Zoma Herbal ዞማ ኸርባል
1.26K subscribers
25 photos
2 videos
7 links
Supernatural in nature; It also scientifically produces a variety of plants in our country, preserving its natural content; It is an organization that produces health and beauty products that are suitable for our country and our society
Download Telegram
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን!

ዞማ ኽርባል፤ ለሁሉም ይስማማል!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘና ብላችሁ ዋሉ

በዞማ ኸርባል ስፖንሰር አድራጊነት ከቀረቡት የ9ኛው ሺ ድርማዎች መካከል የተመረጡትን ተጋበዙልን

የዞማ ኸርባልን ምርቶች በወኪልነት ማከፋፈል ለምትፈልጉ

አድራሻ:-
ቁጥር 1. 22 ማዞሪያ
ቁጥር 2. መርካቶ ምዕራብ ሆቴል

ለበለጠ መረጃ በስልክ 0942 50 00 00 / 0943 50 00 00 ወይም 011 822 2305 ይደውሉ።

ዞማ ኸርባል፤ለሁሉም ይስማማል!!
የዞማ ኸርባል ምርቶችን ሄሎ ማርኬት ላይ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?

8420
ላይ በመደወል ወይም መልዕክት በመላክ የዞማ ኸርባል የፀጉር ቅባት ብለው ይዘዙ!

መጠን፡ 250 ml

ከታች ያለውን የቴሌግራም ቦት እንደ አማራጭ ማዘዣ ይጠቀሙ
https://t.me/helloo_market_bot?start=113410001
*በህይወት ውስጥ የስልጠናዎች ማነስ*

1. ተነሳሽነት ይቀንሳል
2. አቅጣጫ የሌለው ህይወት እንመራለን
3. የማንፈልገውን ኑሮ እንድንኖር ያስገድደናል
4. ስህተትን በመደጋገም ስኬታማ ላንሆን እንችላለን
5. አጥጋቢ ያልሆነ ህይወት ይኖረናል
6. ሚዛናዊ ያልሆነ የኑሮ ዘይቤ ይኖረናል
7. የህይወት ችግሮችን መፍታት ያስቸግረናል
8. ስኬታማ ለመሆን ያንተንና/ያንቺን የሌሎችን ግዴታ ለይቶ ማወቅ ይከብደናል
9. ከስኬት ወደኃላ ያሰቀሩንን አመሎች/ባህሪዎችን ማወቅ ያቅተናል
10. ሁሉም ነገር ላይ በጭፍንነት ይሳካል ብለን እንድንሞክር እና በተደጋጋሚ እንድንወድቅ ያደርገናል።
የዞማ ኸርባል ምርቶችን ለማግኘት
በአቅራቢያዎ ከሚገኝ ፋርማሲ ወይም የኮስሞቲክስ መሸጫ ጎራ ብለው የዞማ ኸርባል ቅባት አለ ይበሉ፡፡

የተጠቀሙት ልዩነቱን መስክረዋል

ዞማ ኸርባል ይለያል የምንለው በምክንያት ነው!

☻ 100 % ተፈጥሯዊ

☻ ምንም ዓይነት ኬሚካል ያለተጨመረበት

☻ ለማንኛውም ዕድሜ የሚስማማ

ለማንኛውም አስተያየትና መረጃ ለማግኘት
0942 50 00 00 / 0943 50 00 00 ወይም
0118 22 23 05 ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ

ዞማ ኸርባል ለሁሉም ይስማማል!
የዞማ ኸርባል ምርቶችን ከሄሎ ማርኬት ላይ መግዛት ይችላሉ፡፡

ለፀጉርዎ እድገት እና ጥንካሬ 8420 ላይ በመደወል ወይም መልዕክት በመላክ ዞማ የካሮት እና የሮዝመሪ ቅባትን ይዘዙ!

መጠን፡ 250 ml

ከታች ያለውን የቴሌግራም ቦት እንደ አማራጭ ማዘዣ ይጠቀሙ

https://t.me/helloo_market_bot?start=113410004

https://t.me/helloo_market_bot?start=113410002

Call 8420 or SMS to order Zoma herbal carrot and rosemary oil for your hair growth, strength, and repair!

Size: 250 ml

Alternatively, use our telegram bot
https://t.me/helloo_market_bot?start=113410004

https://t.me/helloo_market_bot?start=113410002
እንኳን ደስ አለን!

የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር ሙሌት በድል ተጠናቋል!
እንኳን ለኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ ሰላምና ደስታን የምናይበት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን!!!

ዒድ ሙባረክ!!!
“መላው የሃገራችን ህዝቦች እንኳን ደስ አለን”

“በጃፓን ቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛ የኦሊምፒክ ውድድር በ10000 ሜትር ወንዶች የፍፃሜ ውድድር በአትሌት ሰለሞን ባረጋ ለሃገራችንን ባመጣው የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ እጅግ ደስ ብሎናል፡፡”
ውድ ዞማ ኸርባል ደንበኞች

እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሰላም እና የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን!

መልካም በዓል!

ዞማ ኸርባል ለሁሉም ይስማማል!
የቡና እና የቆንጆዎች መገኛ በሆነችው ጅማ

የአባ ጅፋር ሀገር

በተለያዩ ቦታዎች

በመርካቶ

አረብ ተራ ባሉ ኮስሞቲክስ

ፈረንጅ አራዳ

በሁሉም ቦታዎች

ባለበት ጥራቱን ጠብቆ አያገለገላችሁ ይገኛል

ከዚህ በተጨማሪ

በወሊሶ

ወልቂጤ

ሆሳዕናና

ቡታጅራ

ከማንኛውም ፋርማሲ፣
ሱፐርማርኬት እንዲሁም በተለያዩ የኮስሞቲክስ ሸቀጣሸቀጦች ያገኙናል

ለበለጠ መረጃ
+251118222308

ለማንኛውም ሀሳብ እና አስተያየት በቴሌግራም ቁጥራችን +251942500000 ያድርሱን

ዞማ ኸርባል
ለሁሉም ይስማማል
🌼 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም እንኳን ለአዲስ አመት , ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እላለው !

🌼 በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ !

መጪው አመት

የስኬት እንዲሁም

የሀሴት ይሁንልን !

ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን !

ምኖዳቸውን ሰዎች ይጠብቅልን❤️

መልካም አዲስ አመት

💛 ይሁንላችሁ 😍 ይሁንልን 🙏

https://t.me/zomaherbal
#ተስፋ #ጥንካሬን #መልካምነት #ጤናማ # @zemenee 🤗
🌼 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለአዲስ አመት , ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!

🌼 በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ !

መጪው አመት

የስኬት እንዲሁም

የሀሴት ይሁንልን !

ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን !

ምኖዳቸውን ሰዎች ይጠብቅልን❤️

መልካም አዲስ አመት

💛 ይሁንላችሁ 😍 ይሁንልን 🙏
Zoma Herbal ዞማ ኸርባል

በአዲስ አመት አዲስ ገጽታ አዲስ ምርት ይዘን ቀርበናል

ለማንኛውም የፀጉር ዓይነት የሚስማሙ ሻምፖዎችን በአራት ዓይነት ፍሌቨር
- በቀይ ሽንኩርት
- በነጭ ሽንኩርት
- በሬት እና
- በካሮት
ተፈጥሯዊ ይዘታቸውን እንደጠበቁ አቅርበንሎታል።

ዞማ ኸርባል
ለሁሉም ይስማማል
ውድ የዞማ ኸርባል ደንበኞች
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
መልካም በዓል!

ዞማ ኸርባል
ለሁሉም ይስማማል
Hello, every one subscribe
Subscribe for more👆👆👆👆