Audio
#ለጥንቃቄ⚠️
እንዲህ ካሉ አጭበርባሪዎች ተጠንቀቁ።
ከላይ የምትሰሙት የድምፅ ቅጂ ከአንድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል የተላከ ነው።
አጭበርባሪው ደዋይ ግለሰብ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ #ዋናው_ቢሮ እንደደወለ በማስመሰል በኦንላይን ዘረፋ ለመፈፀም ሞክሯል።
የደወለው #የባንክ_ሰራተኛ ጋር መሆኑን አላወቀም ነበር።
ሰራተኛው ግለሰቡ የሚለፈልፈውን ሁሉ እስከ መጨረሻ ድረስ አዳመጠው።
በኃላም የአንድ የባንኩን ቅርንጫፍ ዋና ስራ አስኪያጅ ስምን ይጠይቀዋል።
በዚህ ግዜ ከዋናው መ/ቤት ነኝ ያለው አጭበርባሪ ምን ይዋጠው ? መቀባጠር ይጀምራል።
በመጨረሻ ውርደቱን ተከናንቦ ስልኩን ዘግቷል።
እንዲህ ያሉ የማጭበርበር ስልቶች አንድ ሰሞን እንደጉድ ተበራክተው ነበር። አሁን ደግሞ ሰሞነኛውን የንግድ ባንክን ሁኔታ ተከትሎ እንደ አዲስ ተስፋፍተዋል።
ውድ ቤተሰቦቻችን ፦
* የማታውቋቸው የግል ስልኮችን ባለማንሳት ፣
* #የሚስጥር_ቁጥሮችን ባለመስጠት እራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ። የሚመለከታቸው አካላትም ይህን ነገር እንደ ቀላል ከማየት የማጭበርበር ስራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች #በደወሉበት_ስልክ ክትትል በማድረግ ወደ ህግ ማቀረብ አለባቸው።
(የድምፅ ቅጂውን ለላከው የቤተሰባችን አባል ምስጋና እናቀርባለን)
@tikvahethiopia

Forwarded from The Ethiopian Tribune
YouTube
🔴Amnesty International 🔴Urgent Action Needed: Address Violence Against Amhara People in Ethiopia🔴

May 22, 2024
Subject: Urgent Action Needed: Address Violence Against Amhara People in Ethiopia
Dear Dr. Callamard,
We are writing to express grave concer…

ሰበር ዜና!
አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አብይ አህመድን ለመጣል ከአሜሪካ መንግስት ጋር እየሰሩ ስለመሆኑ ተሰማ!!
የአሜሪካ መንግስት መጭው የምስራቅ አፍሪካ ተስፋ ፋኖ ነው ተብሏል።
የነጩ ቤተመንግስት ሰዎች በጠቅላይ ሚንስትሩ ተስፋ መቅረጣቸው ተነግሯል።
በአራቱም መዓዘን ድል ሲቀዳጅ ያደረው ፋኖ በአሜሪካ መንግስት እውቅና ማግኘቱ ተረጋግጧል።
ሁለቱ ከተሞች በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል።
እስረኞች ተመርዘው ሆስፒታል መግባታቸው ተሰምቷል።
አብይ አህመድ አልቆለታል!!
https://youtu.be/SG-3r2cVNjw?si=lOORcfPqH6d7fnQy

132 የቀሐሥ የልደት በዓል። በባዝ ፌርፊልድ ቤተ መንግስት ተዘከረ።
https://youtube.com/live/lNQuaMO2_j8?feature=share
https://youtube.com/live/lNQuaMO2_j8?feature=share
YouTube
132ኛው የቀሐሥ የልደት በዓል። በባዝ ፌርፊልድ ቤተ መንግስት ተዘከረ።
The Ethiopian Tribune – የኢትዮጵያ ትሪቢውን። ልዩ ዝግጅት። ከሃገረ ብሪታኒያ።132 የቀሐሥ የልደት በዓል። ባዝ ፌርፊልድ ቤተ መንግስት።
The Ethiopian Tribune – የኢትዮጵያ ትሪቢውን። ልዩ ዝግጅት።ሃገረ ኢትዮጵያ እንዴት ስነበተች? የኢትዮጵያ ሰበር ዜናዎች ዘገባዎች እና ነጻ ውይይት
ዝግጅቶቻችን
ዜና ኢትዮጵያ ዛሬ
latest ethiopian news
ethiopia latest…