ፎሮፎር ምንድነው?
#ፎረፎር ማለት የራስ ቅል ቆዳን የሚያጠቃ ፈንገስ ነው።
መገለጫውም የራስ ቅል ቆዳን በመፈርፈር የማሳከክ ስሜት መፍጠር ነው።
• ይህ አይነት ችግር በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰትና በጣም የተለመደ ሲሆን ሰዎችን የሚያሳፍርና ለማከም አስቸጋሪ የሆነ በሽታ ነው።
• ትክክለኛ ምክናየቱ አይታወቅም። በፎረፎር የመያዝ እድልን የሚጨምሩና ጎልቶ እንድታይ የሚያደርጉ ነገሮች ግን አሉ።
እነሱም ንፅህናን አለመጠበቅ (አለመታጠብ፡ አለማበጠር): የራስ ቅል ቆዳ ድርቀትን አለመከላከልና የተፈጥሮ የራስ ቅል ቆዳ ቅባትን ታጥቦ አለማስወገድ ፎረፎር ጎልቶ እንዲታይ ያደርጋሉ።
• በሽታ የመከላከል አቅምን የሚቀንሱ ህመሞች፡ ምንነታቸው ያልታወቀ የፀጉር ቅባቶችን መጠቀምና የኑሮ አለመመቸትም ለፎረፎር ጎልቶ መታየት ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ።
#ፎረፎርን ለማጥፋትና በማይታይ ደረጃ ለማድረስ የሚከተሉትን ያድርጉ
1. ጭንቀትንና ውጥረትን ያስወግድ
2. ፀጉረወትን ጧት ጧት ሁል ጊዜ ይታጠቡ
3. የማይታወቅ ቅባት አይጠቀሙ
4. የተፈጥሮ የራስ ቅል ቆዳ ቅባትን ታጥበው ይቀንሱ
5. የራስ ቅል ቆዳ ድርቀትን ይከላከሉ
6. እራስዎትን (ፀጉረዎትን) ለትንሽ ደቂቃ(3-5 ደቂቃ) ከረር ላለ የፀሀይ ጨረር አጋልጡት
7. የነጭ ሽንኩርት ዘይት (Garlic oil) ወይም ቲ ትሪ ዘይት (tea tree oil) ይቀቡ
8. እንዳጠቃላይ እራስዎትን ይጠብቁ። የተመቻቸ ኑሮ ፎረፎርን በእጅጉ ያጠፋልና
#የሚታዘዙ መድሀኒቶችም አሉና የጤና ባለሙያ ያማክሩ።

ያለ እድሜያችን የሚከሰተው የፀጉር ሽበት ምክንያቱ ምንድን ነው?
እድሜ እየገፋ ሲሄድ ሜላኒን የተባለ የቀለም መመረት እየቀነሰ ስለሚሄድ ፀጉራችን በተፈጥሯዊ መንገድ ወደ ነጭነት እየተቀየረ ይሄዳል።
ስለሆነም ነጭ ፀጉር ከእድሜ መግፋት ጋር የሚያያዝ ይሆናል።
ይሁን እንጂ ያለጊዜው የሚመጣ የፀጉር ቀለም ለውጥ (ሽበት) በአሁኑ ወቅት በለጋ እድሜ ላሉ ወጣቶች ጭምር አሳሳቢ ችግር እየሆነ መጥቷል።
እናም ይህ ችግር የሚከሰትበትን ምክንያት ማወቅ የመፍትሄ አቅጣጫዎቹን ለመጠቆም ስለሚረዳ መነሻዎቹን እንመልከት።
1. ከባድ ጭንቀት
በመልካም የኑሮ ደረጃም ሆነ በከፋ ድህነት ውስጥ የሚገኝ በህይዎት ጉዞው ውስጥ ደረጃው ቢለያይም ለጭንቀት የተጋለጠ ነው። ይህ በበርካታ ሃሳቦች የመዋጥና የመጨናነቅ ስሜት ከፍ ሲልም ያለጊዜው ለሚመጣ ሽበት ይዳርጋል።
2. ስነ ባህርይ (genetics)
ፀጉራችን ወደ ነጭነት የሚቀየርበት ጊዜ በዘርም ይወሰናል። ስለሆነም አባቶቻችን አልያም አያቶቻችን ያለጊዜው በሚከሰት ሽበት ተጠቅተው ከነበረ እኛም በዚሁ ሂደት ውስጥ የማለፍ እድላችን ሰፊ ይሆናል።
3. ያልተመጣጠነ ምግብ
የቫይታሚን ቢ12 እጥረት ለፀጉር ነጭ መሆን ምክንያት ይሆናል። ለዚህም እንደ አሳ፣ የበግ ስጋ፣ እንቁላል፣ ቅቤ እና ወተት እና የወተት ውጤቶችን መጠቀም ካልተፈለገና ካለጊዜው ከሚመጣ የፀጉር ቀለም ለውጥ ይታደጋል ተብሏል።
4. መጥፎ ልማዶች
ሲጋራ ማጨስ፣ መጠጥ ማዘውተርና መሰል ያልተገቡ ልማዶች ለፀጉር መንጣት አስተዋፅኦ እንዳላቸውም ይነገራል።
5. ፈሳሽ ነገሮችን አብዝቶ መውሰድ
ሻይ፣ ቡና እና ቅመም የበዛባቸው ምግቦችን ከልክ በላይ መውሰድም ለችግሩ በምክንያትነት ተጠቅሰዋል::

“ክርስቶስ ተንስአ እሙታን”
ክርስቶስ ከሙታን ተነሣ
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
"ፀጉር እንክብካቤ ይፈልጋል፤ በተለይ የተፈጥሮ ይዘቱን ለመጠበቅ፡፡"
እነሆ ዞማ መፍትሄ አለው!
የዞማ ኸርባም ምርቶችን ለማግኘት በጀሞ 1 እና በመገናኛ ባዛር ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆንኑን እየገለፅን፤ በክ/ሀገር አዳማ፣ ቢሾፍቱ፣ አምቦ፣ ደብረ ብርሃን ላይ ያገኙናል፡፡
ለማንኛውም አስተያየትና መረጃ ለማግኘት
0942 50 00 00 / 0943 50 00 00 ወይም 0118 22 23 05 ላይ ልታደርሱን ትችላላችሁ
ዞማ ኸርባል ለሁሉም ይስማማል!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘና ብላችሁ ዋሉ
በዞማ ኸርባል ስፖንሰር አድራጊነት ከቀረቡት የ9ኛው ሺ ድርማዎች መካከል የተመረጡትን ተጋበዙልን
የዞማ ኸርባልን ምርቶች በወኪልነት ማከፋፈል ለምትፈልጉ
አድራሻ:-
ቁጥር 1. 22 ማዞሪያ
ቁጥር 2. መርካቶ ምዕራብ ሆቴል
ለበለጠ መረጃ በስልክ 0942 50 00 00 / 0943 50 00 00 ወይም 011 822 2305 ይደውሉ።
ዞማ ኸርባል፤ለሁሉም ይስማማል!!የዞማ ኸርባል ምርቶችን ሄሎ ማርኬት ላይ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ?
8420 ላይ በመደወል ወይም መልዕክት በመላክ የዞማ ኸርባል የፀጉር ቅባት ብለው ይዘዙ!
መጠን፡ 250 ml
ከታች ያለውን የቴሌግራም ቦት እንደ አማራጭ ማዘዣ ይጠቀሙ
https://t.me/helloo_market_bot?start=113410001

*በህይወት ውስጥ የስልጠናዎች ማነስ*
1. ተነሳሽነት ይቀንሳል
2. አቅጣጫ የሌለው ህይወት እንመራለን
3. የማንፈልገውን ኑሮ እንድንኖር ያስገድደናል
4. ስህተትን በመደጋገም ስኬታማ ላንሆን እንችላለን
5. አጥጋቢ ያልሆነ ህይወት ይኖረናል
6. ሚዛናዊ ያልሆነ የኑሮ ዘይቤ ይኖረናል
7. የህይወት ችግሮችን መፍታት ያስቸግረናል
8. ስኬታማ ለመሆን ያንተንና/ያንቺን የሌሎችን ግዴታ ለይቶ ማወቅ ይከብደናል
9. ከስኬት ወደኃላ ያሰቀሩንን አመሎች/ባህሪዎችን ማወቅ ያቅተናል
10. ሁሉም ነገር ላይ በጭፍንነት ይሳካል ብለን እንድንሞክር እና በተደጋጋሚ እንድንወድቅ ያደርገናል።

የዞማ ኸርባል ምርቶችን ከሄሎ ማርኬት ላይ መግዛት ይችላሉ፡፡
ለፀጉርዎ እድገት እና ጥንካሬ 8420 ላይ በመደወል ወይም መልዕክት በመላክ ዞማ የካሮት እና የሮዝመሪ ቅባትን ይዘዙ!
መጠን፡ 250 ml
ከታች ያለውን የቴሌግራም ቦት እንደ አማራጭ ማዘዣ ይጠቀሙ
https://t.me/helloo_market_bot?start=113410004
https://t.me/helloo_market_bot?start=113410002
Call 8420 or SMS to order Zoma herbal carrot and rosemary oil for your hair growth, strength, and repair!
Size: 250 ml
Alternatively, use our telegram bot

🌼 ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም እንኳን ለአዲስ አመት , ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እላለው !
🌼 በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ !
መጪው አመት
የስኬት እንዲሁም
የሀሴት ይሁንልን !
ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን !
ምኖዳቸውን ሰዎች ይጠብቅልን❤️
መልካም አዲስ አመት
💛 ይሁንላችሁ 😍 ይሁንልን 🙏
https://t.me/zomaherbal
#ተስፋ #ጥንካሬን #መልካምነት #ጤናማ # @zemenee 🤗

Telegram
Zoma Herbal
Supernatural in nature; It also scientifically produces a variety of plants in our country, preserving its natural content; It is an organization that produces health and beauty products that are suitable for our country and our society