ስቴትስ
🇮🇹 119,827 ጣልያን
🇪🇸 119,199 ስፔን
🇩🇪 91,159 ጀርመን
🇨🇳 81,639 ቻይና

───────────────────────────

✔️ጠቅላላ የኮሮና ቫይረስ ኬዝ 1,099,572 ደርሷል
✔️አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 59,193 ሺህ ሆኗል
✔️ጠቅላላ ከቫይረሱ ያገገሙትም 228,938 ሆነዋል
✔️አሁን ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች 811,441 ናቸው
✔️በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙት 772,050 ሆነዋል
✔️በአሳሳቢ ደረጃ የሚገኙትም 39,391 ሰዎች ናቸው

───────────────────────────
√ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በጋራ እንከላከል።

#በቅድመ_ጥንቃቄ_እና_በፀሎት_እንበርታ መልካም ቀን ይሁንላችሁ

√ መረጃ አይናቅም ስለዚህ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር አድርጉ

√ የመረጃ ምንጫችን :- ስፒዶሜትር ድህረገፅ ነው

──────────────────────
https://telegram.me/VO3AS
──────────────────────

"SHARE
ከዚህ አሳዛኝ ታሪክ ተማሩበት 🙏🙏

የ70 ዓመት አዛውንት ነበሩ:: በጣሊያን ቆይተው በጀርመን ጥቂት ቀናት አሳልፈው ወደ ትውልድ ሐገራቸው ህንድ ይመለሳሉ::

ሲመለሱ ምንም ዓይነት የበሽታ ምልክት አልነበራቸውም:: በመሆኑም ራሳቸውን አግልለው(በself quarantine) ለሁለት ሳምንት እንዲቆዩ ተመክረው ወደቤታቸው ይላካሉ::

ሰውየው ግን እግራቸው የሚያርፍ : ቂጣቸው 'እሺ' ብሎ የሚቀመጥ አልነበረም::
ሰፈሩን በ'ግራቸው የሚያካልሉ: ጭራሽ ሰባኪም ነበሩ::

ከሁሉ የባሰው ነገር ደሞ በቀያቸው ወደነበረው ከ10,000(አስር ሺ) በላይ ሰው ወደሚሳተፍበት ፌስቲቫል ያቀናሉ::
ከ550 በላይ የሚሆኑ እድምተኞችን አንድ ላንድ(person to person contact) ያገኛሉ:: ይጨብጣሉም!

ፌስቲቫሉ እንዳለቀ ጤንነት ሳይሰማቸው ይቀርና ሆስፒታል ይገባሉ:: እምብዛም ሳይቆዩ ይሞታሉ::
የድህረ ሞት ሬሳ ምርመራ(Post mortem Evaluation) ሲሠራ የገደላቸው #ኮሮና መሆኑ ይረጋገጣል::

ወዲያው ቤተሰቦቻቸው ተለይተው ሲመረመሩ ከቤተሰባቸው ብቻ 19 ሰው የ #COVID19 ተጠቂ መሆኑ ይረጋገጣል::

በርሳቸው ግዴለሽነት ባሁኑ ሠአት ከ40,000 በላይ የሚሆኑ በ20 መንደር የሚኖሩ ሰዎች በጥብቅ ክትትል ይገኛሉ::

የርስዎ ጥንቃቄ ለስንት ሰው ፈውስ እንደሚሆን: ቸልተኛ መሆንዎ ለስንቱ እንደሚያሰጋ በዚህ ማየት በቂ ነው::

እነሆ ኮሮና ከርስዎ የአንድ ዕድለቢስ መጨባበጥ ወይም ያንድ ንጥሻ ያህል ርቆ በደጅዎ ነው!!
#COVID19
#ይታጠቡ!
#ይ__ራ__ራ__ቁ!
#እቤትዎ_ይፀልዩ!!
#ከቤትዎ_አይውጡ!!

https://telegram.me/VO3AS
Forwarded from ThinkUpAgi
ኮሮና ቫይረስ የሚስፋፋበትን ፍጥነት ተመልከቱ ፦

• ጥር 27/2012 ዓ/ም አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር - 28,000

• የካቲት 27/2012 ዓ/ም አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር - 98,500

• ዛሬስ ? ዛሬ አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር - 1,245,207

ቁጥራዊ መረጃው ዓለም አቀፍ ሁኔታን የሚመለከት ነው!
አሥተያየቶችን እዲሁም መረጃወችና ጥቆማወችን በዚህ አድርሡኝ ፡-
@ethio27info_bot @ethio27info_bot

@ethio27info @ethio27info
Forwarded from ThinkUpAgi
🖍 #CoronaVirus - Update

#አሜሪካ
የቫይረሱ ተጠቂዎች - 553,099
በቫይረሱ የሞቱት - 21,721
ከቫይረሱ ያገገሙ - 31,369
ዛሬ እስካሁን ሰአት የሞቱት - 1,144

#ስፔን
የቫይረሱ ተጠቂዎች - 166,019
በቫይረሱ የሞቱት - 16,972
ከቫይረሱ ያገገሙ - 62,391
ዛሬ እስካሁን ሰአት የሞቱት - 366

#ጣልያን
የቫይረሱ ተጠቂዎች - 156,363
በቫይረሱ የሞቱት - 19,899
ከቫይረሱ ያገገሙ - 34,211
ዛሬ በ24 ሰአት ሞት - 431

#ፈረንሳይ
የቫይረሱ ተጠቂዎች - 132,591
በቫይረሱ የሞቱት - 14,393
ከቫይረሱ ያገገሙ - 27,186
ዛሬ በ24 ሰአት ሞት - 561

#እንግሊዝ(Uk)
የቫይረሱ ተጠቂዎች - 84,279
በቫይረሱ የሞቱት - 10,612
ከቫይረሱ ያገገሙ - 344
ዛሬ በ24 ሰአት ሞት -737
Worldometers.info

አሥተያየቶችን እዲሁም መረጃወችና ጥቆማወችን በዚህ አድርሡኝ ፡-
@ethio27info_bot @ethio27info_bot

@ethio27info @ethio27info
የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ኬዝ በመላው አለም ከአንድ ሚልየን 478 ሺህ አልፏል ፣ የሟቾች ቁጥር ከ86 ሺህ ከፍ ብሏል። በዛው መጠን የዳኑትም ከ316 ሺህ የዘለሉ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የታማሚዎች ቁጥር 1,074,749 ሆኗል።

በአሜሪካ ዛሬ +1,369 ሞት ፣ +10,508 አዲስ ኬዝ በብሪታኒያ ዛሬ +938 ሞት ፣ +5,491 አዲስ ኬዝ በስፔን ዛሬ +628 ሞት ፣ +4,748 አዲስ ኬዝ በጣልያን ዛሬ +542 ሞት ፣ +3,836 አዲስ ኬዝ
በቤልጅየም ዛሬ +205 ሞትና +1,209 አዲስ ኬዝ በኔዘርላንድ ዛሬ +147 ሞት ፣ +969 አዲስ ኬዝ በኢራን ዛሬ +121 ሞት ፣ +1,997 አዲስ ኬዝ ስዊድን ዛሬ +96 ሞት ፣ +726 አዲስ ኬዝ
በጀርመን ዛሬ +2,039 አዲስ ኬዝና +89 ሞት በቻይና ዛሬ 2 ሞትና +62 አዲስ ኬዝ አላት በካናዳ ዛሬ 21 ሞት ፣ +582 አዲስ ኬዝ በራሺያ ዛሬ 5 ሞት ፣+1,175 አዲስ ኬዝ በአረብ ኤምሬትስ ዛሬ 300 አዲስ ኬዝ ተገኝቷል። በኳታር ዛሬ 153 አዲስ ኬዝ ተመዝግቧል።

በባህሬን ዛሬ 10 አዲስ ኬዝ ተገኝቷል።
በሊባኖስ ዛሬ 27 አዲስ ኬዝ ተመዝግቧል። በሞሮኮ ዛሬ 58 አዲስ ኬዝና 31 ሞት ተመዝግቧል። በጋና ዛሬ 1 ሞትና 26 አዲስ ኬዝ ተመዝግቧል
ኬንያ ዛሬ 7 አዲስ ኬዝ አላት ጠቅላላ 179 ሆኖ 6 ሞት ጅቡቲ ዛሬ ብቻ 45 አዲስ ኬዝ አስተናግዳለች። በማሊ ዛሬ 1 ሞትና 17 አዲስ ኬዝ ተመዝግቧል።

በሳውዲ አረቢያ ዛሬ 327 አዲስ ኬዝና የተመዘገበ ሲሆን ጠቅላላ የቫይረሱ ኬዝ 3,122 ሲሆን 41 ሞት ገጥሟታል።

በእስራኤል ዛሬ +156 አዲስ ኬዝና 7 ሞት የተመዘገበ ሲሆን በጠቅላላ በሀገሪቱ 9,404 ኬዝና የ72 ሰዎች ሕይወት ደግሞ ተቀጥፏል።

በፍልስጤም ዛሬ 2 ተጨማሪ ኬዝ የተገኘ ሲሆን በጠቅላላው በሀገሪቱ 263 ኬዝ ያላት ሲሆን እስካሁን 1 ሰው
ሞቶባታል። አልጄሪያ ዛሬም 12 ሰው ሞቶባት 104 አዲስ ኬዝ ያስተናገደች ሲሆን በጠቅላላው 205 ሞት በማስተናገድ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሃገር ነች።

https://telegram.me/VO3AS
#DrLiaTadesse

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፋት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 1019 የላብራቶሪ ምርመራ አምስት (5) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋግጧል። አጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 122 ደርሷል።

የታማሚዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

ታማሚ 1 - የ75 ዓመት ኢትዮጵያዊት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላቸውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ያላቸው ግንኙነት በመጣራት ላይ ነው።

ታማሚ 2 - የ39 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።

ታማሚ 3 - የ49 ዓመት ቻይናዊት የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላትም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላት።

ታማሚ 4 - የ59 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የላቸውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው።

ታማሚ 5 - የ28 ዓመት ቻይናዊ የመኖሪያ ቦታ ሰበታ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ #የለውም፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያለው።
#DrLiaTadesse

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,580 ላቦራቶሪ ምርመራ 9 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 272 ደርሷል።