Tensae Tech
8.72K subscribers
44 photos
2 videos
1 file
25 links
Tensae Tech - በየቀኑ

💻የተመረጡ Technology መረጃዎች
🤖 AI Tools, Developer Tool
📱 Useful Apps & Software
💰 የተረጋገጡ Online Work & Income Opportunities
🛡 Scam Alerts & Cybersecurity Tips
🎯 በቀላሉ የሚገባ Tech Tutorial & Tips

💬 Owner : @TensaeAddisu
Download Telegram
Channel created
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍52🙏2👏1💯1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32🙏2🤩1💯1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
8💯3👍1🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍3👌2🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍93🙏2
Folder Lock 7.2.2.zip
8.9 MB
Folder Locker


Type 👉 WinRAR Zip File 💼
Size 👉 8.8 MB 💸

COMPUTER FILE TYPE

Tensae Tech!

Technology • 🤖 AI • 🎨 Digital Skills • 💰 Online Opportunities

@Tensae_Tech⭐️
@Tensae_Tech⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4👍3💯2🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
ሰበር ዜና!! 🚨

YouTube 😊 የMonitization መስፈርት ጭማሪ ተደረገበት

YouTube የዩትዩብ ክሬተሮች ከቻናላቸው ገንዘብ ለማግኘት (Monetized) ለመሆን የሚያስፈልገውን የWatch Hours መስፈርት በእጥፍ ማሳደጉን ይፋ አደረገ።

ከዚህ ቀደም አንድ ቻናል Monetize ለመሆን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 4,000 Watch Hours1,000 Subscribers እንዲሁም በshorts በ90 ቀናት ውስጥ 10 Million እይታ ማሟላት ይጠበቅበት ነበር።
አሁን በተሻሻለው ህግ መሰረት ግን የMonetization ማመልከቻ ለማስገባት ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 Watch Hoursና 20 Million የshorts ዕታ ማሟላት ይኖርባቸዋል። የSubscribers መስፈርት ከ1,000 Subscribers ጭማሪ አልተደረገበትም።

ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ከFebruary 1 ጀምሮ ነው።

ይህ አዲስ መመሪያ በተለይም ገና በማደግ ላይ ላሉ Small Creators ትልቅ መሰናክል የሚፈጥር ሲሆን Monetized ለመሆን የሚወስደውን ጊዜ በእጥፍ ያራዝመዋል። ሆኖም ግን አስቀድመው Monetized የሆኑ ቻናሎች ላይ ተግባራዊ አይደሩግም ተብሏል።

✍️ YouTube መስራት የጀመራችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ ምን ተሰማችሁ? 🥲
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍2👏1🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
54🙏2👍1👏1💯1
የቴሌግራም ማንም ያላወቀው መረጃ ‼️

ይህ በቀስቱ ያስቀመጥኩላቹ በሙሉ በምታዩበት ጊዜ የ አንድን ቻናል፣ የምታወሩትን ሰው ሊሆን ይችላል እንዲሁም ግሩፕ። ሙሉ ፋይል ማውረድ ትችላላቹ።

በዝርዝር ሳስቀምጥላቹ ደግሞ ይሄንን ይመስላል 🔽

3ተኛው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት በምትፈልጉት ቻናል ወይ ያወራቹት ሰው አካውንት Extract በምታደርጉበት ሰአት እስከ 4GB ድረስ እንድታወርዱ ይፈክድላቿል። ያወራቹትን ቴክስት ወይ የቻናሉን መልእክቶች ደግሞ በ ዌብሳይት ፎርማት ያወርድላቿል።

በዚህ ምን መስራት ይቻላል?


፟አንድ የቢዝነስ ሃሳብ ቢኖራቹ ለምሳሌ የፎሬክስ ቻናል ላይ ይሄንን በመጠቀም የራሳቹን እየጨመራቹ በጣም አሪፍ ነገር መስራት ትችላላቹ። ሌላ ደሞ አንድ ትምህርታዊ ቻናል ለተማሪዎች የሚሰጠውን እና የሰጠውን ፉል አክሰስ እናንተም አዲስ ቻናል በመፍጠር ይሄንን ወደራሳቹ መቀየር ትችላላቹ።

Tensae Tech!

Technology • 🤖 AI • 🎨 Digital Skills • 💰 Online Opportunities

@Tensae_Tech⭐️
@Tensae_Tech⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍3👏2🤩1🙏1💯1
☝️ይሄ ለናንተ ምን ያህል ሊጠቅማቹ ይችላል ?
Anonymous Poll
52%
10/10 በጣም ጠቃሚ ነው።
30%
7/10 ጥሩ ነው።
19%
<5/10 ጠቃሚ አይደለም።
👍32💯1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
3👍2💯1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👌32💯2👍1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍2👏1🙏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍32💯2
Forwarded from Football Picks
🏆 Your title pick: Arsenal
You're in The Arsenal Club — locked on 18 Aug 2026. This pick is final.

When the season ends, everyone who called the real champion is ranked by who locked it earliest. See /champions.
2
Forwarded from ghion
Football Picks is live. take a look around and play with UCL matches! till the Premier League starts!

also inspect and report any improvements, feedback and/or bugs before then to me!
3
Forwarded from ቃል Academy (N. Molina)
ሰላም እንዴት ናቹህ 👋

ዛሬ ትምህርት ሚንስቴር ባወጣው መግለጫ መሰረት ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ባለው ቀን ውስጥ ውጤት እንደሚታይ አስታውቋል።

ስለሆነም እኛ የ ቃል አካዳሚ አድሚኖች በሚለቀቅ ሰአት የሚኖረውን የ Network መጨናነቅን ለማስቀረት በማሰብ አሁኑኑ በታች በምታዩት የአድሚኖች username በመጠቀም Admission ID number & First name በመላክ ውጤት በሚለቀቅ ሰአት በቶሎ ማግኘት ትችላላችሁ።

@TensaeAddisu
@Kall_rina

አሁኑኑ ላኩልን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM