The Reporter/ዘ ሪፖርተር
94 subscribers
14 photos
1 video
4 links
ስለኢትዮጵያ በኢትዮጵያዊነት ስሜት እናገለግላለን። መረጃ በወቅቱ እናደርሳለን።
Download Telegram
የሠላምን አማራጭ መከተል ሰውኛነት ነው !!!
===========================
በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት የህዝብና የመንግስትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሠላም የተቀላቀሉ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ማሰልጠኛ ማዕከላት መግባት ጀመሩ።
ሰላም ለሃገራችን
ቀዳሚ ምርጫችን!!!!!!!!
ለአካባቢየ ሠላም እኔ ዘብ እቆማለሁ
=============+===========
የዚገም ወረዳ አሥተማማኝ እና ዘላቂ ሠላምን ለማረጋገጥ ሚሊሻዎችን በማሠልጠን ዛሬ ሞቅ ደመቅ ባለሁኔታ አሥመርቋል።የዚገም ወረዳ ህዝብ በህብረ ብሔራዊ አንድነት የሚያምን፣የሠላምና የልማት ተምሣሌት፣አመራሩና ህዝቡ ተሠናሥሎ የሚሠራበት ምርጥ ወረዳ ነዉ። በዛሬዉ ቀንም ሰላሙና ልማቱ የበለጠ ዳር እንዲደርስ እና ማሀበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ምርጥ ሚሊሻወችን አሰልጥኖ ሞቅ ደመቅ ባለሁኔታ አሥመርቋል።
በአዊ ብሔ/አስ/ጃዊ ወረዳ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጠቁ ሃይሎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ማህበረሰቡ በመምጣታቸው አቀባበል እየተደረገላቸው ነው።
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ በአቶ ቴድሮስ እንዳለው መሪነት የመከላከያ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጭምር በቦታው ተገኝተው አቀባበል አድርገዋል።
85ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል አከባበር ቅድመ ዝግጅትን አብይ ኮሚቴው ገመገመ::
- -----------—--
85ኛውን የአገው ፈረስኞች በዓል በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝጅቱ ምን እንደሚመስ በባህልና ቱሪዝም መምሪያ ሪፖርት የቀረብ ሲሆን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዋና አስተዳደሪ በአቶ ቴድሮስ እንዳለው ስብሳቢነት አብይ ኮሜቴው በጥልቅ ገምግም የቀጣይ አቅጣጫ አስቀመጠ።
በዓሉን ከምን ጊዜውም በላይ በድምቀት ለማክበር የሁሉም ማህበረሰብ እርብርብ እንደሚሻ የተጠቆመ ሲሆን አመራሩ ትኩረት በማድረግ በልዩ ሁኔታ ለማክበር ቁርጠኛ መሆን እንደሚገባው አቅጣጫ ተቀምጧል::
አቶ ቴድሮስ አያይዘውም በማህበራዊ ሚዲያ የማህበረሰብ አንቂዎች ሚና ከአሁኑ ጀምሮ በአሉን አስመልክት በማስተላለፍ የጐለ ሚና እንዲጫወቱ ጥሪ አስተላልፈዋል።
Visit Agaw Midir/አገው ምድርን እንጎብኝ
Channel photo updated
Channel name was changed to «The Reporter/ዘ ሪፖርተር»
#Ethiopia|(ዘ-ሪፖርተር)የአዊ ብሔ/አስተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በቅላጅ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ሂደት ጎበኙ።

ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በአዊ ብሔ/አስ በዚገም ወረዳ በቅላጅ ከተማ እየተገነባ ያለውን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ የብሔ/አስ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው፣ የብሔ/አስ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አለሙ ሰውነት፣የብሔ/አስ ም/አስተዳዳሪና ከተማ መሠረተ ልማት መምሪያ ሃላፊ አቶ አይተነው ታዴ ፣...
https://www.facebook.com/share/p/1H9aW4gD9z/