Doctors Online 🇪🇹
85.5K subscribers
4.41K photos
90 videos
812 files
8.3K links
You can find:-

- Healthcare related job vacancies

- Scholarship opportunities

- Grants

- Medical researchers

- Medical news and important announcements here.

👉 Contact :- @DoctorsonlineEthbot

Buy ads: https://telega.io/c/Thequorachannel
Download Telegram
📌 Call For Exam Bahir dar University

#Laboratory_Technology_Professional
____
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
የብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት በአሁኑ ሰዓት ከፍተኛ የሆነ የደም ክምችት እጥረት እንዳጋጠመው አሳውቋል።

ሰለዚህ ማንኛውም የበጎ ፍቃደኛ በአቅራቢያው በሚገኝ በአዲስ አባ እና የክልል ደም ባንኮች በመገኘት ደም እንዲለግስ ጥሪ አስተላልፏል።

ለወገን ደራሽ ወገን ነው !

የብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት
ለበለጠ መረጃ : 098342424

____
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
📌 Scholarship Announcement

🎓 Scholarship : Smile Train/KidsOR Scholarships 

❇️ Prepared By: Smile Train & Kids OR

#⃣ Quantity: 40 scholarships

Discipline: Pediatric Surgery

🏢 Training Programs: WACS Surgeons and the COSECSA training programmes.

🔗 Application and Details:
https://bit.ly/3BVwWAu

____
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
📌 በኢትዮጵያ በዓመት ከ44ሺ በላይ ሰዎች በካንሰር ህይወታቸውን እንደሚያጡ ተገለጸ❗️

በኢትዮጵያ  ካንሰር ከጠቅላላው ሀገር አቀፍ ከሚመዘገበው ሞት 5.8 በመቶ ያህል ድርሻ እንዳለው መረጃዎች ያመላክታሉ። የአዲስ አበባ ከተማን ያህል በክልሎች መረጃን ለማጠናከር አዳጋች ቢሆንም በየዓመቱ በካንሰር በሽታ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ44,000 በላይ ሺ መሆኑ በማቲዎስ ወንዱ የካንሰር ሶሳይቲ ማዕከል ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ወንዱ በቀለ ተናግረዋል፡፡

የማቲዎስ ወንዱ የካንሰር ሶሳይቲ ማዕከል ከተመሰረተ 17 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በማዕከሉ ሃያ ስድስት ቋሚ ሰራተኞች ፣አንድ ሺህ አራት መቶ አባላት፣ ስምንት መቶ በጎ ፈቃደኞች አቅፎ ይዟል። ማዕከሉ ከክፍለ ሀገር ለሚመጡ ታካሚዎች ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ የሚሸፍን ሲሆን እንዲሁም የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የማይሰጣቸውን መድሃኒቶችና የላብራቶሪ ምርመራ በሌሎች  አገልግሎቱ በሚሰጥበት ቦታ ሁሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሙሉ ወጪ እንደሚሸፍን አቶ ወንዱ በቀለ ጨምረው ገልጸዋል ፡፡

በማዕከሉ በርካታ ተመላለሽ ታካሚዎች ይገኛሉ። በአሁኑ ሰዓት በማቲዎስ ወንዱ የካንሰር ሶሳይቲ ማዕከል 96 ህጻናት እንዲሁም 87 ሴቶች አገልግሎቱን እያገኙ ያሉ ሲሆን ወደፊት ከካንሰር ታካሚዎች ውጪ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ተጠቂ ለሆኑ ሰዎች አገልግሎት ለመስጠት እቅድ እንዳለም ተጠቁሟል።

Via: ዳጉ ጆርናል
____
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
📌 Vacancy Announcement:-

Organization: Wachemo University

Location: hossana

Number of Positions: 281 positions with 0 year experience, 15 positions with experience

Professions: #dentist, emergency-and-critical-care, ent- specialist, gynecologist, medical-laboratory- technology, medical-radiology, midwife- nurse, neonatal-nurse, ne phrologist,oncology- specialist, #optometry, or- nurse, orthodontist, pediatric - #nursing, #psychiatry, reproductive endocrinology-and-infertility, surgeon, urogynecology

Deadline: November 2, 2021

_______
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
📌 በጅማ ዞን በሁለት ህፃናት ላይ የፖሊዮ ቫይረስ ታየ‼️

በጅማ ዞን በሁለት ህፃናት ላይ የፖሊዮ ቫይረስ መታየቱን የዞኑ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

በጽህፈት ቤቱ የቤተሰብ ጤና አስተባባሪ አቶ ጣሰው ብርሃኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ቫይረሱ በዞኑ ዴዶ እና ጉማይ ወረዳዎች ከአምስት ዓመት በታች ባሉ ሁለት ህፃናት ላይ ነው የታየው።

ህፃናቱ ላይ የልምሻ ምልክት መታየቱንና ተከትሎ በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ቫይረሱ እንደተገኘባቸው አስተባባሪው ተናግረዋል።

በዞኑ የፖሊዮን በሽታ ለመከላከል በየዓመቱ ክትባት ሲሰጥ እንደነበር የጠቆሙት አስተባባሪው÷ በርካታ ህፃናትን መታደግ መቻሉን ገልፀዋል።

ይሁን እንጂ አሁን ላይ ቫይረሱ በዞኑ መታየት ጀምሯል ነው ያሉት።

በመሆኑም የፖሊዮ በሽታን ለመከላከል ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት፥ ከአምስት አመት በታች ላሉ 700 ሺህ ህፃናት ክትባቱ እንደሚሰጥ ከዞኑ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።

Via: FBC
___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
📌 Vacancy Announcement:-

1. Organization: United Nations Worlds Food Programme WFP

Position: Emergency Nurse / Pandemic

Location: Pugnido

Education: Bachelor’s degree or Diploma in Nursing

Minimum Experience: 0 Years

Deadline: November 2, 2021

🔗 Vacancy Details:
https://bit.ly/3jlTEuc

2. Organization: Washington Medical Center

Position: OR (Operating Room) Nurse

Location: Addis Ababa

Education: BSc Degree in Nursing field of study

Minimum Experience: 2 Years

Deadline: October 30, 2021

🔗 Vacancy Details:
https://bit.ly/3b56XKZ

___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
📌 Vacancy Announcement:-

- GP

___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
📌Vacancy Announcement

- GP
- Radiology Technologist
- Nurse Professional
- Medical Laboratory Professional

Via: HIVN
___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
" ነፃ የጡት ካንሰር ምርመራ "

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ከጥቅምት 15 እስከ ጥቅምት 22 ደረስ ነፃ የጡት ካንሰር ምርመራ እንደሚያካሂድ አሳውቋል።

ምርመራው ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ከጥዋቱ 3 ሰዓት እስከ 10 ሰዓት ድረስ 5ኛ በር አካባቢ ነው የሚካሄደው።

Via: SPHMMC
___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
Doctors Online 🇪🇹
📌 Vacancy Announcement:- - GP ___ 👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች በTelegram- t.me/Thequorachannel በGroup t.me/Ethiopianquora በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/ በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን። ➡️ Share
You can find more details on the yesterdays General Practitioners vacancy on the link below. We couldn't find a better image quality so we acquired some information from Doctors online families who live in the region.

🔗 Vacancy Link:
https://bit.ly/3C8lfql

___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
2nd Annual 5k Walk for Breast Cancer
📅 Oct 31, 2021 at 8AM
📍 Meskel Square, Addis Ababa
🙏 @queenthingss

Fundraiser walk for Pink House & Breast Cancer Awareness.
Please register using https://forms.gle/yj2VxbpzXPSAaNyy9 ASAP! There is limited availability for walk attendance.

Sunday, October 31st, 8am, Meskel Square
Contact us on +251948060406 or walkforabcfoundation@gmail.com for details.
#ብርታትሽብርታቴ
#AlemtsehayBreastCancerFoundation
.
.
ለፒንክ ሀውስና ለጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እሁድ ጥቅምት 21 በምናደርገው የእግር ጉዞ ድጋፎን በመስጠት ይቀላቀሉን::
ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው https://forms.gle/yj2VxbpzXPSAaNyy9 ላይ ይመዝገቡ!

ለበለጠ መለጃ +251948060406 ወይንም walkforabcfoundation@gmail.com ያግኙን።
#ብርታትሽብርታቴ
#AlemtsehayBreastCancerFoundation

_________
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
የጡት ካንሰር ምልክቶች

Via: SPHMMC
___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share
Vacancy Announcement By Bonga university

#Medical_Doctor
#Midwifery
#Nursing
#Pharmacy
#Public_Health

___
👉 ለተከታታይ የጤና መረጃዎች
በTelegram- t.me/Thequorachannel
በGroup t.me/Ethiopianquora
በFb https://www.facebook.com/Doctorsonlineeth/

በwebsite https://doctorsonlinee.com ይከታተሉን።

➡️ Share