Temu Acad
1.74K subscribers
151 photos
13 videos
50 files
359 links
This page dedicated to share Tech Tips, Tricks, Reviews and Tutorials.
"Crafting Digital Excellency"

🛜Website: https://www.techtedigital.com
🛜Facebook: https://web.facebook.com/temuacad/

አጠቃላይ በቴክኖሎጂ ዙሪያ ትምህርት የሚያገኙበት ቻናል፡፡
Download Telegram
Samsung ስልክ ከመግዛታችሁ በፊት
Befor buyinng Samsung, you need to know this:
#androidtips #phone
የKPI አሰራር ሙሉ ትምህርት በPower BI
Key Performance Indicator (KPI) ማለት በአማርኛ ዋናው የሥራ አፈጻጸም አመልካች ማለት ሲሆን፣ አንድ ድርጅት፣ ቡድን ወይም ግለሰብ ያስቀመጠውን ስልታዊ ግብ ምን ያህል ውጤታማ በሆነ መንገድ እየመታ እንደሆነ ለመለካት የሚጠቅም ቁጥራዊ ወይም ሊለካ የሚችል መለኪያ (Metric) ነው።
በቀላል ምሳሌ ለመረዳት፣ የአንድን መኪና ፍጥነት ወይም የነዳጅ መጠን እንደሚያሳየው ዳሽቦርድ (Dashboard) ማሰብ ይቻላል። KPI ንግድዎ ወይም ሥራዎ በትክክለኛው መስመር ላይ መሆኑንና አለመሆኑን ያሳያል።
https://youtu.be/mVdH94R2d-A
❤5
በዩቲዩብ በጣን ጥሩ ኒች (የዩቲዩብ ልዩ የይዘት ዘርፍ) ወይም ውጤታማ እንዲትሆኑ ከሚያደርጉ የዩቲዩብ ቻናል ዘርፎች አንዱ የህፃናት ቪዲዮ መስራት ነው፡፡ በዚህ ሰዓትም ምንም ጊዜና ጉልበት ሳያባክኑ በAI ብቻ በዚህ ዘርፍ የዩቲዩብ ቻናል ከፍታችሁ መስራት ትችላላችሁ፡፡
ከስር እንደሚትመለከቱት አይነት ቪዲዮ እየሰራችሁ በዩቲዩብ ገንዘብ መስራት እና እንዴት እንደሚሰራ ከፈለጋችሁ ኮሜንት ላይ በላይክ ምልክት አሳውቁኝ፡፡
https://youtu.be/W3sUQjXscpY
🔥2
በዚህ ቪዲዮ የGoogle Drive፣ Google Sheets እና የClaude AI ኃይልን በማጣመር እንዴት እጅግ ማራኪ እና Interactive የሆነ የዳሽቦርድ መተግበሪያ መፍጠር እንደሚቻል ደረጃ በደረጃ እናያለን። ዳታዎን በቀላሉ ለመተንተን እና ውሳኔዎችን በፍጥነት ለመወሰን ይህ ዘዴ እጅግ ጠቃሚ ነው።
በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
✅ የGoogle Sheets ዳታን ከClaude AI ጋር ማገናኘት
✅ አውቶማቲክ የሪፖርት ማቅረቢያ መስራት
✅ ፕሮፌሽናል ቻርቶች እና ግራፎች አሰራር
✅ የስራ ሂደትን በAI ማቀላጠፍ
https://youtu.be/lyluXX2nzm0
ብዙን ጊዜ የተለያዩ ሰዎች በስልክም ሆነ በኮሜንት እንዲሁም በአካል ከሚጠይቁኝ ጥያቄዎች አንዱ፤ የኮምፒውተሬን (#Windows, #Windows10, #Windows11) ፓስዎርድ (#PASSWORD) ረሳው፣ ጠፋብኝ፣ ሰው ወስዶ ቀየረብኝ እና የመሳሰሉ ይቀርቡልኛል፡፡ የሁሉንም ችግር ለመፍታትና ወደፊትም ይህ ችግር በእስዎ ላይም ሊከሰት ይችላል በሚል እሳቤ ይህንን ለትምህርታዊ አገልግሎት (Educational Purpose) ብቻ አዘጋጅቼላችኋለሁ፡፡
ለሌሎችም ሼር… ሼር… ሼር… ያድረጉ
https://youtu.be/kwtrOpt5008
❤3
Channel name was changed to «TechTe Acad (Temu)»
❤2
ምንም ነገር ከኢንተርኔት Download ለማድረግ👇👇👇👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSVFQjMC4/
Data Analysis Mind Map
👏5
👍5
ChatGPT creative shortcut commands.docx
20.5 KB
ብዙ ሰው በዚህ ስዓት ከAI Chatbot የትኛውን ትጠቃማለህ ብትሉት እርግጠኛ ነኝ ChatGPTን ይላችኋል፡፡ ስለዚህ የChatGPT አጠቃቀማችሁ ጥሩ እንዲሆን እነዚህ ወሳኝ ኮማንዶችን እንዲትጠቀሙ እመክራችኋልሁ፡፡፡
https://youtube.com/shorts/HHehNcTrZVI