Watch "እዩት እዩት ሲያምር!" on YouTube
https://youtu.be/lRqbsOgDtd0
https://youtu.be/lRqbsOgDtd0
የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!
✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን @Teyakaenamels የ2011 ዓ.ም የምዕራፍ አምስት(፭) የ43ኛ ዙር የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 @ምንጭ 👉420 ጥያቄዎች እስከ መልሶቻቸው ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 1⃣🖊ከሚከተሉት ውስጥ ከአምስቱ አዕማደ ምሥጢራት የማይመደበው የትኛው ነው? ሀ/ምሥጢረ ሥላሴ ለ/ምሥጢረ ጥምቀት ሐ/ምሥጢረ ሜሮን መ/ምሥጢረ…
https://youtu.be/jY1O9jzyS_I
✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
@Teyakaenamels
የ2011 ዓ.ም የምዕራፍ አምስት(፭) የ43ኛ ዙር የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ምንጭ 👉420 ጥያቄዎች እስከ መልሶቻቸው ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
1⃣🖊ከሚከተሉት ውስጥ ከአምስቱ አዕማደ ምሥጢራት የማይመደበው የትኛው ነው?
ሀ/ምሥጢረ ሥላሴ
ለ/ምሥጢረ ጥምቀት
ሐ/ምሥጢረ ሜሮን
መ/ምሥጢረ ትንሳኤ ሙታን
✅ሐ
2⃣🖊ስናማትብ ምን ማመላከታችን ነው??
ሀ/በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ማመናችን
ለ/አጋንንትን ማራቃችን
ሐ/ መስቀል አርማችን መሆኑን
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል
✅መ
3⃣🖊ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማይስማማ አገላለፅ የቱ ነው??
ሀ/የእግዚአብሔር አብ አንድያ ልጅ
ለ/ የሰው ልጅ
ሐ/የእግዚአብሔር ቃል
መ/ፍጡር
✅መ
4⃣🖊ከሐዋርያት መካከል "እንደ አምላኬ ሳይሆን ዘቅዝቃችሁ ስቀሉኝ" በማለት በሰማዕትነት ያለፈው ማን ነው?
ሀ/ቅዱስ ጳውሎስ
ለ/ቅዱስ ቶማስ
ሐ/ቅዱስ ጴጥሮስ
መ/ ቅዱስ ጢሞቴዎስ
✅ሐ
5⃣🖊ስለ ምሥጢረ ሥላሴ ትክክል ያልሆነው አገላለፅ የቱ ነው?
ሀ/ሥላሴ በአካል ሦስት መሆናቸው
ለ/በአገዛዝ አንድ መሆናቸው
ሐ/ሥላሴ-በሕልውና ሦስት መሆናቸው
መ/በከዊን፦አብ ልብ፣ ወልድ ቃል፣ መንፈስ ቅዱስ እስትንፋስ መሆናቸው
✅ሐ
6⃣🖊ከሚከተሉት ውስጥ የማይደገመው የቤተ ክርስቲያን ምሥጢር የቱ ነው??
ሀ/ ጥምቀት
ለ/ሜሮን
ሐ/ተክሊል
መ/ሁሉም
✅መ
7⃣🖊የጌታችን ዐበይት በዓላት ስንት ናቸው?
ሀ/ 7
ለ/8
ሐ/9
መ/10
✅ሐ
8⃣🖊ከሚከተሉት ውስጥ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ/ፊትን ወደ ምሥራቅ አዙሮ መጸለይ
ለ/የቅዱሳንን አማላጅነት ማመን
ሐ/መንፈሳዊት በዓላትን ማክበር
መ/መልስ አልተሰጠም
✅መ
9⃣🖊መዳንና ጽድቅ የሚገኘው .?
ሀ/በእምነት ብቻ ነው
ለ/በበጎ ተግባር ብቻ ነው
ሐ/በእምነትና በበጎ ተግባር ነው
መ/መልስ የለም
✅ሐ
🔟🖊የቤተክርስቲያንናችን ትምህርት የሆነው የትኛው ነው?
ሀ/እግዚአብሔር አንድም ሦስትም ነው
ለ/መንፈስ ቅዱስ የሰረጸ ከአብ ብቻ ነው
ሐ/እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል
✅መ
1⃣1⃣🖊ሦስቱ የክህነት ደረጃዎች የትኞቹ ናቸው??
ሀ/ኤጲስ ቆጶስ፣ቄስ፣ዲያቆን
ለ/ፓትርያርክ፣ሊቀ ጳጳስ፣ቆሞስ
ሐ/የነፍስ አባት፣የንስሀ አባት፣ ቄስ ገበዝ
መ/መልስ የለም
✅ሀ
1⃣2⃣🖊ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት "ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሒድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ የሚለን ለምንድን ነው??
ሀ/ የማያውቁንና የምናውቃቸው ሰዎች ቤተክርስቲያን መሔዳችንን አውቀው እንዲያመሰግኑ
ለ/ የጠፉ ዘመዶቻችን ስለምናገኝ
ሐ/አብሮ መዘመሩ ስለሚያስደስተንና የመዝሙር ፍላጎታችን ስለምናረካ
መ/በዐይን በሚታይና በጀሮ በሚሰማ የአምልኮት እግዚአብሔር አገልግሎት አማካይነት በዐይን የማይታይና በእጅ የማይዳሰስ የእግዚአብሔርን ጸጋ ስለምናገኝ
✅መ
1⃣3⃣🖊በቤተክርስቲያን ላይ በሚተከለው መስቀል ላይ የሚቀመጠው ምንድን ነው??
ሀ/የዓሳ ምልክት
ለ/የሰጎን እንቁላል
ሐ/የጦር ምልክት
መ/ምንም አይቀመጥም
✅ለ
1⃣4⃣🖊መንበረ መንግስት ስንት ስም አሏት
ሀ/1
ለ/ 2
ሐ/4
መ/3
✅መ
1⃣5⃣🖊ቅዱሳን መላእክ____?
ሀ/ይራዱናል
ለ/ይጠብቁናል
ሐ/ያማልዱናል
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል
✅መ
1⃣6⃣🖊በቀን ውስጥ የታወቁት የጸሎት ጊዚያት ስንት ናቸው??
ሀ/1
ለ/3
ሐ/5
መ/7
✅መ
1⃣7⃣🖊የቤተ ክርስቲያን የታሪክ ምንጮች የሆኑት የትኞቹ ናቸው??
ሀ/የብሉይ ኪዳንና የሐዲስክ ኪዳን መጽሐፍት
ለ/በየጊዜው የተደረጉ የቤተክርስቲያን ጉባኤዎችና ውሳኔዎች
ሐ/የቤተ ክርስቲያን አባቶች የጻፏቸው የታሪክ መጽሐፍት
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል
✅መ
1⃣8⃣🖊ስለ ቤተ ክርስቲያን ትክክል ያልሆነው አባባል የትኛው ነው?
ሀ/ቤተ ክርስቲያን አንዲት፣ቅድስት፣ዓለም አቀፋዊትና ሐዋርያዊት ናት።
ለ/የቤተ ክርስቲያን መሪ መንፈስ ቅዱስ ነው
ሐ/የክርስቲያኖች ህብረት ቤተ ክርስቲያን ይባላል
መ/መልስ አልተሰጠም
✅መ
1⃣9⃣🖊ከሰባቱ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን የማይመደበው የቱ ነው??
ሀ/ ጥምቀት
ለ/ተክሊል
ሐ/ቀንዲል
መ/ትንሳዔ ሙታን
✅መ
2⃣0⃣🖊ከሚከተሉት የቅዱሳት ሥዕላት ጥቅም የትኛው ነው?
ሀ/ለትምህርት
ለ/ለጸሎት
ሐ/ለተግሣጽ
መ/ሁሉም መልስ ይሆናል
✅መ
ማጠቃለያ መልስ ይህን ይመስላል
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ቻናሉን ለመቀላቀል👇

#የተዋህዶ_ልጆች_የሆናችሁ_እባካችሁ ይችን ፅሁፍ #share አርጓት። በፍጥነት ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊያነበው ይገባል። #ከ666 እና ከኢሊዩሚቲ ጋር ተያይዞ በበትሩና በእባቡ ዙሪያ ጥያቄ ለተፈጠረባቸው ሁሉ የተለጠፈ ።
#ETHIOPIA | #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ ¶ ቅዱስ ፓትሪያርኩን ጨምሮ ሊቃነ ጳጳሳቱ ሁሉ በእጃቸው በሚይዙት በትር ላይ የለው እባብ ምንድ ነው ? ብለው ለሚጠይቁ ሁሉ
ምላሹን እነሆ ። ጥያቄው የቆየ ቢሆንም ሰሞኑን እንደ አዲስ ያገረሸ ጥያቄ
በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ ቢገጥመኝ ጊዜ በትረ ሙሴን በተመለከተ ለተጠየቀ ጥያቄ የተሰጠን ምላሽ ከዚሁ መንደር ያገኘሁትን አንዳንድ ወገኖች በበትሩ ላይ የሚታዩት አራዊት ዘንዶ ናቸው በማለት ነገርየውን #ከ666 ጋር ለማያያዝ ሲሞክሩ ይታያሉ ።
ነገር ግን በፎቶው ላይ እንደሚታየው ዘንዶ ሳይሆን የእባብ ምስል ነው ። እባቡም ደግሞ እንደምትመለከቱት ከመስቀሉ ስር
ነው የሚታየው ። ምክንያቱም መስቀል የሁሉም የበላይና እባብ የተሰኘው ዲያብሎስም አናት አናቱን የተቀጠቀጠበት ነውና ። [ መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ ] ማቴ 22፣29 ። የኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናትን የሚመሩ ቅዱሳን ፓትርያርኮችና ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ኤጲስ ቆጶሳትም በእጃቸው የሚይዙት አርዌ ብርት/መስቀልና የእባብ ምልክት ያሉበት/
በትር ምሳሌነቱ ከመስቀሉ ስር ያለው ሙሴ ለሕዝቡ መዳኛ ያደረገው የናስ እባብ ምሳሌ ነው፡፡ “ሙሴም የናሱን እባብ
ሠርቶ በዓላማ ላይ ሰቀለ እባብም የነደፈችው ሰው ሁሉ የናሱን እባብ ባየ ጊዜ ዳነ” ። ዘኍ 2፣ 19 ። ይኼ ምሳሌ መሆኑን ክርስቶስ ሲያስተምር “ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ
እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል” ዮሐ 3 ፣14
በማለት ምሳሌና ጥላ የነበረውን አማናዊ ለማድረግ፣ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰቅሎ ያዩት ሁሉ እንደሚድኑ
አመሳስሎ አስተማረበት ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የናሱን እባብ ከራሱ ስቅለት ጋራ ሲያነጻጽረው ያላፈረበትን፤ የእኛ አባቶች የናሱን እባብ ምሳሌ “በትረ ሙሴ” የሚባለውን በግራ እጃቸው፣የተሰቀለበትን መስቀል በቀኝ እጃቸው ቢይዙ የሚያሳፍር
አይሆንም፡፡ በብሉይ እግዚአብሔር ሕዝቡ ሲበድሉት “እባቦችን ሰደደ፥ሕዝቡንም ነደፉ ከእስራኤልም ብዙ ሰዎች ሞቱ” ። ዘኍ 21፡6በእባብ መርዝ ተነድፈው የታመሙ ሁሉ መርዝ በሌለው የናሱን እባብ በማየት እንዲድኑ አድርጓል። ይህም ምሳሌው ለእኛ ነው፡፡የበደሉት እስራኤላውያን የእኛ የሰዎች ምሳሌ ሲሆኑ፤ መርዝ
ያለው እባብ የዲያብሎስ ምሳሌ ነው፤የናስ እባብ መርዝ እንደሌለው ሁሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ያለ
በደሉ ተሰቅሎ ስለ እኛ ኃጢአት እርሱ የመሞቱ ምሳሌ ነው፤“እባብን ሠርተህ በዓላማ ላይ ስቀል የተነደፈውም ሁሉ ሲያያት በሕይወት ይኖራል” ዘኍ 21፣8 መባሉ፣ የናሱን እባብ ሲያዩየዳኑ፣ ጌታ ተሰቅሎ አይተው የዳኑ ሰዎች ምሳሌ ሲሆን፣ ከሩቅያሉት ሰዎች ምሳሌነት ወንጌልን ከመምህራን በመስማት ሳያዩ
ቃሉን ብቻ ሰምተውና አምነው የዳኑ ክርስቲያኖች ምሳሌ ነው፡፡ምክንያቱም በስብከታቸው “በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ተሰቀለ ሆኖ ተሥሎ ነበር” ገላ 3፣1 እንዳሉት ማለት ነው፡፡ ፓትርያሪኩም ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለው “በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁአት ዘንድ መንፈስ
ቅዱስ እናንተን ጳጳሳት አድርጎ ለሾመባት ለመንጋው ሁሉና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ” ተብለው አደራ የተቀበሉ ስለሆነ፣ የመሪነታቸው ምልክት ይህን በትር ይይዛሉ፡፡ ዘንግ በትር መያዝየአባትነትና የጠባቂነት ምልክት ነው፡፡የዕብራዊያን ሁሉ አባት ያዕቆብ ዘንግ ይይዝ እንደነበረና፣ ልጁ ዮሴፍ “በዘንጉም ጫፍ ተጠግቶ ሰገደ” ዕብ 11፣21 ተብሎየተጻፈው አባቱ ዘንግ ስለሚይዝ ነው፡፡ በተጨማሪም እረኛው ዳዊት “በትር ይዞ” 1ኛ ሳሙ 17፣43 በጎቹን እንደሚጠብቅና በኋላም የሕዝብ ጠባቂ ንጉሥ ሲሆን በትረ መንግሥት
እንደሚይዝ ዘፍ 49፣10 ፤ የአዲስ ኪዳን እረኞችም ጠባቂነታቸውን ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ
ተቀብለዋል “...ግልገሎቼን አሰማራ ...ጠቦቶቼን ጠብ..በጎቼን አሰማራ።” ባላቸው መሠረት ከሌሎች ብጹዓን ጳጳሳት
ለየት ብለው ለጠባቂነታቸው ምልክት በግራ እጃቸው “በትረሙሴ” እና በቀኝ እጃቸው የወርቅ መስቀል ጨብጠው ይታያሉ፡፡
ምንጭ:- መምህር ዘመድኩን በቀለ
"ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ "

✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
@Teyakaenamels
የ2011 ዓ.ም የምዕራፍ አምስት(፭) የ44ኛ ዙር የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ
💛💛💛💛💛💛💛
@ምንጭ 👉420 ጥያቄዎችthanks እስከ መልሶቻቸው ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
💛💛💛💛💛💛💛
1⃣✏ከሚከተሉት የእመቤታችን ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው❓
ሀ// የታተመ ፈሳሽ
ለ// ዕፀ ሳቤቅ
ሐ// ታቦት
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
2⃣✏የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓
ሀ// ትንቢተ ኢሳያስ
ለ// መዝሙረ ዳዊት
ሐ// የሉቃስ ወንጌል
መ// የዮሐንስ ራእይ
3⃣✏አንድ ሰው ሞቶ በሚቀበርበትጊዜ ፊቱን ወዴት አዙሮ ነው❓
ሀ// ወደ ምስራቅ
ለ// ወደ ምዕራብ
ሐ// ወደ ሰሜን
መ// ወደ ደቡብ
4⃣✏ከሚከተሉት የመንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ያልሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// ጰራቅሊጦስ
ለ// አፅናኝ
ሐ// የእግዚአብሔር እስትንፋስ
መ//ጰንጤ ቆስጤ
5⃣✏ምስጢረ ሥጋዌ ምንድን ነው ❓
ሀ// የእግዚአብሔርን አንድነት እና ሦስትነት የምናይበት ምስጢር ነው
ለ// አምላክ ሰው የሆነበት ምስጢር ነው
ሐ// የቁርባን ምስጢር ነው
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
6⃣✏ከጌታችን ዐበይት በአላት የማይመደበው የትኛው ነው ❓
ሀ// ቃና ዘገሊላ
ለ// ብስራት
ሐ// ልደት
መ// ጥምቀት
7⃣✏የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// በእርሻው መካከል ዘር የዘራው ሰው
ለ// እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ሐ// መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴ
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
8⃣✏ክርስቶስ በተሰቀለ ግዜ ግራ ጎኑን የወጋው ወታደር ማን ነበር❓
ሀ// በርባን
ለ// ጥጦስ
ሐ// ዳክርስ
መ// ለንጊኖስ
9⃣✏ክርስቲያን ስንት ልደቶች አሉት❓
ሀ// አንድ
ለ// ሁለት
ሐ// ሦስት
መ// አራት
🔟✏ስግደት በምን አይነት ይከፋፈላል❓
ሀ// የአምልኮ እና የጸጋ
ለ// የጸጋ እና የአክብሮት
ሐ// የአክብሮት የጸጋና የአምልኮ
መ// መልሱ አልተሰጠም
1⃣1⃣✏በቤተ ክርስቲያናችን ቀኖና መሠረት ስንት አፅዋማት አሉ❓
ሀ// 3
ለ// 5
ሐ// 7
መ// 9
1⃣2⃣ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓
ሀ// ትዕግስት
ለ// እምነት
ሐ// ደስታ
መ// ፍቅር
1⃣3⃣ቤተ ክርስቲያን ስንል ምን ማለታችን ነው❓
ሀ// የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ቦታ
ለ// የክርስቲያኖች ኅብረት
ሐ// እያንዳንዱ ክርስቲያን የተባለ ወገን
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
1⃣4⃣✏ ጌታችን አምላክነቱን በደብረ ታቦር በገለጠ ወቅት ሙሴ እና ኤልያስ ያነጋግሩት ነበር ሙሴና ኤልያስ በምድር ላይ በነበሩበት ወቅት ሁለቱም ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገሩበት ተራራ የትኛው ነበር❓
ሀ// የታቦር ተራራ
ለ// የሞርያ ተራራ
ሐ// ኮሬብ(የሲና ተራራ)
መ// የአራራ ተራራ
1⃣5⃣✏ከሚከተሉት የመዝሙር ንዋያተ ቅዱሳት የእመቤታችን ምሳሌ የሚሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// ጸናጽል
ለ// በገና
ሐ// መሰንቆ
መ// ከበሮ
1⃣6⃣✏ከዐራቱ ወንጌላውያን በስዕሉ ላይ አንበሳ ከጎኑ ሆኖ የሚሳለው ማን ነው❓
ሀ// ቅዱስ ማቴዎስ
ለ// ቅዱስ ማርቆስ
ሐ// ቅዱስ ሉቃስ
መ// ቅዱስ ዮሐንስ
1⃣7⃣✏ቤተ ክርስቲያንን የትኛው ይገልጻታል❓
ሀ// የድህነት መርከብ
ለ// የክርስቶስ ሙሽራ
ሐ// የክርስቶስ አካል
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
1⃣8⃣✏ተመሳሳይ (ሲኖፕቲክ) ወንጌል በመባል የሚታወቁት የትኞቹ ናቸው ❓
ሀ// የማቴዎስ ፣ማርቆስ እና ዮሐንስ ወንጌል
ለ// የማቴዎስ ፣ማርቆስ እና ሉቃስ ወንጌል
ሐ// የማርቆስ ፣ ሉቃስ እና ዮሐንስ ወንጌል
መ// የማቴዎስ እና የዮሐንስ ወንጌል
1⃣9⃣✏ሚስጢረ ሜሮን .....❓
ሀ// ድህነት ያገኘንበት ምስጢር ነው
ለ// ይቅርታ ነው
ሐ// የመንፈስ ቅዱስ ማህተም ነው
መ// ከሥጋ ደዌ የምንድንበት ሚስጢር
2⃣0⃣የፍጥረት መጀመሪያ ዕለት ማን ናት❓
ሀ// ሰኞ
ለ// ማክሰኞ
ሐ// ዓርብ
መ// እሁድ
➡ መልስ ለመላክ⤵
@teyakaenamles_bot
@teyakaenamles_bot
ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
ቻናላችን ለመቀላቀል⤵️

Audio
ከምዕመናን ለመጡ ጥያቄዎች መልስ
በወንድም አጃናው አወቀ
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ማኀበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ
@Teyakaenamels
@Teyakaenamels
@Teyakaenamels
በወንድም አጃናው አወቀ
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ማኀበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ
@Teyakaenamels
@Teyakaenamels
@Teyakaenamels
AUD-20180930-WA0099.m4a
6.3 MB
ወንጌል ዘሰንበት
መልካም እረኛ እኔ ነኝ መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል (ዮሐ ፲ ፥፲፩ )
በዲያቆን ሳሙኤል አቡኃይ
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ማ/ተ/ዘኦርቶዶክስ
Wengel Ze Senbet
Melkam Eregna Ene Negn Melkam Eregna Nefsun Sle Begochu Y
መልካም እረኛ እኔ ነኝ መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል (ዮሐ ፲ ፥፲፩ )
በዲያቆን ሳሙኤል አቡኃይ
ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ማ/ተ/ዘኦርቶዶክስ
Wengel Ze Senbet
Melkam Eregna Ene Negn Melkam Eregna Nefsun Sle Begochu Y
ቅኔ/ሰምና ወርቁን ለዩ👇
ሥርዓት አያውቅ ሞት የአቤል ዘመዱ፤
ቀጠሮ ሳይሰጠን ደግሞ እንደልማዱ፤
ጥር ሠላሳ ቀን መጣ በፍቃዱ።
✍ሕብረ-ቃል
✍ሰም፦
✍ወርቅ፦
ምንጭ፦ ከመ/ር መላኩ
ሞክሩ መልሱን👇ሊንኩን በመጫን ላኩልን እናመሰግናለን
@teyakaenamles_bot
@teyakaenamles_bot
ሥርዓት አያውቅ ሞት የአቤል ዘመዱ፤
ቀጠሮ ሳይሰጠን ደግሞ እንደልማዱ፤
ጥር ሠላሳ ቀን መጣ በፍቃዱ።
✍ሕብረ-ቃል
✍ሰም፦
✍ወርቅ፦
ምንጭ፦ ከመ/ር መላኩ
ሞክሩ መልሱን👇ሊንኩን በመጫን ላኩልን እናመሰግናለን
@teyakaenamles_bot
@teyakaenamles_bot
የድንግል ማርያም ልጆች!♥ጥያቄና መልስ ቻናል!
ቅኔ/ሰምና ወርቁን ለዩ👇 ሥርዓት አያውቅ ሞት የአቤል ዘመዱ፤ ቀጠሮ ሳይሰጠን ደግሞ እንደልማዱ፤ ጥር ሠላሳ ቀን መጣ በፍቃዱ። ✍ሕብረ-ቃል ✍ሰም፦ ✍ወርቅ፦ ምንጭ፦ ከመ/ር መላኩ ሞክሩ መልሱን👇ሊንኩን በመጫን ላኩልን እናመሰግናለን @teyakaenamles_bot @teyakaenamles_bot
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እንዴት አመሻችሁ??
ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቅኔ/ሰምና ወርቁን ለዩ👇
ሥርዓት አያውቅ ሞት የአቤል ዘመዱ፤
ቀጠሮ ሳይሰጠን ደግሞ እንደልማዱ፤
ጥር ሠላሳ ቀን መጣ በፍቃዱ።
✍ሕብረ-ቃል፦ መጣ በፍቃዱ
✍ሰም፦ሥርዓት የለሽ/ሥርዓተ ቢስ
✍ወርቅ፦የአቤል ዘመድ የተባለ ሞት ያለ ቀጠሮ በፍቃዱ መጣ/በቀጠሮ የማይመጣ ሞት ፍቃዱ የተባለውን ሰው ገደለ ማለት ነው።
መልእክቱ 👉ሞት አማክሮ አይመጣምና በንስሀ ተዘጋጅተን እንጠብቅ!

Watch "ግሸን ልዩ ነሽ /2/ ዘማሪት ሲስተር" on YouTube
https://youtu.be/2hTX_iARYfY
https://youtu.be/2hTX_iARYfY
AUD-20181001-WA0098.amr
657.5 KB
መስከረም 21 የዕለቱ ስንክሳር በዲ/ን ገ/እግዚአብሔር
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ማ/ተ/ዘኦርቶዶክስ
Meskerem 21 Ye Eletu Senksar Be D/N Gebre EGZIABEHIER
Lewondemachin Kale Hiywot Yasemalen
M/T/ZE ORTHODOX👆👂🏻
@Teyakaenamels
ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ማ/ተ/ዘኦርቶዶክስ
Meskerem 21 Ye Eletu Senksar Be D/N Gebre EGZIABEHIER
Lewondemachin Kale Hiywot Yasemalen
M/T/ZE ORTHODOX👆👂🏻
@Teyakaenamels
AUD-20181001-WA0126.m4a
9.8 MB
⛪ ብዙኃን ማርያም*
🌻መምህር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴ
👇🏽የእግዚአብሔር ማደሪያው ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 68)
----------
15፤ *📖የእግዚአብሔር ተራራ የለመለመ ተራራ ነው፤ የጸና ተራራና የለመለመ ተራራ ነው።
@Teyakaenamels
@Teyakaenamels
🌻መምህር ጳውሎስ መልክአ ሥላሴ
👇🏽የእግዚአብሔር ማደሪያው ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን
(መዝሙረ ዳዊት ምዕ. 68)
----------
15፤ *📖የእግዚአብሔር ተራራ የለመለመ ተራራ ነው፤ የጸና ተራራና የለመለመ ተራራ ነው።
@Teyakaenamels
@Teyakaenamels
https://youtu.be/59PGvrUIBsk
ሩሐማ:
††† እንኳን ለግሼን ደብረ ከርቤ: ለብዙኃን ማርያምና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †††
††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††
††† ግሼን ደብረ ከርቤ †††
††† ሃገራችን ኢትዮዽያ ሃገረ እግዚአብሔር መሆኗን ታላቁ ቅዱስ መጽሐፍ ይመሰክራል:: (መዝ. 67, አሞጽ. 9:7) ሕዝቦቿም የድንግል ማርያምና የቅዱሳን አሥራት ናቸው:: የኢትዮዽያውያንን ያህል ድንግል ማርያምን የሚወድ: ለቅዱስ መስቀሉ ክብርን የሚሰጥ: ቅዱሳንንም የሚዘክር ያለ አይመስለኝም:: "እመ ብርሃንም ፈጽማ ትወደናለች:: ለዚህ ደግሞ ቅንጣት ታህል አንጠራጠርም::"
ለዓለም እስከ አሁን ድረስ የሁለቱ (የታቦተ ጽዮንና የቅዱስ ዕፀ መስቀሉ) መገኛ እንቆቅልሽ ነው:: ለእኛ ግን ሁለቱም ያሉት በቤታችን ውስጥ ነውና እንመሠክራለን:: ክብር ለቀደምት አበው ይድረሳቸውና አስፈላጊውን መንፈሳዊና ሥጋዊ ዋጋ ከፍለው ታቦተ ጽዮንን እና ቅዱስ ዕፀ መስቀሉን አምጥተውልናል::
በዚህች ዕለትም የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በደብረ ከርቤ ግሼን ማረፉን አስበን በዓልን እናከብራለን:: ይኸውም ደጉ አፄ ዳዊት በሠይፈ አርዕድ የተጀመረውን ጥረት ቀጥለው: በኃይለ እግዚአብሔር አሕዛብን አስደንግጠው: እመ ብርሃንንም በጸሎት ጠየቁ::
የአምላክ እናትም ረድታቸው ቅዱስ ዕፀ መስቀሉን ከኩርዓተ ርዕሡ: ወንጌላዊ ቅዱስ ሉቃስ ከሳላት ምስለ ፍቁር ወልዳ እና ከብዙ ንዋያተ ቅዱሳት ጋር ተላከላቸው:: እርሳቸው መስከረም 10 ቀን መስቀሉን ተቀብለው: በዓሉን በተድላ አክብረው በመንገድ በ1396 ዓ/ም ዐርፈዋል::
አፄ ዳዊት ካረፉ በኋላ ቅዱስ መስቀሉ ለ30 ዓመታት ተቀምጧል:: አፄ ዘርዓ ያዕቆብ እስከ ነገሠበት 1426 ዓ/ም ድረስም ከ6 በላይ ነገሥታት አልፈዋል::
††† አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ከነገሠ ከጥቂት ዓመታት በኋላ ለቅዱስ መስቀሉ በመካነ ንግሡ ደብረ ብርሃን ቤተ ክርስቲያንን ለማነጽ ሲያስብ ጌታችን በራዕይ "አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል" አለው:: ከዚህ ቀን ጀምሮ ደጉ ንጉሥ የመካነ መስቀሉን ቦታ ይፈልግ ዘንድ ከሠራዊቱ ጋር ብዙ ደክሟል::
በመጨረሻም በነገሠ በ10 ዓመታት ግሼንን አምባሰል (ወሎ) ውስጥ አግኝቷት ሐሴትን አድርጓል:: ቦታዋ በሥላሴ ፈቃድ በትእምርተ መስቀል የተፈጠረች ናትና እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያንን አንጾ መስቀሉን በብረት: በመዳብ: በናስ: በብር: በወርቅ ለብጦ: ዐፈር እንዳይነካውም አድርጐ አኑሮታል::
በቦታውም ተአምራት ተደርገዋል:: ጻድቁ ዘርዓ ያዕቆብም 'ጤፉት' የሚባል መጽሐፍን ጽፎ እዚያው አኑሮታል:: መጽሐፉ እንደሚለው በሃገራችን ያለው ግማደ መስቀሉ (የቀኝ እጁ) ብቻ ሳይሆን ሙሉው ዕፀ መስቀል ነው:: ይህ የተደረገውም መስከረም 21 ቀን ነው::
††† ብዙኃን ማርያም / ጉባኤ ኒቅያ †††
††† ዳግመኛ ይህች ዕለት 'ብዙኃን ማርያም' ትባላለች:: በቁሙ ሲታይ ድንግል ማርያም የብዙ ቅዱሳን የጸጋ እናት መሆኗን ያመለክታል:: በምሥጢሩ ግን በዚህች ዕለት በሃገረ ኒቅያ በእመቤታችን እና በአምላክ ልጇ የሚያምኑ 318ቱ ቅዱሳን ሊቃውንት መሰብሰባቸውን የሚያጠይቅ ነው::
የሊብያው ሰው አርዮስ ጌትነት ገንዘቡ የሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ክዶ ሊያስክድ ሲሯሯጥ በፈቃደ እግዚአብሔር: በጻድቁ ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ጥሪ: 2348 ምሑራን ከመላው ዓለም ተሰበሰቡ::
ጥሪው የተላለፈው በወርኀ ሚያዝያ ሲሆን በመንገድ ችግር ሁሉም ተጠቃለው ኒቅያ የገቡት በዚህ ቀን ነበር:: ከተሰበሰበው ብዙ ሰው መካከል የአበውን ደቀ መዛሙርት ሳንቆጥር ሃይማኖታቸው የቀና: ምግባራቸው የጸና 318ቱ አበው ሊቃውንት ተገኙ::
እነዚህ አባቶች 'ሊቃውንት' ሲባሉ እንዲሁ በእውቀት ብቻ የበሰሉ እንዳይመስሉን:: 318ቱ አበው እኩሎቹ በዘመነ ሰማዕታት እጅና እግራቸውን የተቆረጡና ለሃይማኖታቸው ብዙ ዋጋ የከፈሉ ናቸው:: እኩሎቹ ደግሞ በገዳማዊ ሕይወት ያጌጡ: ፍቅረ ክርስቶስ በውስጣቸው የሚነድ: የመንፈስ ቅዱስ ቤት ናቸው:: የጉባኤውን ዜና ግን ሕዳር 9 ቀን የምንመለከት ነንና የዚያ ሰው ይበለን:: ይህች ቀን ለአባቶቻችን የሱባኤ መጀመሪያ ናት::
††† ቅዱሳን ቆዽርያኖስ እና ዮስቴና †††
††† ቆዽርያኖስ ማለት አገር ያስጨነቀ የሶርያ ጠንቅ ዋይ (መተተኛ) የነበረ ሰው ነው:: ከሥራዩ ብዛት የተነሳ አጋንንትን የሚፈልገውን ያዛቸው ነበር:: በዚያ ሰሞን ታዲያ ወደ አንጾኪያ ሔዶ የለመደውን ሊሠራ አሰበ:: እንዳሰበውም ሔደ::
በአንጾኪያ ደግሞ ስም አጠራሯ የከበረ: ክርስትናዋ የሠመረ: ድንግልናዋ የተመሠከረና ደም ግባቷ ያማረ አንዲት ወጣት ነበረች:: ስሟም ዮስቴና (የሴቶች እመቤት) ትባላለች:: እንዲህ ነው ስምና ሥራ ሲገጣጠሙ::
በወቅቱ ደግሞ የእርሷ ጐረቤት የሆነ አንድ ሰው በቁንጅናዋ ተማርኮ 'ላግባሽ' ቢላት 'አይሆንም' አለችው:: ምክንያቱም እርሷ መናኝ ናትና:: በጥያቄ አልሳካልህ ቢለው በሃብት ሊያታልላት: 'እገድልሻለሁ' ብሎ ሊያስፈራራት: በሥራይ (በመስተፋቅር) ሊያጠምዳት ሞከረ:: ነገር ግን አልተሳካለትም:: ምክንያቱም ሟርት በእሥራኤል ላይ አይሠራምና:: በመጨረሻ ግን ወደ ቆዽርያኖስ ሔዶ "አንድ በለኝ" አለው:: ቆዽርያኖስም "ይሔማ በጣም ቀላል ነው" ብሎ ወዲያው አጋንንትን ጠራቸው:: "ሒዳችሁ ያችን ወጣት አምጡልኝ" ሲልም ላካቸው::
አጋንንቱ ወደ ቅድስት ዮስቴና ሲሔዱ ግን መላእክት ወርደው ቤቷን በእሳት አጥረውታል:: ተመልሰው "አልቻልንም" አሉት:: እርሱም "አንዲት ሴት ካሸነፈቻችሁማ እኔም ክርስቲያን እሆናለሁ" ብሎ አስፈራራቸው:: አጋንንቱም በማታለል አንዱ ሰይጣን እርሷን መስሎ ሌሎቹ ደግሞ አስረውት መጡ::
ቆዽርያኖስ ይህን ሲያይ ደስ ብሎት "ሠናይ ምጽአትኪ ኦ ዮስቴና እግዝእቶን ለአንስት-የሴቶች እመቤት ዮስቴና እንኳን ደህና መጣሽ" ሲል: ስሟ ገና ሲጠራ ደንግጠው አጋንንት እንደ ጢስ ተበተኑ:: "ለዛቲ ቅድስት በኀበ ጸውዑ ስማ: ከመ እንተ ጢስ ተዘርወ መስቴማ" እንዳለ መጽሐፍ::
ቆዽርያኖስም በሆነው ነገር ተገርሞ "ስሟን ሲጠሩ እንዲህ የራዱ ወደ እርሷማ እንዴት ይቀርባሉ" ብሎ ተነሳ:: መጽሐፈ ሥራዩን በሙሉ አቃጠለ:: ሃብቱንም ለነዳያን አካፍሎ ሒዶ ክርስቲያን ሆነ:: የሚገርመው ድንግል ነበርና ከብዙ ተጋድሎ በኋላ ዲቁናና ቅስናን ተሾመ::
አምላክ መርጦታልና የቅርጣግና ዻዻስ ሆኖ ተመርጦ የክርስቶስን መንጋ በትጋት ጠብቋል:: ቅድስት ዮስቴናም ገዳም አንጻ: ደናግሉን ሰብስባ ንጽሕናን ስታስተምር ኑራለች:: በመጨረሻም በዚህ ዕለት ንጉሡ ዳኬዎስ ክርስቶስን ካልካዳችሁ በሚል ብዙ አሰቃይቶ አንገታቸውን አሰይፏል::
††† ቸር አምላክ በኃይለ መስቀሉ ሃገራችንን ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን:: የቅዱሳኑን ጸጋ ክብርም አይንሳን::
††† መስከረም 21 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅድስት ግሼን ደብረ ከርቤ
2.ብዙኃን ማርያም
3."318ቱ" ቅዱሳን ሊቃውንት
4.ቅዱስ ቆዽርያኖስ ሰማዕት
5.ቅድስት ዮስቴና ድንግል
6.ቅዱስ ጢባርዮስ ሐዋርያ
††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም ወላዲተ አምላክ
2.አበው ጎርጎርዮሳት
3.አቡነ ምዕመነ ድንግል
4.አቡነ አምደ ሥላሴ
5.አባ አሮን ሶርያዊ
6.አባ መርትያኖስ ጻድቅ
††† "እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል:: ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል:: እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ:: ዲያብሎስ

✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! @Teyakaenamels የ2011 ዓ.ም የምዕራፍ አምስት(፭) የ44ኛ ዙር የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ 💛💛💛💛💛💛💛 @ምንጭ 👉420 ጥያቄዎችthanks እስከ መልሶቻቸው ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ 💛💛💛💛💛💛💛 1⃣✏ከሚከተሉት የእመቤታችን ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው❓ ሀ// የታተመ ፈሳሽ ለ// ዕፀ ሳቤቅ ሐ// ታቦት መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ…
✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
@Teyakaenamels
የ2011 ዓ.ም የምዕራፍ አምስት(፭) የ44ኛ ዙር የጠቅላላ እውቀት ጥያቄና መልስ
💛💛💛💛💛💛💛
@ምንጭ 👉420 ጥያቄዎችthanks እስከ መልሶቻቸው ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ
💛💛💛💛💛💛💛
1⃣✏ከሚከተሉት የእመቤታችን ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው❓
ሀ// የታተመ ፈሳሽ
ለ// ዕፀ ሳቤቅ
ሐ// ታቦት
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
✅መ
2⃣✏የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓
ሀ// ትንቢተ ኢሳያስ
ለ// መዝሙረ ዳዊት
ሐ// የሉቃስ ወንጌል
መ// የዮሐንስ ራእይ
✅ለ
3⃣✏አንድ ሰው ሞቶ በሚቀበርበት ጊዜ ፊቱን ወዴት አዙሮ ነው❓
ሀ// ወደ ምስራቅ
ለ// ወደ ምዕራብ
ሐ// ወደ ሰሜን
መ// ወደ ደቡብ
✅ሀ
4⃣✏ከሚከተሉት የመንፈስ ቅዱስ መጠሪያ ያልሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// ጰራቅሊጦስ
ለ// አፅናኝ
ሐ// የእግዚአብሔር እስትንፋስ
መ//ጰንጤ ቆስጤ
✅ሐ
5⃣✏ምስጢረ ሥጋዌ ምንድን ነው ❓
ሀ// የእግዚአብሔርን አንድነት እና ሦስትነት የምናይበት ምስጢር ነው
ለ// አምላክ ሰው የሆነበት ምስጢር ነው
ሐ// የቁርባን ምስጢር ነው
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
✅ለ
6⃣✏ከጌታችን ዐበይት በአላት የማይመደበው የትኛው ነው ❓
ሀ// ቃና ዘገሊላ
ለ// ብስራት
ሐ// ልደት
መ// ጥምቀት
✅ሀ
7⃣✏የመንግስተ ሰማያት ምሳሌ የሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// በእርሻው መካከል ዘር የዘራው ሰው
ለ// እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ሐ// መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴ
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
✅መ
8⃣✏ክርስቶስ በተሰቀለጊዜ ግራ ጎኑን የወጋው ወታደር ማን ነበር❓
ሀ// በርባን
ለ// ጥጦስ
ሐ// ዳክርስ
መ// ለንጊኖስ
✅መ
9⃣✏ክርስቲያን ስንት ልደቶች አሉት❓
ሀ// አንድ
ለ// ሁለት
ሐ// ሦስት
መ// አራት
✅ለ
🔟✏ስግደት በምን አይነት ይከፋፈላል❓
ሀ// የአምልኮ እና የጸጋ
ለ// የጸጋ እና የአክብሮት
ሐ// የአክብሮት የጸጋና የአምልኮ
መ// መልሱ አልተሰጠም
✅ሐ
1⃣1⃣✏በቤተ ክርስቲያናችን ቀኖና መሠረት ስንት አፅዋማት አሉ❓
ሀ// 3
ለ// 5
ሐ// 7
መ// 9
✅ሐ
1⃣2⃣ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓
ሀ// ትዕግስት
ለ// እምነት
ሐ// ደስታ
መ// ፍቅር
✅መ
1⃣3⃣ቤተ ክርስቲያን ስንል ምን ማለታችን ነው❓
ሀ// የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ቦታ
ለ// የክርስቲያኖች ኅብረት
ሐ// እያንዳንዱ ክርስቲያን የተባለ ወገን
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
✅መ
1⃣4⃣✏ ጌታችን አምላክነቱን በደብረ ታቦር በገለጠ ወቅት ሙሴ እና ኤልያስ ያነጋግሩት ነበር ሙሴና ኤልያስ በምድር ላይ በነበሩበት ወቅት ሁለቱም ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገሩበት ተራራ የትኛው ነበር❓
ሀ// የታቦር ተራራ
ለ// የሞርያ
ሐ// ኮሬብ(የሲና ተራራ)
መ// የአራራ ተራራ
✅ሐ
1⃣5⃣✏ከሚከተሉት የመዝሙር ንዋያተ ቅዱሳት የእመቤታችን ምሳሌ የሚሆነው የትኛው ነው ❓
ሀ// ጸናጽል
ለ// በገና
ሐ// መሰንቆ
መ// ከበሮ
✅ሐ
1⃣6⃣✏ከዐራቱ ወንጌላውያን በስዕሉ ላይ አንበሳ ከጎኑ ሆኖ የሚሳለው ማን ነው❓
ሀ// ቅዱስ ማቴዎስ
ለ// ቅዱስ ማርቆስ
ሐ// ቅዱስ ሉቃስ
መ// ቅዱስ ዮሐንስ
✅ለ
1⃣7⃣✏ቤተ ክርስቲያንን የትኛው ይገልጻታል❓
ሀ// የድህነት መርከብ
ለ// የክርስቶስ ሙሽራ
ሐ// የክርስቶስ አካል
መ// ሁሉም መልስ ይሆናሉ
✅መ
1⃣8⃣✏ተመሳሳይ (ሲኖፕቲክ) ወንጌል በመባል የሚታወቁት የትኞቹ ናቸው ❓
ሀ// የማቴዎስ ፣ማርቆስ እና ዮሐንስ ወንጌል
ለ// የማቴዎስ ፣ማርቆስ እና ሉቃስ ወንጌል
ሐ// የማርቆስ ፣ ሉቃስ እና ዮሐንስ ወንጌል
መ// የማቴዎስ እና የዮሐንስ ወንጌል
✅ለ
1⃣9⃣✏ሚስጢረ ሜሮን .....❓
ሀ// ድህነት ያገኘንበት ምስጢር ነው
ለ// ይቅርታ ነው
ሐ// የመንፈስ ቅዱስ ማህተም ነው
መ// ከሥጋ ደዌ የምንድንበት ሚስጢር
✅ሐ
2⃣0⃣የፍጥረት መጀመሪያ ዕለት ማን ናት❓
ሀ// ሰኞ
ለ// ማክሰኞ
ሐ// ዓርብ
መ// እሁድ
✅መ
➡ ማጠቃለያ መልስ ይህን ይመስላል ስተት ስለማይጠፋ አርሙኝ